en
Feedback
Construction Solution- @Consite Media[የግንባታ ሥራ ተቋራጮች]🏗

Construction Solution- @Consite Media[የግንባታ ሥራ ተቋራጮች]🏗

Open in Telegram

Addis Ababa, Ethiopia Con-Site is a Comprehensive Construction Filed Works and Materials Reference Catalogue for Architects, Engineers, Consultants and Customer service. t.me/ConsitesolutionBot ☜|]Comments Construction Solution Official Service

Show more
3 583
Subscribers
+224 hours
-47 days
-430 days
Posts Archive
የግንባታ ስራ ተቆራጮች | ጨረታ @unitysupplydb1 <<´ገፃችን አዲስ ዘመን ግንቦት 01 ቀን 2015 የቴሌግራም ዌብሳይታችን ይከታተሉ https://t.me/unityconsupply &
የግንባታ ስራ ተቆራጮች | ጨረታ @unitysupplydb1 <<´ገፃችን አዲስ ዘመን ግንቦት 01 ቀን 2015 የቴሌግራም ዌብሳይታችን ይከታተሉ https://t.me/unityconsupply   ----------- ጨረታ | bid ----------- ዩ ኒ ቲ´ ኮንስትራክሽን ስራ ኦፊሻሎች

የግንባታ ስራ ተቆራጮች | ጨረታ @unitysupplydb1 &lt;&lt;´ገፃችን አዲስ ዘመን ሚያዝያ 30 ቀን 2015 የቴሌግራም ዌብሳይታችን ይከታተሉ https://t.me/unityconsupply &
የግንባታ ስራ ተቆራጮች | ጨረታ @unitysupplydb1 <<´ገፃችን አዲስ ዘመን ሚያዝያ 30 ቀን 2015 የቴሌግራም ዌብሳይታችን ይከታተሉ https://t.me/unityconsupply   ----------- ጨረታ | bid ----------- ዩ ኒ ቲ´ ኮንስትራክሽን ስራ ኦፊሻሎች

የግንባታ ስራ ተቆራጮች | ጨረታ @unitysupplydb1 &lt;&lt;´ገፃችን አዲስ ዘመን ሚያዝያ 27 ቀን 2015 የቴሌግራም ዌብሳይታችን ይከታተሉ https://t.me/unityconsupply &
የግንባታ ስራ ተቆራጮች | ጨረታ @unitysupplydb1 <<´ገፃችን አዲስ ዘመን ሚያዝያ 27 ቀን 2015 የቴሌግራም ዌብሳይታችን ይከታተሉ https://t.me/unityconsupply   ----------- ጨረታ | bid ----------- ዩ ኒ ቲ´ ኮንስትራክሽን ስራ ኦፊሻሎች

በዩኒቲ ኮንስትራክሽን ግሩፕ ውስጥ እኛ ባለሞያዎችን ጠቅላላ ስራ ተቋራጮች ና ጨረታ እንዲሁም አምራች ድርጅቶችን ወኪል አቅራቢዎችን በእጅ ስልክዎ ብቻ በመደወል ያገኛሉ። ጊዜ ና ገንዘቦዎን ይቆጥባሉ! Official: ዩ ኒ ቲ´ ኮንስትራክሽን ገበያ ቴክኖሎጂ ስልክ፦📞+251-989-999-001/ማስታወቂያ t.me/UnitySupplydbot ☜|] ለመስራት የፈለጉትን እናቀርባለን! #ያማርጡ #ይዘዙ

የግንባታ ስራ ተቋራጭ/ጨረታ በየቀኑ ለሚወጡ ነፃ ጨረታዎች ማስታወቂያ በቋሚነት ከስር ባለው ቴሌግራም ዌብሳይታችን/ይከታተሉ https://t.me/unityconsupply   ----------- ጨረታ | bid ----------- ዩ ኒ ቲ´ ኮንስትራክሽን ስራ ኦፊሻሎች

የኮንስትራክሽን_ሥራዎች_ውል_አዘገጃጀት፣_ለሕግ_ባለሞያዎችና_ለምሕንድስና_ባለሞያዎች_በአማርኛ_የቀረበ፤.pdf2.72 KB

ሸማቾች ከተተመነው ዋጋ በላይ ከፍለው መሸመት የሌለባቸው መሆኑ የተገለጸ ሲሆን፣ ጉዳዩ ሲያጋጥማቸውም በነፃ የስልክ ቁጥር 8588 በመደወል ጥቆማ እንዲያደርሱም ቢሮው ጠይቋል፡፡ በመሆኑም የሲሚንቶ መ
ሸማቾች ከተተመነው ዋጋ በላይ ከፍለው መሸመት የሌለባቸው መሆኑ የተገለጸ ሲሆን፣ ጉዳዩ ሲያጋጥማቸውም በነፃ የስልክ ቁጥር 8588 በመደወል ጥቆማ እንዲያደርሱም ቢሮው ጠይቋል፡፡ በመሆኑም  የሲሚንቶ መሸጫ ዋጋ ፦ ደርባ 1 ሺህ 67 ብር ከ36 ሳንቲም፣ ዳንጎቴ 1 ሺህ 106 ብር ከ85 ሳንቲም፣ ሃበሻ ሲሚንቶ 1 ሺህ 305 ብር፣ ኢትዮ 1 ሺህ 56 ብር ከ80 ሳንቲም፣ ሙገር 1 ሺህ 16 ብር ከ52 ሳንቲም፣ ናሽናል ሲሚንቶ 1 ሺህ 169 ብር ከ98 ሳንቲም፣ ካፒታል 1 ሺህ 101 ብር ከ05 ሳንቲም መሆኑን ቢሮው አስታወቋል፡፡

