en
Feedback
☹︎🥀

☹︎🥀

Open in Telegram

@E_S_T_I_F_X_17 @S_U_R_A_7 « 𝒕𝒊𝒌-𝒕𝒐𝒌-😂 «𝑴𝒖𝒔𝒊𝒄-🎤 « 𝒗𝒊𝒅𝒆𝒐- 📺 « 𝒑𝒊𝒄-📸 👇👇👇👇 𝐣𝐨𝐢𝐧 𝐩𝐥𝐜 ✌ Other channels @happyerrr @Happyerrr @Happyerrr Join pls️

Show more
The country is not specifiedThe category is not specified
178
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days
Posts Archive
Repost from BET PRO
አቤቱ ማረን 🥺🙏🙏

Repost from BET PRO
🎂🌹ዛሬ ልደትህ ነው🌹🎂 ባንተ የልደት ቀን 🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂 መሄድ የማይችሉ ግዑዛኑ ሁሉ ለመብረር የሚያስችል ክንፍ ያበቅላሉ እልፍ አዕላፍ አበቦች በሰማይ ላይ ያሉ በሄድክበት ሁሉ
🎂🌹ዛሬ ልደትህ ነው🌹🎂 ባንተ የልደት ቀን 🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂 መሄድ የማይችሉ ግዑዛኑ ሁሉ ለመብረር የሚያስችል ክንፍ ያበቅላሉ እልፍ አዕላፍ አበቦች በሰማይ ላይ ያሉ በሄድክበት ሁሉ እየተከተሉ ስጦታ እንሁንህ ምረጠን እያሉ መልካም ልደት #ውዴ ሲሉህ ይውላሉ 🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂 ባንተ የልደት ቀን በአለም ላይ ያሉ ስለ ወንዶች ክብር ሲያወሩ ይውላሉ እናም እኔ ላንተ እንደ ብዙ ሰውች በአለም ባላወራ ባልተርክ ባልዘምር ስላንተ ባልዘራ በትንሹም ቢሆን መልካም ልደት አልኩህ በዚህ ቅዱስ ቀን እንኳን አገኘሁህ🙏🙏 የኔ ውድ ውድ ባትወለድ ምኞቴ ነበር 😜😝😝 ከተወለድክ አይቀር ግን ድልቅቅ ብለክ ኑርልኝ 🎁🎁 😁😁 💋💋💋😘😘😘 🎂🎂🎂 🎂🎂መልካም ልደት በድጋሜ🎂🎂🎂🎂

Repost from 🐣🦋
Josiya you are special person to my life i lov u more than anyone and most of all,happy birthday my dear friend , 😍❤️❤️🎂🥳�
Josiya you are special person to my life i lov u more than anyone and most of all,happy birthday my dear friend , 😍❤️❤️🎂🥳🍾 🥳🥳🥳🥳🥳🥳🥳🥳🥳🥳🥳🥳🥳🥳🥳🥳🥳🥳🤩🥳🥳🥳🥳🥳 🍾🎂🥰🥰🥰 #suraye❤️ @mehrt_elte🎂

