en
Feedback
Construction Solution- @Consite Media[የግንባታ ሥራ ተቋራጮች]🏗

Construction Solution- @Consite Media[የግንባታ ሥራ ተቋራጮች]🏗

Open in Telegram

Addis Ababa, Ethiopia Con-Site is a Comprehensive Construction Filed Works and Materials Reference Catalogue for Architects, Engineers, Consultants and Customer service. t.me/ConsitesolutionBot ☜|]Chat us! Buy ads: https://telega.io/c/consite

Show more
3 593
Subscribers
-324 hours
+67 days
-1930 days
Posts Archive
🔺የፍሳሽ ስርገትና ርጥበትን መከላከል/Damp Prevention/ 💧🏗 አንድ ህንጻ የታሰበለትን የተሟላ አገልግሎት እንዲያስገኝ ከሚያስፈልጉ ፍላጎቶች አንዱ ህንጻው ከማንኛውም በግድግዳ፣ በጣሪያና
🔺የፍሳሽ ስርገትና ርጥበትን መከላከል/Damp Prevention/ 💧🏗 አንድ ህንጻ የታሰበለትን የተሟላ አገልግሎት እንዲያስገኝ ከሚያስፈልጉ ፍላጎቶች አንዱ ህንጻው ከማንኛውም በግድግዳ፣ በጣሪያና ከመሬት በላይ ወይም ከመሬት ስር በሚኖረው ወለል ከሚመጣ ፍሳሽ ከሚፈጠር ርጥበት/hygroscopic moisture/ የጸዳና ደረቅ መሆኑ ነው። ለርጥበት መከሰት ምክንያቶች/Sources of Dampness/:- 1.ከመሬት ውስጥ ወደላይ የሚወጣ ውሃ/Moisture Rising up the wall from Ground/: 2.ግድግዳን ሰርጎ ውስጥ ለውስጥ ወደታች የሚወርድ የዝናብ ውሃ/Rain Travel from wall Tops/ 3.በግድግዳ ሰርጎ ግድግዳውን የሚያለዝብ የዝናብ ውሃ/Rain beating against External wall/ 4.ጥዘት/Condensation/ 5.ሌሎች ምክንያቶች -ደካማ የፍሳሽ አወጋገድ ስርዓት -የህንጻ አቀማመጥ አቅጣጫ ልክ ያለመሆን/imperfect orientation/ -በቂ ያልሆነ የጣራ ተዳፋት/imperfect Roof slope/ -የግንባታ ጥራት ችግር........) 🔹የርጥበት መከሰት የሚያስከትካቸው ችግሮች/Effects of Dampness/ 1.ንጽህናው ያልተጠበቀና ጤናን የሚጎዳ ሁኔታን ይፈጥራል፣ 2.ለወባ ትንኝ መራባት ምቹ  ምክንያት ይሆናል። 3.ለተጠቃሚዎች ምቾትን የሚነሳ አካባቢ እንዲፈጠር ያደርጋል። 4.የልስን ስራ ላይ መሳሳትና መፈርፈር ምክንያት ይሆናል። 5.እንደቀለምና የቤት ማስዋቢያ ስራዎች ላይ ብልሽት ያስከትላል። 6.የወለልና ግድግዳ ማጠናቀቂ ስራዎች/Damages on floor & wall coverings/ 7.ከብረት የተሰሩ የተለያዩ የግድግዳ፣ወለልና ጣሪያ ስራዎች ላይ ዝገት እንዲፈጠር ያደርጋል። 8.እንደ ኤሌክትሪክ ስራዎችና
በአጠቃላይ👇
የህንጻ ደህንነት ላይ አደገኛ ደረጃ ጉዳት እስከማድረስ ችግር ሊፈጥር ይችላል ማለት ነው። የውሃ ስርገትና ርጥበትን የመከላከልያ መንገዶች/Methods of Dampness prevention and water proofing works/:- • • • ይቀጥላል! ------------------------------------------- ተጨማሪ ካላችሁ ላኩልን:-👇👇
🔺ሀሳብ፣ አስተያየታችሁን አድርሱን ተጨማሪ ይጠቅማል የምትሉትን ላኩልን Comment Link 💬እኛም ገምግመን መልሰን ቻናሉ ላይ ፖስት እናደርገዋለን!
በስራ ላይ! ብሩህ ቀን ተመኘን!🤚
ቻናሉን አጋሩ! Share ይደረግ!
➡️@Consite🏗💠 🤝🤝🤝🤝

