Construction Solution- @Consite Media[የግንባታ ሥራ ተቋራጮች]🏗
Open in Telegram
Addis Ababa, Ethiopia Con-Site is a Comprehensive Construction Filed Works and Materials Reference Catalogue for Architects, Engineers, Consultants and Customer service. t.me/ConsitesolutionBot ☜|]Chat us! Buy ads: https://telega.io/c/consite
Show more3 592
Subscribers
-124 hours
-47 days
-2230 days
Posts Archive
የግንባታ ጨረታ | Tender
ኢትዮጵያ ሄራልድ ህዳር 22 ቀን 2015
በየቀኑ ለሚወጡ የግንባታ ጨረታ ማስታወቂያ በቋሚነት ከስር ያለውን
የቴሌግራም ዌብሳይታችን ይከታተሉ
https://t.me/unityconsupply
የግንባታ ጨረታ | Tender
ኢትዮጵያ ሄራልድ ህዳር 22 ቀን 2015
በየቀኑ ለሚወጡ የግንባታ ጨረታ ማስታወቂያ በቋሚነት ከስር ያለውን
የቴሌግራም ዌብሳይታችን ይከታተሉ
https://t.me/unityconsupply
የግንባታ ጨረታ | Tender
አዲስ ዘመን ህዳር 21 ቀን 2015
በየቀኑ ለሚወጡ የግንባታ ጨረታ ማስታወቂያ በቋሚነት ከስር ያለውን
የቴሌግራም ዌብሳይታችን ይከታተሉ
https://t.me/unityconsupply
ጨረታ ጠቅላላ ስራ ተቆራጭ
አዲስ ዘመን ህዳር 21 ቀን 2015
በየቀኑ ለሚወጡ የግንባታ ጨረታ ማስታወቂያ በቋሚነት ከስር ያለውን
የቴሌግራም ዌብሳይታችን ይከታተሉ
https://t.me/unityconsupply
ጨረታ | Tender
አዲስ ዘመን ህዳር 21 ቀን 2015
የቴሌግራም ዌብሳይታችን ይከታተሉ
https://t.me/unityconsupply
ጨረታ| Tendar
ኢትዮጵያን ሄራልድ ህዳር 20 ቀን 2015 ዕትም ላይ የተወሰደ
በየቀኑ ለሚወጡ የግንባታ ጨረታ ማስታወቂያ በቋሚነት ከስር ያለውን
የቴሌግራም ዌብሳይታችን ይከታተሉ
https://t.me/unityconsupply
ጨረታ | Tender
አዲስ ዘመን ህዳር 18 ቀን 2015
የቴሌግራም ዌብሳይታችን ይከታተሉ
https://t.me/unityconsupply
የግንባታ ጨረታ |Tender
አዲስ ዘመን ህዳር 19 ቀን 2015
የቴሌግራም ዌብሳይታችን ይከታተሉ
https://t.me/unityconsupply
የግንባታ ጨረታ |Tender/Bid
አዲስ ዘመን ህዳር 18 ቀን 2015
የቴሌግራም ዌብሳይታችን ይከታተሉ
https://t.me/unityconsupply
ጨረታ | Tender/Bid
አዲስ ዘመን ህዳር 18 ቀን 2015
የቴሌግራም ዌብሳይታችን ይከታተሉ
https://t.me/unityconsupply
የኮንስትራክሽን ልማት ኢንዱስትሪ ፖሊሲ
ለግንባታ ዘርፍ በቋሚነት ከስር ያለውን
የቴሌግራም ዌብሳይታችን ይከታተሉ
https://t.me/unityconsupply
የግንባታ ጨረታ | Tender
የወራቤ ኮምፕሬንሲቭ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል የ2015 በጀት ዓመት ለሚያስገነባው
ሎት 1: የስቶር ግንባታ እና
ሎት 2፡ የእንስሬተር ግንባታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል።
ስለሆነም በዘርፉ ፈቃድና አቅም ያላቸው G.C./B.C6 እና ከዚያ በላይ የሆኑ ተጫራቾችን፡-
የዘመኑን ግብር አጠናቀው የከፈሉ እና የተጨማሪ እሴት ታከስ የምዝገባ ሰርተፊኬት የሚያቀርቡ።
የንግድና የሥራ ፈቃድ የ2014 በጀት ዓመት የታደሰ ያላቸውና ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ።
የኮንስትራክሽን ከተማ ልማት ሚኒስቴር የዘመኑን ምዝገባ ሰርተፍኬት የሚያቀርቡ።
የጨረታ ዋስትና 5,000 (አምስት ሺህ) ማስያዝ የሚችሉ ሲሆን ለስድስት ወር የጸና መሆን አለበት ከዛ በታች ሆነ ውድቅ ይደረጋል።
መስራት አቅም እንዳላቸው የሚገልጽ የወቅቱን የባንክ እስቴትመንት እና የስራ ልምድ ብቃት ማስረጃ ማቅረብ የሚችል።