ዛሬ ልደትክ እንደሆነ ሳስታውስ እንኳን ተወለድክ ከማለት ይልቅ ለምን ተወለድክ 🤔 የሚለው ነው ወደ ሀሳቤ የመጣው😊 ለምን ተወለድክ ?? እናቶች ልጆቻቸውን ለስራ(ለትህምርት) በሰላም ልከው ሬሳቸውን ሲቀበሉ ለማየት ወይስ ከገዳዮቹ መሀል ለመሆን!!? ነፍሰ ጡር የሆነች ሴት ላይ ስለት የሚያነሳ ሰው ለማየት ..! ለምን ተወለድክ ? የጨቅላ ሴት ህፃናት ገላ ላይ እጁን የሚያርመሰምስ ወንድ ለማየት ? ወይስ እሱን ወንድ ለመሆን ..? ወይስ ኢትዬጲያ ከብጭቅጫቂ ልብስ የተሰፋች ይመስል ለመቀዳደድ ከሚጥሩት T P L F ወገን ለመሆን..! ለምን ተወለድክ ? ነገር ግን እናትክ ያን የጭንቅ የምጥ ጊዜዋን አንተ ተወልደክ በማየቷ ብቻ ረስታው ሳይ እንኳንም ተወለድክ እልካለው🎂🎂🎂 ከፍቶት የነበረ ፊቷ አንተን በማየት ብቻ በሳቅ ሲቀየር ሳየው እንኳንም ተወለድክላት እልካለሁ አንዲት ፍቅር የተራበች ሴት ካንተ ንፁህ ፍቅር አጊንታ ጥሟን ስትቆርጥ ካየሁ እንኳን ተወለድክላት እልካለው አማቼ ሰዎች እንባቸውን ባንተ ምክንያት አብሰው ካየው እንኳንም ተወለድክ እልካለው 🎂🎂🍡🍡🍥🍥🎂🎂 ህፃናት አንተን ሲያዩ ከተፍለቀለቁ አንድ ተስፋ የቆረጠ ሰው ባንተ ምክንያት ተስፋው ሲለመልም ካየሁ እንኳንም ተወለድክ እላለው 🍿🍭🎂 🎂 HAPPY BIRTH DAY 🎂 ለምን ተወለድክ ሳይሆን እንኳንም ተወለድክ የምትባል ያድርግክ Beya 👳‍♂ 👆 ልጅ ነች ብለክ ምርቃቴን እንዳትንቅ ይደርሳል አሜን በል 😂😜 በድጋሚ እንኳንም ተወለድክ bro From Makita... to sura

.....❤️ ....ከዛሬ ብዙ አመት በፊት ....የሆነ ሰዓት ላይ ወፎች ሲንጫጩ 🦆 እናትክ ተጨንቃ በዛሬው እለት ወደዚች አለም ቀላቀለችክ ...Still ለሷ አሁንም ልጅ ነህ ...😋...... ደሞ እናትህን ስለሁሉም ነገር አመስግናት ....ምክንያቱም የተወለድክበትን ቀን ከነ ሰዓቱ ነው የነገረችክ .....እንደነ እከሌ ....የአቶ በላቸው በሬ ገደል የገባ ቀን ነው የተወለድኩት አትልም ....😋 🎂: Yesterday Happy birthday..🍬.🤓 🎂: Today Happy birthday ......🍡.🤓 🎂: Tomorrow Happy birthday ...🍭.☺️ To_sura👱‍♂ @makitayeye @makitayeye

🎂🌹ዛሬ ልደትህ ነው🌹🎂 ባንተ የልደት ቀን 🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂 መሄድ የማይችሉ ግዑዛኑ ሁሉ ለመብረር የሚያስችል ክንፍ ያበቅላሉ እልፍ አዕላፍ አበቦች በሰማይ ላይ ያሉ በሄድክበት ሁሉ
🎂🌹ዛሬ ልደትህ ነው🌹🎂 ባንተ የልደት ቀን 🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂 መሄድ የማይችሉ ግዑዛኑ ሁሉ ለመብረር የሚያስችል ክንፍ ያበቅላሉ እልፍ አዕላፍ አበቦች በሰማይ ላይ ያሉ በሄድክበት ሁሉ እየተከተሉ ስጦታ እንሁንህ ምረጠን እያሉ መልካም ልደት #ውዴ ሲሉህ ይውላሉ 🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂 ባንተ የልደት ቀን በአለም ላይ ያሉ ስለ ወንዶች ክብር ሲያወሩ ይውላሉ እናም እኔ ላንተ እንደ ብዙ ሰውች በአለም ባላወራ ባልተርክ ባልዘምር ስላንተ ባልዘራ በትንሹም ቢሆን መልካም ልደት አልኩህ በዚህ ቅዱስ ቀን እንኳን አገኘሁህ🙏🙏 የኔ ውድ ውድ ባትወለድ ምኞቴ ነበር 😜😝😝 ከተወለድክ አይቀር ግን ድልቅቅ ብለክ ኑርልኝ 🎁🎁 😁😁 💋💋💋😘😘😘 🎂🎂🎂 🎂🎂መልካም ልደት በድጋሜ🎂🎂🎂🎂

