የስኬት ስነልቦና
Open in Telegram
አእምሯችን ላይ እና ሃሳባችን ላይ በመስራት ድንቅነታችንን አውቀን ድንቅ ህይወትን እንምራ። ታላቋን ኢትዮጵያ በባለራዕዮች እውን ማድረግ።
Show more2 884
Subscribers
+3824 hours
+957 days
+13230 days
Data loading in progress...
Similar Channels
Tags Cloud
No data
Any problems? Please refresh the page or contact our support manager.
Incoming and Outgoing Mentions
---
---
---
---
---
---
Attracting Subscribers
December '24
December '24
+162
in 0 channels
November '24
+240
in 0 channels
Get PRO
October '24
+305
in 0 channels
Get PRO
September '24
+296
in 0 channels
Get PRO
August '24
+181
in 0 channels
Get PRO
July '24
+128
in 0 channels
Get PRO
June '24
+56
in 1 channels
Get PRO
May '24
+96
in 0 channels
Get PRO
April '24
+112
in 0 channels
Get PRO
March '240
in 0 channels
Get PRO
February '24
+49
in 0 channels
Get PRO
January '240
in 0 channels
Get PRO
December '230
in 0 channels
Get PRO
November '230
in 0 channels
Get PRO
October '23
+30
in 1 channels
Get PRO
September '23
+40
in 0 channels
Get PRO
August '23
+23
in 0 channels
Get PRO
July '23
+88
in 0 channels
Get PRO
June '23
+158
in 0 channels
Get PRO
May '23
+13
in 0 channels
Get PRO
April '23
+19
in 0 channels
Get PRO
March '23
+26
in 0 channels
Get PRO
February '23
+48
in 0 channels
Get PRO
January '23
+75
in 0 channels
Get PRO
December '22
+26
in 0 channels
Get PRO
November '22
+33
in 0 channels
Get PRO
October '22
+143
in 0 channels
Get PRO
September '22
+78
in 0 channels
Get PRO
August '22
+95
in 0 channels
Get PRO
July '22
+363
in 0 channels
Get PRO
June '22
+684
in 0 channels
Get PRO
May '22
+219
in 0 channels
Get PRO
April '22
+112
in 0 channels
Get PRO
March '22
+2 429
in 0 channels
| Date | Subscriber Growth | Mentions | Channels | |
| 21 December | +6 | |||
| 20 December | +25 | |||
| 19 December | +37 | |||
| 18 December | +22 | |||
| 17 December | +7 | |||
| 16 December | +3 | |||
| 15 December | 0 | |||
| 14 December | 0 | |||
| 13 December | 0 | |||
| 12 December | 0 | |||
| 11 December | 0 | |||
| 10 December | 0 | |||
| 09 December | +6 | |||
| 08 December | +9 | |||
| 07 December | +1 | |||
| 06 December | +4 | |||
| 05 December | +8 | |||
| 04 December | +3 | |||
| 03 December | +5 | |||
| 02 December | +11 | |||
| 01 December | +15 |
Channel Posts
#ሀሳብህን_ወደ_ተግባር_ለውጠው
ሀሳቦች በትኩረትና ዘለቄታ ባለው ድርጊት ወይም ተግባራት ካልተደገፉ ዋጋ ቢስ ናቸው።
ታላላቅ መሪዎች በጥሩ ሀሳቦች የሆነ ነገር ሳያደርጉ እንዲሁ አስበው ብቻ አይለቋቸውም። ታላቆቹም ታላቅ የሆኑት በሀሳብ ላይ ለመስራት ድፍረትና እምነት ስለነበራቸው ነው።
ግሩም ሀሳብ ብቻውን ዋጋ ቢስ ነው። ሀሳብን ዋጋ የሚሰጠው ተከታትለህ ወደ ተግባር የመለወጥ ድርጊት ነው...
# በጥሩ መልኩ ስራ ላይ የዋለ ተራ ሀሳብ በደካማ ሁኔታ ስራ ላይ ከዋለ ድንቅ ሀሳብ ይበልጣል።
ሀሳቦችን ወደ ስራ ለውጥ፤ ተነስ አትፍራ፤ መሪ ድፍረት አለው።
(በየቀኑ አነቃቂ መልእክቶችን፣የስኬት ስነልቦና ለመገንባት የሚያስችሉ ነገሮችን ለማግኘት ቴሌግራም ገፃችንን ይቀላቀሉ።)
Telegram-
👇👇👇
t.me/gondgroup
T.me/gondgroup
T.me/gondgroup
| 2 | **
#በዓለም_ትልቁ_ሀብት_አመለካከት_ነው።
-#ፈጣሪን አመስጋኝ ብንሆን ህይወታችን ብሩህ ይሆናል። መፍትሄ ፈላጊዎች እንጂ እንከን አሳሾች አንሆንም።
-#ብሩህ አመለካከት ብንይዝ ቀናችንም... ህይወታችንም ይስተካከል።
-#ተነጫናጭና ብሶተኛ ከሆንን የሚያጋጥመንም እንደዛው ነው።
ጥሩ አመለካከት ካለን ጥሩ እንሆናለን።
መጥፎ አመለካከት ካለን መጥፎ ነገሮች ውስጥ እንገኛለን!
