cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

«ሰለፎችን እንከተል» channel

قال الحافظ ابن حجر رحمه الله :  فالسعيد من تمسك بما كان عليه السلف واجتنب ما أحدثه الخلف" 📗{فتح الباري(13\143) 

Show more
Advertising posts
1 228
Subscribers
+424 hours
+187 days
+930 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

ሸይኽ ሷሊህ አል ፈውዛን - አላህ ይጠብቃቸውና እንዲህ አሉ፡- #ለመዝሃብ_ወገንተኛ_መሆን_አይፈቀድም #ለግለሰቦች_ወገንተኛ መሆን #አይፈቀድም #ለጎሳ_ወገንተኛ መሆን #አይፈቀድም። ➥ ይልቁንም ሙስሊሙ (ሃቁ) #ከማንም_ጋር ይሁን #ሃቅን_ይከተላል #ወገንተኛ_አይሆንም እና #ከተቃዋሚው_ጋር ያለውን #ሀቅም_አይተውም። ➥ #ሙስሊሙ ሃቅ #የትም_ቦታ ቢሆን #ከሀቅ_ጋር ነው #የሚዞረው» 📚 [ኢዓነቱ አል'ሙስተፊድ :ገጽ 2/115] قال الشيخ صالِح الفُوزان - حفِظهُ الله ورعاه: فلا تجوز العصبية للمذاهب ولا تجوز العصبية للأشخاص ولا يجوز العصبية للقبائل وإنما المسلم يتبع الحق مع من كان ولا يتعصب ولا يترك الحق الذي مع خصمه، فالمسلم يدور مع الحق أينما كان 📚[إعانة المستفيد صـ٢/١١٥]. https://t.me/selefochin_enketel
Show all...
«ሰለፎችን እንከተል» channel

قال الحافظ ابن حجر رحمه الله :  فالسعيد من تمسك بما كان عليه السلف واجتنب ما أحدثه الخلف" 📗{فتح الباري(13\143) 

يَا أَيُّهَا الَّذِينَ آمَنُوا إِن جَاءَكُمْ فَاسِقٌ بِنَبَإٍ فَتَبَيَّنُوا أَن تُصِيبُوا قَوْمًا بِجَهَالَةٍ فَتُصْبِحُوا عَلَىٰ مَا فَعَلْتُمْ نَادِمِينَ እናንተ ያመናችሁ ሆይ! ነገረኛ ወሬን ቢያመጣላችሁ በስህተት ላይ ኾናችሁ ሕዝቦችን እንዳትጎዱና በሠራችሁት ነገር ላይ ተጸጸቾች እንዳትኾኑ አረጋግጡ፡፡ ሱራ አል'ሁጁራት:6 በተለይ በተለይ ሚድያ ላይም ይሁን በአካል ነገረኛና ውሸታም እንድሁም የማይታመኑ ሰወች ወሬ ሲያመጡልን ዝም ብለን እንደወረደ ሰምተን መቀበል የለብንም። እውነት ይሁን ውሸት ማረጋገጥ መቻል አለብን። አሉ ተባለ የሚባል ነገር አያዛልቅም። በስተመጨረሻ አንገት ያስደፋል‼️ ፀፀትን ያወርሳል። https://t.me/selefochin_enketel
Show all...
«ሰለፎችን እንከተል» channel

قال الحافظ ابن حجر رحمه الله :  فالسعيد من تمسك بما كان عليه السلف واجتنب ما أحدثه الخلف" 📗{فتح الباري(13\143) 

