en
Feedback
Construction Solution- @Consite Media[የግንባታ ሥራ ተቋራጮች]🏗

Construction Solution- @Consite Media[የግንባታ ሥራ ተቋራጮች]🏗

Open in Telegram

Addis Ababa, Ethiopia Con-Site is a Comprehensive Construction Filed Works and Materials Reference Catalogue for Architects, Engineers, Consultants and Customer service. t.me/ConsitesolutionBot ☜|]Comments Construction Solution Official Service

Show more
3 592
Subscribers
+624 hours
+77 days
+4830 days
Posts Archive
INVITATION FOR BID BY THE ARADA SUB-CITY DESIGN AND CONSTRUCTION WORKS November 13, 2023 by በድጋሚ የወጣ የግንባታ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር ተቋ004/2016 ዓ.ም በአራዳ ክ/ከተማ አስተዳደር ዲዛይንና ግንባታ ሥራዎች ጽ/ቤት ሊያሰራው ለፈለገው ሥራ በግንባታ ዘርፍ ላይ የሚሰሩ ተጫራቾችን በግልጽ ጨረታ በማወዳደር ለማሰራት ይፈልጋል። በመሆኑም ለግንባታ አስፈላጊ የሆኑ ግብአቶችን የሰው ሃይል በማቅረብ በጥቃቅንና አነስተኛ ተደራጅተው ተመራቂ ማኅበራትን ህጋዊ የሥራ ተቋራጮችን በግልጽ ጨረታ በማወዳደር ለማሠራት ይፈልጋል፡፡ ተቋራጮች ማሟሳት ያስባቸው መስፈርቶች ተ.ቁ የሥራው ዓይነት – ወረዳ 05 አፍንጮ በር 3 በ 1 ሜዳ እድሳት ሥራ የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና – 50,000 ብር ደረጃ – በጥቃቅንና አነስተኛ ተመራቂ ማኅበራት የጨረታ ሰነድ መሸጥ የሚጀመርበት ቀን – የጨረታው ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለተከታታይ 10 ቀናት ከ2፡30-10፡00 ሰዓት የጨረታ ማስገቢያ ቀን – የጨረታው ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ11 ቀን ከ2፡30-04፡00 ሰዓት የጨረታ መከፈቻ ቀን – የጨረታው ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ11 ቀን ከረፋዱ ከ4፡15 ሰዓት ጀምሮ 1. ተጫራቾች የጨረታ ሰነድ ለመውሰድ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ህጋዊ ዶከመንታችሁን ዋናውንና አንድ ኮፒ ማቅረብ ይጠበቅባችኋል፡፡ 1. በዘርፉ የ2015/2016 ዓ.ም የታደሰ ህጋዊ ንግድ ፈቃድ ያላቸው፤ የምዝገባ ምስከር ወረቀት ያላቸው 2. የዘመኑን ግብር የከፈሉ፣ የቫት ተመዝጋቢ የሆኑ፣ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ያላቸው፣ የተጨማሪ እሴት 3. ታክስ ተመዝጋቢ የሆኑና የምዝገባ ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ እና ጊዜው ያላለፈበት ታከስ ከሊራንስ ማስረጃ 5. ከመንግስት ግዥና ንብረት ማስወገድ ኤጀንሲ የተመዘገቡ ምስከር ወረቀት ያላቸው፤ 6. 4 ማንኛውም ሥራ ተቋራጭ ከከተማ ልማት እና ኮንስትራክሽን ሚኒስቴር የምስክር ወረቀት ያላቸው እና ከአዲስ አበባ ከተማ ግንባታ እና ፍቃድ ቁጥጥር ባለሥልጣን ተመዝግቦ የታደሰ የአጭር ምዝገባ የብቃት ማረጋገጫ ሰርተፊኬት ሳይዝ በጨረታው መሳተፍ አይችልም፡፡ 7. ተጫራቾች የጨረታውን ሰነድ ጨረታው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት ተከታታይ 10 ቀናት ውስጥ ከላይ የተጠቀሱትን ማስረጃዎች ዋናውን (Original) እና የማይመለስ ቅጂ (copy) ይዘው 8. በመቅረብ በነፃ በአራዳ ከፍለ ከተማ አስተዳደር ዲዛይንና ግንባታ ሥራዎች ጽ/ቤት የምህንድስና ግዥ ቡድን 9. 3ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 303 ቀርበው መግዛት/መውሰድ ይችላሉ፡፡ 10. ጨረታው የሚከፈትበት በኛው የሥራ ቀን በእለቱ ባለቤቱና ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎች በተገኙበት በጽ/ቤቱ በ4፡00 ሰዓት ተዘግቶ ከላይ በሰንጠረዡ በተቀመጠው ሰዓት መሰረት በዕለቱ የሚከፈት ይሆናል፡፡ 7. ማንኛውም ተጫራቾች ለ9ዐ ቀናት የሚያገለግል የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና (BID BOND) በባንከ የከፍያ ትዕዛዝ (CPO) ወይም የባንከ ጋራንቲ (unconditional Bank Guarantee) የማቅረብ ግዴታ አለባቸው፤ የብር መጠኑም ከላይ በሰንጠረዡ ላይ በተጠቀሰው መሰረት ማስገባት የኖርባቸዋል፡፡ የቀረበው የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና ማቅረብ ያለበት በቴክኒካል ኦሪጅናል ሰነደ ውስጥ ወይም ከፖስታው ውጪ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡ 11. ተጫራቾች ቴክኒካል ሰነድ አንድ ኦሪጅናል ብቻ፤ ፋይናንሽያል ሰነድ አንድ ኮ/ ኦሪጅናልና ሁለት /2/ ኮፒ በድምሩ አራት /4/ ሰነድ በአንድ እናት ፖስታ የድርጅቱን ማህተም እና የሚወዳደሩበትን የሥራ አይነት ስም በመጻፍ ታሽጎ መቅረብ ይኖርበታል፡፡ የጨረታው ፋይናንሻል ሰነድ ላይ ያልተፈረመ ሆኖ ስርዝ ድልዝና በፍሉድ የተስተካከለ ዋጋ ከሆነ እና በሥራ ዝርዝር በሁሉም ሆነ በአንድ የሥራ አይተም ላይ ዋጋ አለመሙላት (unfilled Unit Rate) ሙሉ ለሙሉ ከጨረታው ይሰረዛል፡፡ 12. ተጫራቾች የሥራዎች የዋጋ ዝርዝር እና የጨረታ መወዳደሪያ ላይ ስማቸውን፣ ፊርማቸውን፣ አድራሻቸውን በማስፈር ማህተም በማድረግ በኤንቨሎፕ በማሸግ ማስታወቂያው በወጣበት በኛው የሥራ ቀን በአራዳ ክፍለ ከተማ አስተዳደር ዲዛይንና ግንባታ ሥራዎች ጽ/ቤት የምህንድስና ግዥ ቡድን 3ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 303 በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ እስከ 4፡00 ሰዓት ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡ 13. ተጫራቾች ከዚህ በፊት ምንም አይነት ውል ያላቋረጡ መሆን ይጠበቅባቸዋል፤ በተጨማሪም በጽ/ቤቱ በተሰሩ ፕሮጀከቶች ላይ ተሳትፈው ከአንድ በላይ የማስጠንቀቂያ ደብዳቤ ያልተሰጣቸው መሆን አለባቸው። ውል ያቋረጡ ተጫራቾች እና ከአንድ በላይ የማስጠንቀቂያ ደብዳቤ የተሰጣቸው ተጫራቾች በጨረታው ቢሳተፉም ያለምንም ቅድመ ሁኔታ ከጨረታው ይሰረዛሉ፡፡ 14. ተጫራቾች የሥራዎች የዋጋ ዝርዝር እና የጨረታ መወዳደሪያ ላይ ስማቸውን፣ ፊርማቸውን፣ አድራሻቸውን በማስፈር ማህተም በማድረግ በኤንቨሎፕ በማሸግ ማስታወቂያው በወጣበት በኛው የሥራ ቀን በአራዳ ክፍለ ከተማ አስተዳደር ዲዛይንና ግንባታ ሥራዎች ጽ/ቤት የምህንድስና ግዥ ቡድን 3ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 303 በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ እስከ 4፡00 ሰዓት ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡ 15. ተጫራቾች ከዚህ በፊት ምንም አይነት ውል ያላቋረጡ መሆን ይጠበቅባቸዋል፤ በተጨማሪም በጽ/ቤቱ በተሰሩ ፕሮጀከቶች ላይ ተሳትፈው ከአንድ በላይ የማስጠንቀቂያ ደብዳቤ ያልተሰጣቸው መሆን አለባቸው። ውል ያቋረጡ ተጫራቾች እና ከአንድ በላይ የማስጠንቀቂያ ደብዳቤ የተሰጣቸው ተጫራቾች በጨረታው ቢሳተፉም ያለምንም ቅድመ ሁኔታ ከጨረታው ይሰረዛሉ፡፡ 16. ጨረታው ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ማስታወቂያው በወጣበት በኛው የሥራ ቀን በሰንጠረዡ ቅደም ተከተል መሠረት ከ4፡15 ጀምሮ በአራዳ ክፍለ ከተማ አስተዳደር ዲዛይንና ግንባታ ሥራዎች ጽ/ቤት የምህንድስና ግዥ ቡድን 3ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 303 ይከፈታል፡፡ የጨረታው መከፈቻ ቀን ቅዳሜና እሁድ ወይም በበዓል ቀን ላይ ከዋለ በሚቀጥለው የሥራ ቀን በተመሳሳያ ሳዓት እና ቦታ የሚከፈት ይሆናል፡፡ 17. ጽ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡ ተጨማሪ ማብራሪያ ከፈለጉ አራት ኪሎ በሚገኘው በአራዳ ክፍለ ከተማ አስተዳደር ዲዛይንና ግንባታ ሥራዎች ጽ/ቤት የምህንድስና ግዥ ቡድን 3ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 303 በግንባር በመቅረብ መረዳት ይችላሉ::

1.1 Classification of Construction Materials Construction materials can be classified into: I) Metallic and Non-metallic a. Non-metallic - Cementing materials - Concrete - Timber - Stone - Plastics - Ceramics b. Metallic - Ferrous • Wrought iron • Cast iron • Steel - Non Ferrous • Aluminium • Copper • Lead • Zinc II) Based on their physical Nature: a) Solid b) Liquid c) Gaseous III) Based on their mode of manufacture a) Naturally occurring materials b) Industrially produced materials c) Materials produced at construction site 1.2 Properties of Materials a) Physical properties • Density and specific gravity •Mechanical properties • Thermal properties • Acoustical properties b) Chemical properties Corrosion Here only thegreat mechanical properties are dealt with since they have a great practical significance in Civil Engineering. 