የዚህ ጨረታ ተካፋዮች በገንዘብና ኢኮኖሚ ልማት ሚ/ር በአቅራቢዎች ዝርዝር ውስጥ የተመዘገቡና የምስክር ወረቀት ማቅረብ አለባቸው።
የኦዲት ሪፖርት እና የድርጅቱ አወቃቀርንና ከዚህ በፊት የሰራቸውን ስራዎች የሚገልጽ የስራ ልምድ ማቅረብ የሚችል ተቋራጮች ሰነዱን ከወራቤ ኮምፕሬንሲቭ ስፔሻላይድ ሆስፒታል ቢሮ ቁጥር 205 በመቅረብ ለሰነድ የማይመለስ ብር 200 (ሁለት መቶ ብር) በመከፈል መግዛት የምትችሉ መሆኑን እያሳወቅን የጨረታ ሰነዱን ፋይናንሺያል ዶከመንት በሚገባ በመሙላት አንድ ኦርጅናልና 2 ኮፒ ለየብቻ ቴክኒካል ዶክመንትን አንድ ኦርጅናልና ሁለት ኮፒ በታሸገ ኤንቨሎፕ በማድረግ ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከታተመበት ቀን ጀምሮ ባሉት 21 ተከታታይ ቀናት በኋላ ባለው የስራ ቀን ውስጥ ከ8፡00 ሰዓት ድረስ በግዥ ፋይናንስና ንብረት አስተዳደር ክፍል 205 ለዚሁ በተዘጋጀ የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል። የጨረታ ሳጥኑ በዚሁ እለት በ8፡00 ታሽጎ ከቀኑ 8:30 ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ጨረታው ይከፈታል።
ማሳሰቢያ፡-
የተወዳዳሪ ያቀረቡት የጨረታ ዋስትና ከተጠየቀው ዋጋ አንሶ ከተıኘ ከጨረታው ይሰረዛል።
የተወዳዳሪ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው አለመገኘት የጨረታ መክፈቻ ቀን አይለውጠውም።
ሆስፒታሉ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
ለበለጠ መረጃ:-
በስልክ ቁጥር 046 329 9263
ደውሎ መጠየቅ ይችላሉ
የወራቤ ኮምፕሬሄንሲቭ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል
የቴሌግራም ዌብሳይታችን ይከታተሉ
https://t.me/unityconsupply
ጨረታ | Tendar
ኢትዮጵያን ሄራልድ ህዳር 16 ቀን 2015 ዕትም ላይ የተወሰደ
የቴሌግራም ዌብሳይታችን ይከታተሉ
https://t.me/unityconsupply
ጨረታ | Tender
አዲስ ዘመን ህዳር 16 ቀን 2015 ዕትም ላይ የተወሰደ
የቴሌግራም ዌብሳይታችን ይከታተሉ
https://t.me/unityconsupply
ጨረታ | Tender
አዲስ ዘመን ህዳር 16 ቀን 2015 ዕትም ላይ የተወሰደ
የቴሌግራም ዌብሳይታችን ይከታተሉ
https://t.me/unityconsupply
የግንባታ ጨረታ | Tender
ሪፖርተር ህዳር 15 ቀን 2015 ዕትም ላይ የተወሰደ
የቴሌግራም ዌብሳይታችን ይከታተሉ
https://t.me/unityconsupply
የጨረታ | Tender
የለኩ ከተማ አስ/ር ፋይናንስ ጽ/ቤት በከተማው ባህል ፣ ቱሪዝምና ስፖርት ጽ/ቤት ሥር በ01 ቀበሌ ዉስጥ ያለዉን ስታድዬም አጥርና የጥበቃ ቤት ሥራ ህጋዊ የሆኑና ደረጀቸዉን BC-5/ GC-5ና ከዚያ በላይ የሆኑትን ተጫራቾችን በማወዳደር ለማሰራት ይፈልጋል።
በዚሁ መሰረት
- የዘርፉ ህጋዊ ፈቃድ ያላቸዉ
- የዘመኑን ግብር የከፈሉ
- የቫት ተመዝጋቢ የሆኑ
- የቲን ተመዝጋቢ የሆኑበት ሰርተፍኬት ማቅረብ የሚችሉ
የመልካም ሥራ አፈፃጸም ያላቸዉ
የ2015 ዓ.ም. የንግድ ሥራ ፈቃዳቸዉ ያሳደሱ
የጨረታ ዶክሜንት ሰነድ 1 (አንድ) ኦርጅናል እና ሁለት (2) ኮፒ ማቅረብ የሚችሉ
የጨረታ ማስከበሪያ ዋጋ ብር 20,000.00 (ሃያ ሺህ ብር) በጥሬ ገንዘብ ወይም በባንክ የተረጋጠ CPO ማስያዝ የምችሉ የማይመለስ 200 (ሁለት መቶ ብር) በገቢዎች ጽ/ቤት በመክፈል የስራዉ ዝርዝር የሚያሳይ /ሰነድ ከለኩ ከተማ ፋይናንስ ጽ/ቤት መዉሰድ ይችላሉ።
ተጫራቾች ይህ የጨረታ ማስታወቂያ ከወጣበት ጊዜ አንስቶ ለ15(አስራ አምስት) ተከታታይ ቀናት ባለዉ ጊዜ ዉስጥ የእስታድዬም አጥርና የጥበቃ ቤት ግንባታ ሥራ የሚሰሩበትን ጠቅላላ ዋጋ በመግለጽ በፖስታ አሽጋችሁ ዘወትር በስራ ሰዓት ለኩ ከተማ አስ/ፋይናንስ ጽ/ቤት በግፋን ስራ ሂደት ክፍል በተዘጋጀዉ ሳጥን ዉስጥ ማኖር ይችላሉ። ጨረታዉ የሚከፈተዉ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸዉ በተገኙበት /ባልተገኙበት/ በ16ኛዉ ቀን 2015 ዓ.ም. ሲሆን የጨረታ ሳጥኑ በዕለቱ በ8፡30 ሰዓት ታሽጎ በዚያዉ እለት በ9፡00 ሰዓት ይከፈታል።
