cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

ትምሩ💻 በOnline✍👩‍🎓👨‍🎓

Well Come ወደዚህ ቻናል በዚ ቻናል ላይ ለተማሪዎች ይጠቅማሉ ያልናቸውን ማንኛውም ነገር ሼር እናረጋለን። ✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨ ትምሩ በOnline ✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨ የትኛው ትምህርት ስታነቡት፡ ሃሳቡ አልገለጽ ብሎ ተቸግራቿል❔❔❔ 💫Biology 💫Chemistry ✨ነው🤔ወይስ ደግሞ ⚡️Physics እና ⚡️Maths ናቸው። 👇👇👇👇👇👇👇👇👇 ✍ቀን በቀን ፡ የሚወጡት Handout

Show more
Advertising posts
1 218Subscribers
No data24 hours
-57 days
-4530 days
Posting time distributions

Data loading in progress...

Find out who reads your channel

This graph will show you who besides your subscribers reads your channel and learn about other sources of traffic.
Views Sources
Publication analysis
PostsViewsSharesViews dynamics
01
https://youtu.be/V_wq-6BgCSg
570Loading...
02
https://youtu.be/H3CTCKuqpvE
750Loading...
03
https://youtu.be/hqkQaAXdsAU
1180Loading...
04
https://youtu.be/-aAhQyTLQIY
1610Loading...
05
https://youtu.be/B41sC-JKMjM
1600Loading...
06
https://youtu.be/WGR9yeqXqms
1670Loading...
07
https://youtu.be/J5Gw78bGSb8
1660Loading...
08
https://youtu.be/LnuX931jeMk
2040Loading...
09
Grade 11 New carriculum Textbooks☝️☝️☝️ 👉Biology 👉physics 👉english 👉Chemistry 👉agriculture 👉economics 👉IT 👉History 👉Mathematics
3112Loading...
10
https://youtu.be/__nmi48Gxwo
1920Loading...
11
https://youtu.be/kdREDgdg7Rk
2040Loading...
12
Happy Eid🥰🥰 ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዬች እንኳን አደረሳችሁ ። ኢድ ሙባረክ
2650Loading...
13
#physics 🚁" ሂሌኮፕተር አየር ላይ የሚንሳፈፍበት ሚስጥር ምንድነው?" 🫧እጅግ ቀላል እና በሳይዛቸው በጣም ትልቅ ነገሮች ውሃ ላይ በቀላሉ ይንሳፈፍሉ። የሰው ልጅም በቂ ውሃ በዋና ገንዳ(#Swimming pool) ውስጥ በእጅ እና በእግሩ ማንቀሳቀስ ከቻለ በቀላሉ የዋና ገዳው ውሃ ላይ ይንሳፈፋል። 🫧ፊኛ(#Balloon) እጅግ ትንሽ ክብደት ያለው ሲሆን በተቃራኒው ትልቅ ሳይዝ አለው። ይሄም ፊኛ #ከክብደቱ ጋር ተመጣጣኝ የሆነ አየር ወይም ጋዝ በቀላሉ #ማንቀሳቀስ ሰለሚችል አየር ላይ በቀላሉ ይንሳፈፋል። 🫧ውሃ ከፍተኛ ዴንሲቲ(#Density) ያለው ነገር በመሆኑ ሌሎች ነገሮች ውሃ ላይ በቀላሉ ይንሳፈፋሉ። 🫧ከመሬት ውጭ አየር ላይ ግን በቀላሉ መንሳፈፍ አይቻልም ይሄም የሆነው አየር ዝቅተኛ የሆነ ዴንሲቲ ስላለው ነው። 🫧ይሄንንም ተከትሎ አየር ላይ ተንሳፎ የሚንቀሳቀስ ነገርን መስራት ለሰው ልጆች እጅግ አስቸጋሪ ነገር ሆኖም መቆየቱን ታሪክ ያወሳል። 🫧ከ18ኛ ክፍለ ዘመን በዋላ ግን የሰው ልጆች እጅግ ሀይል ያላቸውን #ሞተሮች በመስራታቸው ምክንያት ይሄንን ሞተር በመጠቀም አየር ላይ የሚንሳፍፉ ነገሮችን ለመሰራት #ሳይንቲስቶች እንደተንቀሳቀሱ ይነገራል። 🫧የሂሊኮፕተሮች ክንፍ (#Wing) የሚያንቀሳቅሰው የአየር ወይም ጋዝ ክብደት ከሂሌኮፕተሩ ክብደት ጋር ተመጣጣኝ ካልሆነ ወይም ካልበለጠ ሄሊኮፕተሩ አየር ላይ መንሳፈፍ አይችልም። 🫧ሰለዚህ የሄሊኮፕተሮች ሞተር አጠቃላይ የሂሊኮፕተሩ #ክብደት ጋር ተመጣጣኝ የሆነ አየር ወይም ጋዝ ማንቀሳቀስ አለበት ለዚህም ነው የሄሊኮፕተሮች #ፈጠራ እጅግ አስቸጋሪ የሆነው ። 