1.2.1 Mechanical Properties When forces are applied to a solid body, two results are produced: 1) Internal resisting forces 2) Deformation . The internal forces and deformations are called stresses and strains respectively. Depending up on the arrangement and direction of the external forces, the stress produced may be: a) Tensile stress b) Compressive stress c) Shearing stress d) Bending stress e) Torsional stress f) Combinations of the above stresses Deformation: a) Elastic if it recovers when the external force is released b) Plastic if it fails to recover when the external force is released If a material is capable to carry its own weight and any applied load, it is assumed to be strong material. This way is that the strength of the material is determined. When a material is said to be strong it is its strength in tension or compression that is usually referred to, but it is often necessary to know its strength in shear and torsion as well. 1.3 Tests for Mechanical Properties Selection of material for a particular structural application depends on its mechanical properties. There are standard mechanical tests to measure these properties. Mechanical tests are used to examine the performance of materials under the action of external force. 1.3.1 Classification of Mechanical Tests I) II) With reference to the direction of the external forces a) Tension test b) Compression test c) Shear test d) Bending test e) Torsion test With reference to the rate and duration of the load application a) Static Tests: these are made with gradually increasing load, such as ordinary tests in tension, compression etc. b) Dynamic test: these are made with suddenly applied loads, as by falling weight c) Wear tests: these are made to determine resistance to abrasion and impact, as in the case of paving materials d) Longtime tests: there are made with loads applied to the object under test for a long period of time. They are used for materials such as concrete. e) Fatigue test: these are made with fluctuating stresses repeated a large number of times III) With reference to the effect of the test on the specimen a) Destructive tests: Under these test methods, the specimens are either crushed or ruptured and made useless at the end of the tests b) Non-destructive tests: These are usually used to test the strength of members of existing structures without affecting their performance.