-ሁልጊዜም በውስጣችን ስለምንገነባው አመለካከት ጥንቃቄ እናድርግ!
👍ውስጣችን በገነባነው ልክ ነው መልስ የሚሰጠን።
(በየቀኑ አነቃቂ መልእክቶችን፣የስኬት ስነልቦና ለመገንባት የሚያስችሉ ነገሮችን ለማግኘት ቴሌግራም ገፃችንን ይቀላቀሉ።)
Telegram-
👇👇👇
t.me/gondgroup
T.me/gondgroup
T.me/gondgroup | 3 618 |
| 3 | ዛሬ ሌላ ቀን ነው!
፨፨፨/////////፨፨፨
እነሆ አዲስ ሌላ ቀን፣ እንሆ ሌላ የተለየ እጅግ ግሩም አስደሳች ድንቅ ቀን። አዲስ ቀን የእራሱ ተስፋ፣ የእራሱ መልካም ገፅታ፣ የእራሱ የተለየ ድባብ አለው። እንደፈለከው ታደርገው ዘንድም ሙሉ ስልጣን ተሰጥቶሃል፤ ያንተ የሆነውን፣ አምላክ ያደለህን ይህን ብሩህ ቀን ማንም አይቀማህም፤ ማንም አይወስድብህም። በቀንህ ውስጥ ዳግም እራስህን መፍጠር፣ በአስደሳች ስሜት መታነፅ፣ በተለየ ድባብ መታደስ ትችላለህ። ቀንህን ዳግም እንደማታገኘው አውቀህ አጣጥመው፤ ሌላ ጊዜ እንጂ ይህን ውድ ጊዜ ዳግም እንደማታገኘው ተረድተህ ከልብህ ኑርበት። ቀናት ቀናት ላይ በተጨመሩልህ ቁጥር ህይወትህ ወደ መዳረሻዋ እየተጠጋች ነውና በተቻለህ መጠን ያለህን ጊዜ ዋጋ ስጠው፤ በጥቃቅን ቅፅበታት ውስጥ እራስህን አግኝ፤ ህይወትህን ነፍስ ስጠው።
አዎ! ጀግናዬ..! ዛሬ ሌላ ቀን ነው፤ የሃሳብ ክምርህ እንዳለፈ ቁጠረው፤ ጭንቀትህ እንደተወገደ ይሰማህ፤ አሁን በጣም ተረጋግተሃል፤ ሰላም ተሰምቶሃል፤ የዛሬ ውድ ዋጋ፣ የአሁን የማይለካ ዋጋ በደምብ ገብቶሃል። ህይወት ትናንት ወይም ነገ ሳይሆን ዛሬና አሁን እንደሆነ ተረድተሃል። እጅግ በጣም ብዙ አስጊና አስጨናቂ የህይወት ገጠመኞች ይኖሩ ይሆናል ነገር ግን ዛሬህን የሚቀሙና አሁንህን የሚያበላሹ ከሆነ ፈጣን እርምጃ ልትወስድባቸው ይገባል። ሁሌም እንዳሰብከውና ባቀድከው ልክ ላትኖር ትችላለህ፣ አንዳንድ ያልታሰበና የተዛባ ነገር ሊገጥምህ ይችላል። ይህም ሁነት ከትልቁ ሃሳብና እቅድህ ሊያስቀርህ አይገባም።
አዎ! ታሪክን አትኖረውም በነገ ውስጥም አትገኝም። ተጨባጩ ህይወትህ ዛሬና አሁን ነው።
t.me/gondgroup
T.me/gondgroup | 1 625 |
| 4 | #ሰላም_ውድ_ቤተሰቦች
እያንዳንዱ ቀን እድል ነው እንጠቀምበት!!!
መልካም የስኬት ቀን ተመኘን!!!