Repost from BET PRO
ለእናትነት ክብር እሱ ከመረጠሽ ወላጄ አድርጎ ለኔ ከሰጠሽ እናቴ ብዬሽ ተቀበልኩ ፍቅርሽን አይቼ ከቀሚስሽ ስር ዋልኩ ፍቅር በተሞላ በረቀቀ መንፈስ ሴት አርገሽ ፈጥረሺኝ ያንቺን ክብር ብወርስ ይሄንን መታደል እንዴት እገፋለሁ ? እናቴ ነሽ እና ተቀብዬሻለሁ ወልደሽ ስለሳምሺኝ አመሰግንሻለሁ እማ....እናቴ ... ባንቺ መኖር ውስጥ የኔ መኖር አለ በኔ መኖር ውስጥም ያንቺ መኖር አለ አምላክ ያኑርልኝ ህይወትሽን እስካለ .... እወድሻለሁ❤️❤️😘😍😊

Repost from BET PRO
It's ma birthday 🥳🥳🥳🥳🥳 #makita🎂🎂🎂

Repost from BET PRO
It's ma birthday 🥳🥳🥳🥳🥳

Repost from dudu_nica💙💙
Yene konjo nege ledeteshi new 🙈😍😘😘😘 Bff🦋 @Mekaelina @Mekaelina
Yene konjo nege ledeteshi new 🙈😍😘😘😘 Bff🦋 @Mekaelina @Mekaelina

Repost from dudu_nica💙💙
Emmmmmm yehon sew ledetu deres yemiyaregewn asatetotal🙈🙈🙈🙈🙈 Bff 🦋 @Mekaelina @Mekaelina
Emmmmmm yehon sew ledetu deres yemiyaregewn asatetotal🙈🙈🙈🙈🙈 Bff 🦋 @Mekaelina @Mekaelina

Repost from BET PRO
#makita #sancho Ufaaa zare Des mil ken neber fexariye temesgen🙏 @makitayeye
#makita #sancho Ufaaa zare Des mil ken neber fexariye temesgen🙏 @makitayeye

Repost from BET PRO
Ooo tomorrow is my birthday 😱😱😱😱😱😱😱😱😱 @makitayeye
Ooo tomorrow is my birthday 😱😱😱😱😱😱😱😱😱 @makitayeye

Repost from BET PRO
Keweregna kemkegna ysewrachu adel mibalew Owww enante xndoch taskenugnalachu eko🥺♥️
+2
Keweregna kemkegna ysewrachu adel mibalew Owww enante xndoch taskenugnalachu eko🥺♥️

Repost from official kiki
COMING SOON 🥂🥂🥂🥂🥂🥂🥂🥂🥂 BIRTHDAY PARTY በአይነቱ ለየት ያለ ገራሚ ፓርቲ 🥳🥳🥳🥳🥳🥳🥳🥳 ለየት ካለ ኬክ🎂 ቆረሳ ጋር 💪💪ከአስተማማኝ ጥበቃ ጋር💪💪
COMING SOON 🥂🥂🥂🥂🥂🥂🥂🥂🥂 BIRTHDAY PARTY በአይነቱ ለየት ያለ ገራሚ ፓርቲ 🥳🥳🥳🥳🥳🥳🥳🥳 ለየት ካለ ኬክ🎂 ቆረሳ ጋር 💪💪ከአስተማማኝ ጥበቃ ጋር💪💪 ከተዋበ STAGE&LIGHT ጋር SOUND BY OSCAR For more info @oscaryee @Kalyee70 @Ki_ki_17 @Blenee 🍾🍸🍾🍸🍾🍸🍾🍸🍾🍸

Repost from BET PRO
Dream ♡♡♡♡♡♡ Welcome to my channel ☺️ #Tik_tok😍 #Pictures😘 #Video😎 #Music☺ #Fen_video😂 ♡♡♡♡♡♡♡♡ Cross 👇👇👇 @yosiph @makita5 Join pls 👇👇👇👇 @makitayeye

Repost from BET PRO
ያለ ዘይት የሚበሉ ምግቦች #indomie😍 #ድንች ቅቅል😋 #ዳቦ በሙዝ😍 #እንቁላል ቅቅል😘 #እንጀራ በሚጥሚጣ🤪😍 𝚓𝚘𝚒𝚗 & 𝚜𝚑𝚊𝚛 @makitayeye @makitayeye ጨምሩበት guys 👇👇👇

Repost from BET PRO
😋😋😋😋😋😋

Repost from BET PRO
photo content
+1

Repost from BET PRO
#luliyana❤️
#luliyana❤️