Why do we conduct hammer test ? ➪  hammer test is conducted when you are not sure about the compressive strength of casted concrete . It’s non destructive concrete test ( we don’t chisel )  . It’s conducted it in 5cm X 5cm ( 25cm² ) from 4 different angels. ሀመር ቴስት ለምን? Concrete ከሞላን በኋላ ስለ concrete’ኡ compressive ጥንካሬ እርግጠኛ ሳንሆን ሞልተን ( በችኮላ ሊሆን ይችላል ፣ በቸልተኝነት፣ ወይም ለ footing የታዘዘ concrete ለ shear wall ወይም ለ column ተጠቅመን ፣ ወይም በ ትክክለኛው መንገድ concrete’አችንን በደምብ test ሳናረግ ወይም ደግሞ cast ከተደረገ በኋላ concrete defects like honeycomb, segregation ካጋጠመ ) የተሞላውን concrete ሳንቦረቡር እዛው concrete ላይ በመደረብ በ 5cm X 5cm = 25cm² area ላይ 4 ቦታ ደርበን በመዶሻው sample (ናሙና) እንወስዳለን። ፕሪ እስትረስድ ኮንክሪት - ኮንክሪቱ ላይ ሎድ ከመጫኑ በፊት Axial Compressive Stress አፕላይ ይደረግባቸዋል…. ለምሳሌ አንድን ቢም ከጎንና ከጎን Compressive ፎርስ ስናደርግበት የ ‹‹ በ ›› ፊደል አይነት ቅርፅ ይኖረዋል (ሲጋነን) ….. ኢሄ የታጠፈው ቢም እላዩ ላይ ሎድ ሲጫንበት ቢሙ ወደ ነበረበት ቦታው ይመለሳል…. እንደዛ ነው pre-stressed ኮንክሪቶች act የሚያደርጉት PSC Vs RC 1 RC beam ላይ ለዲዛይን assume ስናደርግ ኮንክሪቱ ምንም አይነት tensile stress አይሸከምም - tensile እስትረሱን የሚሸከመው ፌሮው ነው ብለን ነው…… ሌላው assumption ፌሮው ቴንሽኑን ይሸከማል ብንልም የፌሮውን አቅም fully utilize አናደርገውም ወይም ደሞ ሙሉ ለሙሉ አንጠቀምበትም የዚህም ምክንያቱ ኮንክሪቱ ቴንሽን ዞን ውስጥ የሚከሰተውን Crack width ለመገደብ ወይም limit ለማድረግ ነው ከላይ በተገለፁት ሁለት ምክንያቶች ማለትም የኮንክሪቱንም የፌሮውንም አቅም ሙሉ ለሙሉ ባለመጠቀማችን የተነሳ ለትልልቅ ሎዶች RC ከ PSC አንፃር ኢኮኖሚካል አይደለም ….. የዚህም ምክንያቱ የ RCን አቅም ሙሉ ለሙሉ ስለማንጠቀምበት ነው….. በተጨማሪም RC ላይ ትልልቅ Grade ያላቸው ኮንክሪትና ፌሮ መጠቀማችን ብዙም ዋጋ የለውም……. ከ RC ድክመት ለመዳን Pre-Stressed ኮንክሪቶች ተፈጠሩ…… ከRC በተሻለ መልኩ የኮንክሪቱንና የብረቱን እስትሬንግዝ ይጠቀማሉና Methods of Prestressing 1) Pre- tensioning -> ቢሙን ካስት ማድረጊያ mold እናዘጋጃለን… ሞልድ ውስጥም psc ኬብሎች ወይም tendon እናስቀምጣለን…እነዚህ ኬብሎችም ላይ Tensile ፎርስ apply እናደርጋለን….. አፕላይ እንደተደረገ ኮንክሪቱን ሞልድ ውስጥ አስገብተን ኮንክሪቱን ካስት እናደርጋለን - ኮንክሪቱ ሲደርቅ ፎርሶቹን remove እናደርጋለን … ቢሙም ዝግጁ ሆነ ማለት ነው:: 2) Post –tensioning -> ኮንክሪቱ ከደረቀ በኋላ ነው Compressive force አፕላይ የምናደርገው:: Apply የሚደረጉት ፎርሶች ኮንክሪቱ ላይ compressive stress ሲፈጥሩ ብረቱ ላይ ደሞ tensile stress ይፈጥራሉ ማለት ነው:: ለሁሉም እንዲዳረስ እባክዎ Share ያድርጉ!