en
Feedback
UGR-13 MEMES

UGR-13 MEMES

Open in Telegram

Meme of the people by the people for the people! You are highly recommended to leave if you can't take a joke; don't go around whining about it😐 Use this to send us ur memes @PC1memebot

Show more
394
Subscribers
+124 hours
+27 days
+730 days
Posts Archive
የኢፌዴሪ ሴቶችና ሕፃናት ሚኒስቴር ቢከሰንስ?

የዛሬው የPC2 እና PC1 ጨዋታ ላይ meme አንሰራም። ለምን አትሉም...

photo content

photo content

It decreases QUALITY of sperm not QUANTITY. Demise please ህዝብ በማይሆን info አትበርዝ። ከደምሴ እና መሰል አጭበርባሪዎች ተጠንቀቁ😂😂
It decreases QUALITY of sperm not QUANTITY. Demise please ህዝብ በማይሆን info አትበርዝ። ከደምሴ እና መሰል አጭበርባሪዎች ተጠንቀቁ😂😂

ሞባይል ስልክን አብዝቶ መጠቀም የወንድ የዘር ፍሬ መጠንን እንደሚቀንስ ተገለጸ የወንድ የዘር ፍሬ መጠን ባለፉት 50 ዓመታት በግማሽ ቀንሷል ተብሏል የእጅ ስልካቸውን በቀን ከ20 ጊዜ በላይ መጠቀም በዘር ፍሬ መጠን ላይ ጉዳት እንደሚያደርስ ተመራማሪዎች ተናግረዋል የእጅ ስልክን አብዝቶ መጠቀም የወንድ የዘር ፍሬ መጠንን እንደሚቀንስ ተገለጸ። ባለፉት 50 ዓመታት የወንድ ዘር ፍሬ መጠን በግማሽ መቀነሱን ካወቁ በኋላ ተጨማሪ ምርምሮችን ሲያደርጉ ቆይተዋል። በማንችስተር ዩንቨርሲቲ የባዮሎጂ፣ ሜዲሲን እና ጤና ተመራማሪዎች ይፋ በተደረገ ጥናት መሰረት የእጅ ስልክ ወይም ሞባይል ስልክ አብዝቶ መጠቀም ለወንድ የዘር ፍሬ ወይም ስፐርም መቀነስ ይዳርጋል ማለታቸውን ሲኤንኤን ዘግቧል። እድሜያቸው ከ18 እስከ 22 በሆናቸው ወንዶች ላይ እና የእጅ ስልካቸውን በቀን 20 ጊዜ በሚጠቀሙ ሰዎች ላይ በተደረገ ጥናት የዘር ፍሬ መጠናቸው ቀንሶ ተገኝቷል። በዚህ ጥናት መሰረት 21 በመቶ የዘር ፍሬ መጠናቸው ቀንሶ ተገኝቷል የተባለ ሲሆን በተለይም 2G እና 3G ስልኮችን የሚጠቀሙ ሰዎች የበለጠ ለጉዳት ተደርገዋል ተብሏል። የእጅ ስልኮች ከፍተኛ የራዲዮ አክቲቭ ስላላቸው የወንድ የዘር ፍሬ መጠን እንዲቀንስ ምክንያት ሆነዋል ተብሏል። የእጅ ስልካቸውን በቀን አምስት ጊዜ እና ከዛ በታች የሚጠቀሙ ወንዶች የወንድ የዘር ፍሬያቸው ከፍተኛ እንደሚሆን ተመራማሪዎቹ ገልጸዋል። ወንዶች የዘር ፍሬ መጠናቸውን ለመጨመር የአካል ብቃት እንቅስቃሴ እንዲያደርጉ፣ አልኮል መጠናቸውን እንዲቀንሱ እና አመጋገባቸውን እንዲያስተካክሉም ተመራማሪዎቹ ምክር ሀሳባቸውን ለግሰዋል። እንዲሁም ሰዎች ስልካቸውን ሲጠቀሙ በተቻለ መጠን የጽሁፍ መልዕክት እንዲያደርጉ አልያም ወደ ራስቅላቸው ሳያስጠጉ እንድ ወይም ላውድ ላይ አድርግው ቢጠቀሙ የተሻለ እንደሚሆንም ተገልጿል። Source: ALAIN                አማርኛ

photo content

A human boy is conceived when a sperm fertilized an egg after waiting for 5 days in the mother's body. What will be the name of the child? ትግስቱ

Credit: Wonderer Via @PC1memebot
Credit: Wonderer Via @PC1memebot

photo content

Reproductive physio class was worth attending😂
Reproductive physio class was worth attending😂

photo content

photo content

photo content

photo content

photo content

Sami = Mr. Banana

Here Banana
Here Banana

Here's your Banana

photo content