🫧የሄሊኮፕተር ክንፍ እጅግ በጥንቃቄ እና በረቀቅ መንገድ ዲዛይን የተደረገ ሲሆን ይሄንን ክንፍ የሚያንቀሳቅሰው ሞተርም እጅግ ከፍተኛ የሆነ ጉልበት እንዳለው ይነገራል። 🫧ይሄንንም ተከትሎ ሂሊኮፕተሮች የአለማችን #ውዱ ተንቀሳቃሽ ነገሮች ናቸው። 🫧ሂሌኮፕተሮች አየር ላይ ለመንሳፈፍ ክንፋቸውን ይጠቀማሉ። ሚዛናቸውን ለመጠበቅ እና ወደ ተለያዩ አቅጣጫዎች ለመንቀሳቀስ ምን #ይጠቀማሉ? 🫧አሁን ነገሮች ውስብስብ ይሆናሉ!! ሂልኮፕቶሮች ኖርማሊ ከላይ ባወራነው መንገድ ቢንሳፈፉ እንኳን በአንድ በተወሰነ ቦታ ላይ ተረጋግተው መንሳፈፍ አይችሉም። ወይም ዝንብለው 360 ድግሪ ይሽከረከራሉ። 🫧ለዚህም ሳይንቲስቶች አዲስ ሀሳብን አመጡ ሌላ ከዋላ አነስተኛ የሚሽከረከር ሞተር(#Tail motor) መግጠም የሚለው ሆነ ጉዳዩ እንዲ ነው። 🫧የሄሊኮፕተር ሞተር ሲሽከረከር ቶርክ (#Torque) የተሰኘ የእሽከርክሪት ሐይል መፍጠሩ ነው። ሂሌክፕተሩ ከተንሳፈፈ በዋላ #360 ድግሪ እንዲሽከረከር ያደረገው ለዚህም ተፃራሪ ቶርክ (#Opposite torque) ከዋላ በመፍጠር ሂልኮፕተሮች #ሚዛናቸውን ጠብቀው እንዲሳፈፉ ተደርገዋል። 🫧በመቀጠለም ይሄኑን የቶርክ ፊዚክስ በመጠቀም ሄሌኮፕተሮችን ወደ ምንፈለግው አቅጣጫ ማንቀሳቀስ አንድንችል ተደርገዋል። Thanks Share share🙏🙏 Join and share 👇👇 ለተማሪዎች ሼር አርጉላቸው!👇👇 https://t.me/+dggRTB8ZIEwwMjE0 https://t.me/+dggRTB8ZIEwwMjE0 https://t.me/+dggRTB8ZIEwwMjE0
3702Loading...
14
Deebii (Answers) 1. Using the equation of motion: v = u + at    where v is the final velocity, u is the initial velocity (0 m/s in this case), a is the acceleration (2 m/s^2), and t is the time (5 seconds).    v = 0 + 2 * 5 = 10 m/s    Therefore, the car is moving at 10 m/s after 5 seconds. 2. Using the kinematic equation for vertical motion: h = (u^2)/(2g)    where h is the maximum height, u is the initial velocity (20 m/s), and g is the acceleration due to gravity (9.81 m/s^2).    h = (20^2) / (2 * 9.81) ≈ 20.41 meters    Therefore, the ball reaches a height of approximately 20.41 meters. 3. Using Newton's second law: F = ma    where F is the force applied (10 N), m is the mass of the block (2 kg), and a is the acceleration.    a = F / m = 10 / 2 = 5 m/s^2    Therefore, the acceleration of the block is 5 m/s^2. 4. Using Coulomb's Law: F = k * |q1 * q2| / r^2    where F is the electric force, k is Coulomb's constant, q1 and q2 are the charges (+3 μC and -5 μC), and r is the distance between them (2 meters).    F = (9 * 10^9) * |3 * 5| / 2^2 = 337.5 N    The force is attractive since one charge is positive and the other is negative. 5. Using Snell's Law: n1 * sin(theta1) = n2 * sin(theta2)    where n1 and n2 are the refractive indices of the two media, theta1 is the angle of incidence (30 degrees), and theta2 is the angle of refraction.    1 * sin(30) = 1.5 * sin(theta2)    sin(theta2) = sin(30) / 1.5 ≈ 0.3333    theta2 = sin^(-1)(0.3333) ≈ 19.47 degrees    Therefore, the angle of refraction inside the glass block is approximately 19.47 degrees. Thanks Share share🙏🙏 Join and share 👇👇 ለተማሪዎች ሼር አርጉላቸው!👇👇 https://t.me/+dggRTB8ZIEwwMjE0 https://t.me/+dggRTB8ZIEwwMjE0 https://t.me/+dggRTB8ZIEwwMjE0