(በየቀኑ አነቃቂ መልእክቶችን፣የስኬት ስነልቦና ለመገንባት የሚያስችሉ ነገሮችን ለማግኘት ቴሌግራም ገፃችንን ይቀላቀሉ።)
Telegram-
👇👇👇
t.me/gondgroup
T.me/gondgroup
T.me/gondgroup | 1 529 |
| 5 | #ሰላም_ውድ_ቤተሰቦች
*** ያለህን ጊዜ አጣጥመው! ***
የማይጠቅምህን ነገር ያለማቋረጥ ማድረግህን ተው! ለአንተ አስፈለጊ የሆኑ ነገሮች ለማድረግ ጊዜ አትውሰድ! እናም ያለህን ጊዜ አጣጥመው። ህይወት አጭር ስትሆን ማድረግ የምትችለው እንደዚያ ነው! —Paul Graham
በዚህ ምድር ላይ ለመኖር በተሰጠህ አጭር እድሜህ የማይጠቅምህን በማድረግ ጊዜህን አታባክን። ይልቁንም ያለችህን ጊዜ ለአንተ እና ለሌሎች የሚጠቅም ነገር ብቻ በማድረግ ለአንተ ደስታን ለሌሎች ሃሴትን ፍጠር።
መልካም የስኬት ቀን ተመኘን!!!
(በየቀኑ አነቃቂ መልእክቶችን፣የስኬት ስነልቦና ለመገንባት የሚያስችሉ ነገሮችን ለማግኘት ቴሌግራም ገፃችንን ይቀላቀሉ።)
Telegram-
👇👇👇
t.me/gondgroup
T.me/gondgroup
T.me/gondgroup | 1 663 |
| 6 | #ሰላም_ውድ_ቤተሰቦች
መልካም የስኬት ቀን ተመኘን!!!
(በየቀኑ አነቃቂ መልእክቶችን፣የስኬት ስነልቦና ለመገንባት የሚያስችሉ ነገሮችን ለማግኘት ቴሌግራም ገፃችንን ይቀላቀሉ።)
Telegram-
👇👇👇
t.me/gondgroup
T.me/gondgroup
T.me/gondgroup | 1 744 |
| 7 | #ሰላም_ውድ_ቤተሰቦች
በህይወት እስካለህ ልትሳሳት ፣ ልትወድቅ ትቸላለህ ፣ ሰዎች ላይቀበሉህ ይችላሉ ፣ ወይም ሀሳብህን ላይረዱህ ፣ ቦታ ላይሰጡህ ይችላሉ ፣ በእጅህ ላይ ያለው ሙሉ በሙሉ አመድ ሆኖ ልታገኘው ትችላለህ ፣ ሰዎች ሊጠሉህ ፣ ሊያሙህ ፣ ወይ ስም ሊያወጡልህ ፣ አሊያም ሊስቁብህ ፣ ይችላሉ።
:
" በህይወት ውስጥ ትልቁ ስህተት ለሁሉም ሰው ትክክለኛ ሆኖ ለመታየት መሞከር ነው። መልካም ብትሆን ክፉዎች ይጠሉሀል። አዋቂ ብትሆን አላዋቂዎች ባዶነታቸውን ስለምትገልጥባቸው አብዝተው ይፀየፉሀል። ብርሃናዊ ራዕይ ቢኖርህ የጨለምተኞችን ጨለማ ስለምታሳይ መኖርህ ያንገበግባቸዋል። ነፃ አውጭ ብትሆን ጨቋኞች ያሳድዱሀል።
:
ምናለፋህ በአለም ስትኖር በሙሉ ድምፅ ልትወደድም፣ ልትጠላም አትችልም። ስለዚህ በደረስክበት ሁሉ ልክ እንደ ውሃ ቅርፅህን አትቀያይር! ከምንም በላይ በፈጣሪህ ፊት ትክክል ሁን!"
አንድ ነገር ልንገራችሁ!
:
በህይወትሁ ማንንም አትውቀሱ
ጥሩ ሰዎች ደስታን ይሰጡዃችሀል
መጥፎ ሰዎች ልምድ ይሆኑዃችሀል
ክፉ ሰዎች ማስጠንቀቂያ ይሆኑዃችሀል
ምርጥ ሰዎች ትዝታ ይሆኑዃችሀል።
(ጋሽ ስብሃት ገብረእግዚአብሄር)
(በየቀኑ አነቃቂ መልእክቶችን፣የስኬት ስነልቦና ለመገንባት የሚያስችሉ ነገሮችን ለማግኘት ቴሌግራም ገፃችንን ይቀላቀሉ።)
Telegram-
👇👇👇
t.me/gondgroup
T.me/gondgroup
T.me/gondgroup | 1 733 |
| 8 | #ሰላም_ውድ_ቤተሰቦች
መልካም የስኬት ቀን ተመኘን!!!