ማሳሰቢያ፡- መ/ቤቱ በጨረታዉ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታዉን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ። 16ኛዉ ቀን የበዓል ቅዳሜ/እሁድ ከሆነ በማግስቱ ስራ ቀን ይከፈታል።
ለበለጠ መረጃ 0984 16 54 39
በሲዳማ/ብ/ክ/መንግስት የለኩ ከተማ አስ/ር ፋይናንስ ጽ/ቤት
የቴሌግራም ዌብሳይታችን ይከታተሉ
https://t.me/unityconsupply
ጨረታ | Tender
Proc. Ref/No: DDA/HB/PC-01/2015
1. To: ALL CONTRACTORS OF GC/BC-8 & Above CONSTRUCTION ENTERPRISES WITH LICENSE VALID FOR THE YEAR 2015
2. The D.D Administration Health Bureau has funds with a procurement entity budget to be used for the procurement construction of Health Facility upgrading Located at Legeoda Gudufeta Health Center and Sabyan General Hospital
3. all eligible bidders should present from the mandated public body:
Renewed trade license for the year
Supplier certificate in Dire Dawa Administration
Renewed professional certificate of registration
Tax clearance and VAT registration certificate
Micro and Small enterprise certificate & level of grade from the Administration Micro and Small enterprise Development agency.
4. A complete set of bidding documents may be purchased by any interested eligible bidder on the submission of a written application to the D.D Administration Health Bureau Room No- up to the payment of 200(Two Hundred BIRR ONLY)
5. Bidding will be, conducted in accordance with open national tendering procedures contained in the public procurement proclamation of the Federal Gov't of Ethiopia and is open to all bidders from eligible source countries.
6. interested eligible bidders may obtain further information from D.D Administration Health Bureau and inspect the bidding document at the address given below from 7:30-12:00 Am & 2:00-5:30 pm working hours.
7. Bids must be delivered to the address below at or before 9:00 AM on the 22nd Date from the date of Announcement. Bids shall be valid for a period of 90 days after bid opening and all bids must be accompanied by a bid security of 100,000(One hundred thousand birr) in the form of cash, a certified check or payable order, bank draft, letter of credit, or an unconditional bank guarantee. The bid security shall be valid for 28 days beyond the validity of the bid. Late bids shall be rejected.