2541Loading...
15
Physics questions 1. A car accelerates from rest at a rate of 2 m/s^2 for 5 seconds. How fast is the car moving after 5 seconds? 2. A ball is thrown vertically upward with an initial velocity of 20 m/s. How high does the ball go before it starts falling back down? 3. A block of mass 2 kg is pushed along a frictionless surface with a force of 10 N. What is the acceleration of the block? 4. Two charges of +3 μC and -5 μC are placed 2 meters apart. What is the magnitude and direction of the electric force between them? 5. A light ray enters a glass block at an angle of 30 degrees to the normal. If the refractive index of the glass is 1.5, what is the angle of refraction inside the glass block? Thanks Share share🙏🙏 Join and share 👇👇 ለተማሪዎች ሼር አርጉላቸው!👇👇 https://t.me/+dggRTB8ZIEwwMjE0 https://t.me/+dggRTB8ZIEwwMjE0 https://t.me/+dggRTB8ZIEwwMjE0
2040Loading...
Show all...
Ethiopian remedial program Biology 2015 exam quiz answer Part-5 / ባይሎጂ የሪሚድያል የ2015 ፈተና/ #remedial

If you interesting on this video Please Click the like button and share for your friends student. At the end If you access more educational video don't forget subscribe this channel and click notification button. Tnxs

Show all...
Ethiopian remedial program Biology 2015 exam quiz answer Part-3 / ባይሎጂ የሪሚድያል የ2015 ፈተና/ #remedial

If you interesting on this video Please Click the like button and share for your friends student. At the end If you access more educational video don't forget subscribe this channel and click notification button. Tnxs

Show all...
Ethiopian remedial program Biology 2015 exam quiz answer / ባይሎጂ የሪሚድያል የ2015 ፈተና/ #remedial

If you interesting on this video Please Click the like button and share for your friends student. At the end If you access more educational video don't forget subscribe this channel and click notification button. Tnxs

Grade 11 New carriculum Textbooks☝️☝️☝️ 👉Biology 👉physics 👉english 👉Chemistry 👉agriculture 👉economics 👉IT 👉History 👉Mathematics
Show all...