(በየቀኑ አነቃቂ መልእክቶችን፣የስኬት ስነልቦና ለመገንባት የሚያስችሉ ነገሮችን ለማግኘት ቴሌግራም ገፃችንን ይቀላቀሉ።)
Telegram-
👇👇👇
t.me/gondgroup
T.me/gondgroup
T.me/gondgroup | 1 667 |
| 9 | #ሰላም_ውድ_ቤተሰቦች
#እንደሚሳካላቹህ_በማመን_ጉዟቹሁን_ቀጥሉ!!!
መልካም የስኬት ቀን ተመኘን!!!
(በየቀኑ አነቃቂ መልእክቶችን፣የስኬት ስነልቦና ለመገንባት የሚያስችሉ ነገሮችን ለማግኘት ቴሌግራም ገፃችንን ይቀላቀሉ።)
Telegram-
👇👇👇
t.me/gondgroup
T.me/gondgroup
T.me/gondgroup | 1 482 |
| 10 | #ሰላም_ውድ_ቤተሰቦች
መልካም የስኬት ቀን ተመኘን!!!
(በየቀኑ አነቃቂ መልእክቶችን፣የስኬት ስነልቦና ለመገንባት የሚያስችሉ ነገሮችን ለማግኘት ቴሌግራም ገፃችንን ይቀላቀሉ።)
Telegram-
👇👇👇
t.me/gondgroup
T.me/gondgroup
T.me/gondgroup | 1 749 |
| 11 | #ሰላም_ውድ_ቤተሰቦች
መልካም የስኬት ቀን ተመኘን!!!
(በየቀኑ አነቃቂ መልእክቶችን፣የስኬት ስነልቦና ለመገንባት የሚያስችሉ ነገሮችን ለማግኘት ቴሌግራም ገፃችንን ይቀላቀሉ።)
Telegram-
👇👇👇
t.me/gondgroup
T.me/gondgroup
T.me/gondgroup | 1 763 |
| 12 | No text... | 1 |
| 13 | መልካም የስኬት ጊዜ ተመኘን!!!
ባለን እናተኩር!
(በየቀኑ አነቃቂ መልእክቶችን፣የስኬት ስነልቦና ለመገንባት የሚያስችሉ ነገሮችን ለማግኘት ቴሌግራም ገፃችንን ይቀላቀሉ።)
Telegram-
👇👇👇
t.me/gondgroup
T.me/gondgroup
T.me/gondgroup | 1 865 |
| 14 | ፍጠኑ ፍጠኑ ዛሬ ምሽት ይጀመራል!!!
የአንድ ወር ነፃ ስልጠናውን ለመካፈል እሄንን ከታች ያለውን በመንካት በመመዝገብ ሊንክ ይልክልናል
👇👇👇👇👇👇
@successvillagebot
@successvillagebot
@successvillagebot | 444 |
| 15 | የአንድ ወር ነፃ ስልጠናውን ለመካፈል እሄንን ከታች ያለውን በመንካት በመመዝገብ ሊንክ ይልክልናል
👇👇👇👇👇👇
@successvillagebot
@successvillagebot
@successvillagebot | 397 |
| 16 | መልካም የስኬት ቀን ተመኘን!!!
(በየቀኑ አነቃቂ መልእክቶችን፣የስኬት ስነልቦና ለመገንባት የሚያስችሉ ነገሮችን ለማግኘት ቴሌግራም ገፃችንን ይቀላቀሉ።)
Telegram-
👇👇👇
t.me/gondgroup
T.me/gondgroup
T.me/gondgroup | 1 583 |
| 17 | የአንድ ወር ነፃ ስልጠናውን ለመካፈል እሄንን ከታች ያለውን በመንካት በመመዝገብ ሊንክ ይልክልናል
👇👇👇👇👇👇
@successvillagebot
@successvillagebot
@successvillagebot | 600 |
| 18 | የአንድ ወር ነፃ የግል ስዕብና ስልጠና ቅዳሜ እንደሚጀምር ያውቃሉ? | 577 |
| 19 | የአንድ ወር ነፃ ስልጠናውን ለመካፈል እሄንን ከታች ያለውን በመንካት በመመዝገብ ሊንክ ይልክልናል
👇👇👇👇👇👇
@successvillagebot
@successvillagebot
@successvillagebot | 646 |
| 20 | የምስራች ታላቁ የስኬት መንደር ለአንድ ወር የሚቆይ ነፃ ተግባራዊ ለውጥ የሚያወጣ ስልጠና ለመስጠት ምዝገባ ላይ ነው መሰልጠን የምትፈልጉ በዚህ ይመዝገቡ
👇👇👇👇👇👇
@successvillagebot
@successvillagebot
@successvillagebot | 709 |