የግንባታ ስራ ተቆራጮች | ጨረታ @unitysupplydb1 &lt;&lt;´ገፃችን አዲስ ዘመን ሚያዝያ 23 ቀን 2015 የቴሌግራም ዌብሳይታችን ይከታተሉ https://t.me/unityconsupply &
የግንባታ ስራ ተቆራጮች | ጨረታ @unitysupplydb1 <<´ገፃችን አዲስ ዘመን ሚያዝያ 23 ቀን 2015 የቴሌግራም ዌብሳይታችን ይከታተሉ https://t.me/unityconsupply   ----------- ጨረታ | bid ----------- ዩ ኒ ቲ´ ኮንስትራክሽን ስራ ኦፊሻሎች

የግንባታ ስራ ተቆራጮች | ጨረታ @unitysupplydb1 &lt;&lt;´ገፃችን አዲስ ዘመን ሚያዝያ 22 ቀን 2015 የቴሌግራም ዌብሳይታችን ይከታተሉ https://t.me/unityconsupply &
የግንባታ ስራ ተቆራጮች | ጨረታ @unitysupplydb1 <<´ገፃችን አዲስ ዘመን ሚያዝያ 22 ቀን 2015 የቴሌግራም ዌብሳይታችን ይከታተሉ https://t.me/unityconsupply   ----------- ጨረታ | bid ----------- ዩ ኒ ቲ´ ኮንስትራክሽን ስራ ኦፊሻሎች

በአጼ ቴዎድሮስ ክፍለ ከተማ በዓባይ ጤና ጣቢያ ግቢ ውስጥ የማስፋፊያ ግንባታ እና ለወረብ ጤና ኬላ 1 ብሎክና አጥር ግንባታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሠራት ይፈልጋል Opening Date: Mon, May 15, 2023 Closing Date: Mon, May 15, 2023 Published On: Be'kur ( Mon, Apr 24, 2023 ) Posted: 2 days ago Bid Bond: 1% Region: Amhara ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በባሕርዳር ከተማ አስ/ጤና ጥበቃ መምሪያ በአጼ ቴዎድሮስ ክፍለ ከተማ በዓባይ ጤና ጣቢያ ግቢ ውስጥ የማስፋፊያ ግንባታ እና ለወረብ ጤና ኬላ 1 ብሎክና አጥር ግንባታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሠራት ይፈልጋል፡፡ ስለዚህ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የምታሟሉ ተጫራቾች መወዳደር የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን። የሥራ ፈቃድና የታደሰ ንግድ ፈቃድ ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ፡፡ የዘመኑን ግብር የከፈሉ መሆኑን ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ፡፡ የግብር ከፋይ የምዝገባ ሰርተፍኬት (ቲን) ያላቸው፡፡ የመልካም ሥራ አፈጻጸም የ2014 ዓ.ም. እስከ 2015 ዓ.ም. ጨረታው በአየር ላይ እስከዋለበት ድረስ ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ፡፡ በግንባታ የሥራ ዘርፍ ወይም ጠቅላላ ሥራ ተቋራጭ ፈቃድ ያላቸውን ከደረጃ 9 በላይ የሆኑትን የሚያካትት መሆን አለበት፡፡ የተጨማሪ እሴት ታክስ የምዝገባ ሰርተፍኬት ማቅረብ የሚችሉ፡፡ የጨረታ ሰነዱን በማይመለስ ብር 300.00 መግዛት ይኖርባቸዋል፡፡ የጨረታ ማስከበሪያ የጠቅላላ ዋጋውን 1 በመቶ በሲፒኦ ወየም በሁኔታ ላይ ያልተመሠረተ የባንክ ዋስትና የውል ማስከበሪያ 10 በመቶ በሲፒኦ ወይም በሁኔታ ላይ ያልተመሠረተ የባንክ ዋስትና እና የውል ማስከበሪያ 30 በመቶ በሲፒኦ ወይም በሁኔታ ላይ ያልተመሠረተ የባንክ ዋስትና ማስያዝ ይኖርባቸዋል፡፡ የመጫረቻ ሰነዱ በሁለት ፖስታ ዋናና ቅጂ /ኮፒ/ በማሸግ ቢሮ ቁጥር 20 በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡ ጨረታው በአየር ላይ የሚውልበት ለ21 የሥራ ቀናት ከ16/08/2015 ዓ.ም. እስከ 06/09/2015 ዓ.ም. ሲሆን ጨረታው የሚያበቃው በ7/09/2015 ዓ.ም. 4፡00 ነው፡፡ ጨረታው የሚከፈተው በ7/09/2015 ዓ.ም. 4፡00 ታሽጎ 4፡30 ይከፈታል። ይህ ቀን በዓል ከሆነ በሚቀጥለው የሥራ ቀን ይከፈታል፡፡ ጤና ጣቢያው የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብት አለው፡፡ ጨረታው ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ቢሮ ቁጥር 20 ይከፈታል፡፡ የጨረታ ሳጥን ከተዘጋ በኋላ የሚመጣ የመጫረቻ ሰነድ ተቀባይነት የለውም፡፡ በበለጠ ስፔስፊኬሽን ዝርዝሩን ከጨረታ ሰነዱ ማየት ይቻላል፡፡ አሸናፊው የሚለየው በጠቅላለ ድምር ዝቅተኛ ዋጋ እና የመወዳደሪያ ዋጋው ቫትን ይጨምራል፡፡ በጨረታ ወቅት ጨረታው ውድቅ ቢሆን ተጫራቾች የሚያወጡትን ወጪ ጤና ጣቢያው አይሸፍንም፡፡ ለበለጠ መረጃ ዓባይ ጤና ጣቢያ ቢሮ ቁጥር 20 ወይም በስልክ ቁጥር 058 321 00 89 ደውለው መጠየቅ ይችላሉ፡፡ ማሳሰቢያ፡- ጠቅላላ ድምር ሲባል በጤና ጣቢያው ግቢ ውስጥ ያለው የግንባታ ማስፋፊያ ለብቻ እና የወረብ ጤና ኬላ 1 ብሎክ አጥር ለብቻ መሆኑን እንገልጻለን፡፡ በአጼ ቴዎድሮስ ክፍለ ከተማ የዓባይ ጤና ጣቢያ

