en
Feedback
Andebet Mersha

Andebet Mersha

Open in Telegram

ይህ የዘማሪ አንደበት መርሻ የቴሌግራም ቻናል ነዉ ። በዚህ ቻናል ሙሉ አልበሜ እና ቀጣይ የመንፈሳዊ አገልግሎችን ያገኛሉ

Show more
424
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days
Posts Archive
ነገ ለራሱ ይጨነቃልና ለነገ አትጨነቁ፤ ለቀኑ ክፋቱ ይበቃዋል። የማቴዎስ ወንጌል 6:34 #DailyAndebet #Andebetmersha #endosARTstudio #Holybible #Readyourbibl
ነገ ለራሱ ይጨነቃልና ለነገ አትጨነቁ፤ ለቀኑ ክፋቱ ይበቃዋል። የማቴዎስ ወንጌል 6:34 #DailyAndebet #Andebetmersha #endosARTstudio #Holybible #Readyourbible #Christianlife #Dailybible

መጽሐፈ ምሳሌ 18:10 የእግዚአብሔር ስም የጸና ግምብ ነው፤ ጻድቅ ወደ እርሱ ሮጦ ከፍ ከፍ ይላል። #DailyAndebet #Andebetmersha #endosARTstudio #Holybible #Read
መጽሐፈ ምሳሌ 18:10 የእግዚአብሔር ስም የጸና ግምብ ነው፤ ጻድቅ ወደ እርሱ ሮጦ ከፍ ከፍ ይላል። #DailyAndebet #Andebetmersha #endosARTstudio #Holybible #Readyourbible #Christianlife #Dailybible #Dailywisdom

እግዚአብሔር እንዲህ ይላልና፦ እነሆ፥ እንደ ንስር ይበርራል ክንፉንም በሞዓብ ላይ ይዘረጋል። ትንቢተ ኤርምያስ 48፡40 #DailyAndebet #Andebetmersha #endosARTstudio #Hol
እግዚአብሔር እንዲህ ይላልና፦ እነሆ፥ እንደ ንስር ይበርራል ክንፉንም በሞዓብ ላይ ይዘረጋል። ትንቢተ ኤርምያስ 48፡40 #DailyAndebet #Andebetmersha #endosARTstudio #Holybible #Readyourbible #Christianlife #Dailybible #Dailywisdom

1ኛ ዮሐንስ 2:1 ልጆቼ ሆይ፥ ኃጢአትን እንዳታደርጉ ይህን እጽፍላችኋለሁ። ማንም ኃጢአትን ቢያደርግ ከአብ ዘንድ ጠበቃ አለን እርሱም ጻድቅ የሆነ ኢየሱስ ክርስቶስ ነው። #DailyAndebet #An
1ኛ ዮሐንስ 2:1 ልጆቼ ሆይ፥ ኃጢአትን እንዳታደርጉ ይህን እጽፍላችኋለሁ። ማንም ኃጢአትን ቢያደርግ ከአብ ዘንድ ጠበቃ አለን እርሱም ጻድቅ የሆነ ኢየሱስ ክርስቶስ ነው። #DailyAndebet #Andebetmersha #endosARTstudio #Holybible #Readyourbible #Christianlife #Dailybible #Dailywisdom

ልጆቼ በእውነት እንዲሄዱ ከመስማት ይልቅ የሚበልጥ ደስታ የለኝም። 3ኛ የዮሐንስ መልእክት 1:4 #DailyAndebet #Andebetmersha #endosARTstudio #Holybible #Readyou
ልጆቼ በእውነት እንዲሄዱ ከመስማት ይልቅ የሚበልጥ ደስታ የለኝም። 3ኛ የዮሐንስ መልእክት 1:4 #DailyAndebet #Andebetmersha #endosARTstudio #Holybible #Readyourbible #Christianlife #Dailybible #Dailywisdom

እኛስ ያየነውንና የሰማነውን ከመናገር ዝም ማለት አንችልም፡ የሐዋርያት ሥራ 4:20 #DailyAndebet #Andebetmersha #endosARTstudio #Holybible #Readyourbible #
እኛስ ያየነውንና የሰማነውን ከመናገር ዝም ማለት አንችልም፡ የሐዋርያት ሥራ 4:20 #DailyAndebet #Andebetmersha #endosARTstudio #Holybible #Readyourbible #Christianlife #Dailybible #Dailywisdom