🚧HOW TO CHECK QUALITY OF CEMENT ON SITE🏗 (1)Colour Test ✓colour must be uniform[Grey greenish shade] (2)Float Test ✓Take a cement and throw it into water and if - -cement is sink in water then it has good quality -cement floats it has bad quality (3) Rubbing Test ✓Take a pich of cement & rubbs in fingers if it is smooth it is good (4)Date Of Packing ✓As cement's age increases it's strength decreases - After 3 months of packing its strength decreases by 20 to 30% - After 6 months - Decreases by 30-40% - After 12 months - decreases by 40-50%

🤚እንዴት አመሻችሁ ቤተሰብዎች
ቻናሉን አጋሩ!➡️Share ይደረግ!
➡️t.me/UnitySupplierdb1🏗💠 🤝🤝🤝🤝

የቻናል ጥቆማ:- በቅርብ ጊዜ ውስጥ አዲስ የከፍተነው ቻናላችን ነው! #ሌሎች ወቅታዊ ጠቃሚ የሥራ መረጃዎች ቻናሉ ላይ ይለቀቃሉ! ተቀላቀሉን! ቤተሰብዎች- አበረታቱን /Username ገስተን ነው! h
+2
የቻናል ጥቆማ:- በቅርብ ጊዜ ውስጥ አዲስ የከፍተነው ቻናላችን ነው! #ሌሎች ወቅታዊ ጠቃሚ የሥራ መረጃዎች ቻናሉ ላይ ይለቀቃሉ! ተቀላቀሉን! ቤተሰብዎች- አበረታቱን /Username ገስተን ነው! https://t.me/consite 🚧👷👷‍♂ ዩኒቲዎች ነን! ሸጋ ምሽት ቀን ተመኘን!🤚
ቻናሉን አጋሩ!➡️Share ይደረግ!
➡️@Consite🏗💠 🤝🤝🤝🤝

🤚ጥያቄ?❓ይሳተፉ! ምሽት! 🔺ተ.ቁ/35. ➡️@Consite🏗💠 What's the initial setting time of concrete?
Anonymous voting

👉ጥያቄ፦ የሀገራችን ኮንስትራክሽን ኢንዱስትሪ ከሚቀበላቸው የግንባታ ሕጎች እና መመሪያዎች ውስጥ «ድጋሜ ጨረታ ሳይወጣ ወይም የውል ሰነድ በአዲስ ሳይሻሻል የዋጋ ማሻሻያ ማድረግ ስለሚቻልበት መንገድ» በመተንተን ሲያስቀምጡ አዲሱ የግንባታ ዋጋ ቀድሞ ከነበረው ዋጋ ያለው ጭማሪ እስከ 25% ድረስ ብቻ ከሆነ ነው የሚል ገደብ አስቀምጠዋል። ሀ) እውነት ለ) ሐሰት 📩መልሳችሁን በአስተያየት መስጫ @COTMp (Comment box) አጋሩን። 💫ማብራሪያ ጨምሮ መመለስም እጅግ ያስመሰግናል። 🌟የ YOUTUBE ቻናላችን ለመቀላቀል👇 https://youtube.com/@ethiopianconstruction?si=i3B2u9LyWBNjqAAO

Daily Works Executed Report Format.xlsx0.13 KB

kellala 10m sub & super struc slab bridge.xls4.00 KB

Checklist for Reinforcement.xlsx0.18 KB

Checklist for Excavation.xlsx0.19 KB

Checklist for Painting works.xlsx0.13 KB

Checklist for Granite and Marble Laying Works.xlsx0.14 KB

Checklist for Plastering(1).xlsx0.14 KB

Checklist for Anti Termite Treatment.xlsx0.17 KB

Checklist for Anti Termite Treatment.xlsx0.17 KB