cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

Kokebe Tsibah General Secondary School

Since 1924

Show more
Advertising posts
2 292
Subscribers
+1324 hours
+747 days
+19730 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

ማሳሰቢያ! ለ12ኛ ክፍል ተማሪዎች 👉 ነገ ቅዳሜ በ 17/09/2016 ዓ.ም የማጠናከሪያ ትምህርት ይቀጥላል::                    ግንቦት 16/2016 ዓ.ም                           ት/ቤቱ
Show all...
👍 6
👍 2
9ኛዉ ከተማ አቀፍ የሳይንስ እና ፈጠራ ዉድድር በዚህ መልኩ ተሳታፊዎችን ይዘን በመክፈቻ ስነ-ስርዓቱ ላይ ተገኝተናል::
Show all...
👍 1
💥💥ዉድ የ12ኛ ክፍል ተማሪዎች💥💥 ከታች ባለው ሊንክ ተጨማሪ ⚡️⚡️online መለማመጃዎች እና ጥያቄዎች ጭነንላችዋል:: ከታች ባስቀመጥንላችሁ ሊንክ ገብታችሁ መጠቀም ትችላላችሁ:: Follow and share for more 🎓https://t.me/kokebetsibahexam
Show all...

👍 7
Photo unavailableShow in Telegram
በየካ ክ/ከተማ ለምትገኙ ሁሉም 2ኛ ደ/ት/ቤቶች አዲስ አበባ     ጉዳዩ፡-የ12ኛ ክፍል መማር ማስተማርን ይመለከታል  ⭐️ከላይ በርዕሱ ለመግለጽ እንደተሞከረው በሀገር አቀፍ ደረጃ ብሎም በአዲስ አበባ እና በክፍል ከተማችን በ2015 ዓ፣ም የተመዘገበው የ12ኛ ክፍል ውጤት ዝቅተኛ በመሆኑ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ት/ቢሮ በ2016 ዓ.ም የተሻለ ውጤት እንዲመዘገብ ልዩ ተኩረት በመስጠት የማጠናከሪያ ትምህርት እቅድ ታቅዶ የመማር ማስተማሩ እየተካሄደ መሆኑ ታወቃል፡፡ ⭐️ይሁን እንጅ በአንዳንድ ት/ቤቶች በመደበኛው መማር ማስተማር ላይ የማይገኙ እንዳንድ ተማሪዎች መኖራቸውን አረጋገጠናል፡፡ በመሆኑም በሚቀሩ ተማሪዎች እና ክፍለጊዜ በሚቀጡ መምህራን ላይ አስፈላጊውን ህጋዊ እርምጃ እንድትወስዱ እያሳሰብን ይህንን በማያደርግ የት/ቤት አመራር ተጠያቂ የሚደረግ መሆኑን በጥብቅ እናሳስባለን ፡፡ የየካ ክፍለ ከተማ ት/ጽ/ቤት
Show all...
👍 6 1
Photo unavailableShow in Telegram
👍 4
✨✨ለ 12ኛ ክፍል ተማሪዎች✨✨ ከላይ በቀረበው መለማመጃ መሰረት ስትገቡ የራሳችሁን የማትረሱትን 🔑🔑password🔑🔑 በመቀየር መጠቀም ትችላላችሁ::
Show all...
👍 2
03:25
Video unavailableShow in Telegram
የ12ኛ ክፍል ኦን ላይን ፈተና መለማመጃ ክፍል 1
Show all...
1
ለ 12ኛ ክፍል ተማሪዎች በዚህ መለማመጃ መለማመድ የምትችሉ መሆኑን ትምህርት ቤቱ ይገልፃል:: ት/ቤቱ
Show all...