የግንባታ ስራ ተቆራጮች | ጨረታ @unitysupplydb1 &lt;&lt;´ገፃችን አዲስ ዘመን ሚያዝያ 20 ቀን 2015 የቴሌግራም ዌብሳይታችን ይከታተሉ https://t.me/unityconsupply &
የግንባታ ስራ ተቆራጮች | ጨረታ @unitysupplydb1 <<´ገፃችን አዲስ ዘመን ሚያዝያ 20 ቀን 2015 የቴሌግራም ዌብሳይታችን ይከታተሉ https://t.me/unityconsupply   ----------- ጨረታ | bid ----------- ዩ ኒ ቲ´ ኮንስትራክሽን ስራ ኦፊሻሎች

The Ethiopian Construction Works Corporation (ECWC) hereby invites registered eligible Bidders for the supply of Sanitary and Electrical Equipments Opening Date: May 4, 2023, at 08:30 (Local Time Closing Date: May 4, 2023, at 08:00 (Local Time), Published On: Addis Zemen ( Wed, Apr 26, 2023 ) Posted: 1 day ago Bid Bond: 300,000.00 Birr Region: Addis Ababa INVITATION FOR RE-TENDERING IFB No. ECWCT/NCB/PG-122/2015 The Ethiopian Construction Works Corporation (ECWC) hereby invites registered eligible Bidders for the SUPPLY OF SANITARY AND ELECTRICAL EQUIPMENT Interested Potential Bidders are required to present renewed relevant Trade License for the Ethiopian fiscal year, VAT Registration Certificate, Tax Clearance Certificate and Online Supplier list Registration Certificate together with their offer. Bidding document should be prepared in English language Interested Potential Bidders may obtain a complete set of bidding document from the office of Procurement Department against payment of none refundable fee of Birr 300.00 upon presentation of Trade License renewed for the fiscal year. This invitation of bid is open to all interested potential bidders regardless of their nationality and the bid evaluation and award shall be determined in accordance with the provision indicated in bidding document. The deadline for bid Submission shall be on May 4, 2023, at 08:00 (Local Time), . Bids must be accompanied with a Bid Security of an amount of Birr 300,000.00 ETB (Three hundred thousand) in the form of certified cheque (CPO) or Bank guarantee. Bid Bond in the form of insurance bond or in any other form shall not be accepted. Bids must be delivered or deposited in the Tender Box situated at the office of the Procurement Department on May 4, 2023, at 08:30 (Local Time). in Ethiopian Construction Works Corporation Procurement Department conference room, in the presence of bidders and/or their representatives who choose to attend. The Ethiopian Construction Works Corporation reserves its rights to reject any or all bids. Bidders may get further information at the following address: Address: - Gurd shola behind Athletics Federation Building In front of Andinet International School Telephone No. 011 8722958/011872 3086/0118962991 Ethiopian Construction Works Corporation