በኢየሱስ ክርስቶስም በሆነው ቤዛነት በኩል እንዲያው በጸጋው ይጸድቃሉ። ሮሜ 3፡24 #DailyAndebet #Andebetmersha #endosARTstudio #Holybible #Readyourbible #
በኢየሱስ ክርስቶስም በሆነው ቤዛነት በኩል እንዲያው በጸጋው ይጸድቃሉ። ሮሜ 3፡24 #DailyAndebet #Andebetmersha #endosARTstudio #Holybible #Readyourbible #Christianlife #Dailybible #Dailywisdom

photo content

Will b released on The coming Sunday .. share on Facebook will be appreciated 🙏

photo content

እርሱ ለእያንዳንዱ እንደ ሥራው ያስረክበዋል፤ ወደ ሮሜ ሰዎች 2፡6 #DailyAndebet #Andebetmersha #endosARTstudio #Holybible #Readyourbible #Christianl
እርሱ ለእያንዳንዱ እንደ ሥራው ያስረክበዋል፤ ወደ ሮሜ ሰዎች 2፡6 #DailyAndebet #Andebetmersha #endosARTstudio #Holybible #Readyourbible #Christianlife #Dailybible #Dailywisdom

ሕፃን ተወልዶልናልና፥ ወንድ ልጅም ተሰጥቶናልና፤ አለቅነትም በጫንቃው ላይ ይሆናል፤ ስሙም ድንቅ መካር፥ ኃያል አምላክ፥ የዘላለም አባት፥ የሰላም አለቃ ተብሎ ይጠራል።
ሕፃን ተወልዶልናልና፥ ወንድ ልጅም ተሰጥቶናልና፤ አለቅነትም በጫንቃው ላይ ይሆናል፤ ስሙም ድንቅ መካር፥ ኃያል አምላክ፥ የዘላለም አባት፥ የሰላም አለቃ ተብሎ ይጠራል።

የሰው አፍ ቃል የጠለቀ ውኃ ነው፥ የጥበብም ምንጭ ፈሳሽ ወንዝ ነው። መጽሐፈ ምሳሌ 18:4 #DailyAndebet #Andebetmersha #endosARTstudio #Holybible #Readyourbi
የሰው አፍ ቃል የጠለቀ ውኃ ነው፥ የጥበብም ምንጭ ፈሳሽ ወንዝ ነው። መጽሐፈ ምሳሌ 18:4 #DailyAndebet #Andebetmersha #endosARTstudio #Holybible #Readyourbible #Christianlife #Dailybible #Dailywisdom

ከክፉ እንድትጠብቃቸው እንጂ ከዓለም እንድታወጣቸው አልለምንም። የዮሐንስ ወንጌል 17:15 #DailyAndebet #Andebetmersha #endosARTstudio #Holybible #Readyourbib
ከክፉ እንድትጠብቃቸው እንጂ ከዓለም እንድታወጣቸው አልለምንም። የዮሐንስ ወንጌል 17:15 #DailyAndebet #Andebetmersha #endosARTstudio #Holybible #Readyourbible #Christianlife #Dailybible #Dailywisdom

ነገር ግን እላለሁ፥ በመንፈስ ተመላለሱ፥ የሥጋንም ምኞት ከቶ አትፈጽሙ። ወደ ገላትያ ሰዎች 5፡16 #DailyAndebet #Andebetmersha #endosARTstudio #Holybible #Ready
ነገር ግን እላለሁ፥ በመንፈስ ተመላለሱ፥ የሥጋንም ምኞት ከቶ አትፈጽሙ። ወደ ገላትያ ሰዎች 5፡16 #DailyAndebet #Andebetmersha #endosARTstudio #Holybible #Readyourbible #Christianlife #Dailybible #Dailywisdom

ወደ ኤፌሶን 3:13 ስለዚህ ስለ እናንተ ስላለ መከራዬ እንዳትታክቱ እለምናችኋለሁ፥ ክብራችሁ ነውና። #DailyAndebet #Andebetmersha #endosARTstudio #Holybible #Read
ወደ ኤፌሶን 3:13 ስለዚህ ስለ እናንተ ስላለ መከራዬ እንዳትታክቱ እለምናችኋለሁ፥ ክብራችሁ ነውና። #DailyAndebet #Andebetmersha #endosARTstudio #Holybible #Readyourbible #Christianlife #Dailybible #Dailywisdom

#DailyAndebet #Andebetmersha #endosARTstudio #Holybible #Readyourbible #Christianlife #Dailybible #Dailywisdom
#DailyAndebet #Andebetmersha #endosARTstudio #Holybible #Readyourbible #Christianlife #Dailybible #Dailywisdom

ጸጋውንም በጥበብና በአእምሮ ሁሉ አበዛልን። ወደ ኤፌሶን ሰዎች 1:8 #DailyAndebet #Andebetmersha #endosARTstudio #Holybible #Readyourbible #Christian
ጸጋውንም በጥበብና በአእምሮ ሁሉ አበዛልን። ወደ ኤፌሶን ሰዎች 1:8 #DailyAndebet #Andebetmersha #endosARTstudio #Holybible #Readyourbible #Christianlife #Dailybible #Dailywisdom