8. Bids will be opened in the presence of bidders' representatives who choose to attend at the same place & Date at 9:30 AM at the office of D.D Administration Health Bureau
9. The Construction works shall be complete within a maximum of 240 calendar days from the commencement of the work.
10. The Employer Reserves The Right to Reject Any or All Bids
Address: D.D Administration Health Bureau
Telephone No. 025-111-2330
የቴሌግራም ዌብሳይታችን ይከታተሉ
https://t.me/unityconsupply
የጨረታ | Tender
የወራቤ ኮምፕሬንሲቭ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል የ2015 በጀት ዓመት ለሚያስገነባው
ሎት 1: የስቶር ግንባታ እና
ሎት 2፡ የእንስሬተር ግንባታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል።
ስለሆነም በዘርፉ ፈቃድና አቅም ያላቸው G.C./B.C6 እና ከዚያ በላይ የሆኑ ተጫራቾችን፡-
የዘመኑን ግብር አጠናቀው የከፈሉ እና የተጨማሪ እሴት ታከስ የምዝገባ ሰርተፊኬት የሚያቀርቡ።
የንግድና የሥራ ፈቃድ የ2014 በጀት ዓመት የታደሰ ያላቸውና ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ።
የኮንስትራክሽን ከተማ ልማት ሚኒስቴር የዘመኑን ምዝገባ ሰርተፍኬት የሚያቀርቡ።
የጨረታ ዋስትና 5,000 (አምስት ሺህ) ማስያዝ የሚችሉ ሲሆን ለስድስት ወር የጸና መሆን አለበት ከዛ በታች ሆነ ውድቅ ይደረጋል።
መስራት አቅም እንዳላቸው የሚገልጽ የወቅቱን የባንክ እስቴትመንት እና የስራ ልምድ ብቃት ማስረጃ ማቅረብ የሚችል።
የዚህ ጨረታ ተካፋዮች በገንዘብና ኢኮኖሚ ልማት ሚ/ር በአቅራቢዎች ዝርዝር ውስጥ የተመዘገቡና የምስክር ወረቀት ማቅረብ አለባቸው።
የኦዲት ሪፖርት እና የድርጅቱ አወቃቀርንና ከዚህ በፊት የሰራቸውን ስራዎች የሚገልጽ የስራ ልምድ ማቅረብ የሚችል ተቋራጮች ሰነዱን ከወራቤ ኮምፕሬንሲቭ ስፔሻላይድ ሆስፒታል ቢሮ ቁጥር 205 በመቅረብ ለሰነድ የማይመለስ ብር 200 (ሁለት መቶ ብር) በመከፈል መግዛት የምትችሉ መሆኑን እያሳወቅን የጨረታ ሰነዱን ፋይናንሺያል ዶከመንት በሚገባ በመሙላት አንድ ኦርጅናልና 2 ኮፒ ለየብቻ ቴክኒካል ዶክመንትን አንድ ኦርጅናልና ሁለት ኮፒ በታሸገ ኤንቨሎፕ በማድረግ ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከታተመበት ቀን ጀምሮ ባሉት 21 ተከታታይ ቀናት በኋላ ባለው የስራ ቀን ውስጥ ከ8፡00 ሰዓት ድረስ በግዥ ፋይናንስና ንብረት አስተዳደር ክፍል 205 ለዚሁ በተዘጋጀ የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል።
የጨረታ ሳጥኑ በዚሁ እለት በ8፡00 ታሽጎ ከቀኑ 8:30 ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ጨረታው ይከፈታል።
ማሳሰቢያ፡
የተወዳዳሪ ያቀረቡት የጨረታ ዋስትና ከተጠየቀው ዋጋ አንሶ ከተıኘ ከጨረታው ይሰረዛል።
የተወዳዳሪ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው አለመገኘት የጨረታ መክፈቻ ቀን አይለውጠውም።
ሆስፒታሉ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር
046 329 9263 ደውሎ መጠየቅ ይችላሉ።
የወራቤ ኮምፕሬሄንሲቭ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል
የቴሌግራም ዌብሳይታችን ይከታተሉ
https://t.me/unityconsupply
የግንባታ ጨረታ | Tender
አዲስ ዘመን ህዳር 14 ቀን 2015 ዕትም ላይ የተወሰደ
የቴሌግራም ዌብሳይታችን ይከታተሉ
https://t.me/unityconsupply