ሸይኻችን ዓላመቱ አህመድ አል'ነጂሚ - አላህ ይዘንላቸና - እንዲህ ብለዋል « #እና አንተ #የአላህ_ባሪያ ሆይ #እውነትን #በመርዳትህ ወይም #በማዋረድህ(በመተውህ) አላህ ፊት #ተጠያቂ_ነህ። #እውነትን_የምትረዳ ከሆነ #አብሽር።አላህ እንድህ በማለት እውንትን ለሚረዱት በእርግጥም ቃል ገብቷል ፡- إِنَّا لَنَنصُرُ رُسُلَنَا وَالَّذِينَ آمَنُوا فِي الْحَيَاةِ الدُّنْيَا وَيَوْمَ يَقُومُ الْأَشْهَادُ እኛ መልክተኞቻችንን፣ እነዚያንም ያመኑትን በቅርቢቱ ሕይወት ምስክሮችም በሚቆሙበት ቀን በእርግጥ እንረዳለን፡፡ يَوْمَ لَا يَنفَعُ الظَّالِمِينَ مَعْذِرَتُهُمْ ۖ وَلَهُمُ اللَّعْنَةُ وَلَهُمْ سُوءُ الدَّارِ በደለኞችን ምክንያታቸው በማይጠቅማቸው ቀን (እንረዳለን)፡፡ ለእነርሱም ርግማን አልላቸው፡፡ ለእነርሱም መጥፎ አገር አልላቸው፡፡ ሱራ አል'ጋፊር :51_52 ⛔️አንተ #የአላህ_ባሪያ ሆይ #ሀቅንና_ባለቤቶቿን_የምታዋርድ ከሆን #የዚያን_መዘዝ በዚህ ውስጥ ታገኛለህ፦ يَوْمَ لَا يَنفَعُ مَالٌ وَلَا بَنُونَ ገንዘብም ልጆችም በማይጠቅሙበት ቀን፡፡ إِلَّا مَنْ أَتَى اللَّهَ بِقَلْبٍ سَلِيمٍ ወደ አላህ በንጹህ ልብ የመጣ ሰው ቢኾን እንጅ፡፡» ሱራ አል'ሹዐራእ:88_89 📚( الدرر النجمية في رد بعض الشبهات العقدية والمنهجية ص50) قال شيخنا العلامة أحمد النجمي -رحمه الله تعالى: وأنت يا عبدالله مسؤول أمام الله عن نصرتك للحق أو خذلانه ؛ فإن كنت نصرت الحق فأبشر ، والله قد وعد الناصرين للحق بقوله تعالى : ﴿ ﻳَﺎ ﺃَﻳُّﻬَﺎ ﺍﻟَّﺬِﻳﻦَ ﺁﻣَﻨُﻮﺍ ﺇِﻥْ ﺗَﻨْﺼُﺮُﻭﺍ ﺍﻟﻠَّﻪَ ﻳَﻨْﺼُﺮْﻛُﻢْ ﻭَﻳُﺜَﺒِّﺖْ ﺃَﻗْﺪَﺍﻣَﻜُﻢ ﴾ ، وبقوله عز وجل :﴿ﺇِﻧَّﺎ ﻟَﻨَﻨﺼُﺮُ ﺭُﺳُﻠَﻨَﺎ ﻭَﺍﻟَّﺬِﻳﻦَ ﺁﻣَﻨُﻮﺍ ﻓِﻲ ﺍﻟْﺤَﻴَﺎﺓِ ﺍﻟﺪُّﻧْﻴَﺎ ﻭَﻳَﻮْﻡَ ﻳَﻘُﻮﻡُ ﺍﻟْﺄَﺷْﻬَﺎﺩُ ﴾ ﻳَﻮْﻡَ ﻟَﺎ ﻳَﻨْﻔَﻊُ ﺍﻟﻈَّﺎﻟِﻤِﻴﻦَ ﻣَﻌْﺬِﺭَﺗُﻬُﻢْ ۖ ﻭَﻟَﻬُﻢُ ﺍﻟﻠَّﻌْﻨَﺔُ ﻭَﻟَﻬُﻢْ ﺳُﻮﺀُ ﺍﻟﺪَّﺍﺭ ﴾[ غافر : 51، 52] ويا عبدالله ، إن كنت خذلت الحق وأهله ، فإنك ستجد مغبة ذلك في : ﴿ ﻳَﻮْﻡَ ﻟَﺎ ﻳَﻨْﻔَﻊُ ﻣَﺎﻝٌ ﻭَﻟَﺎ ﺑَﻨُﻮﻥَ ‏( 88 ‏) ﺇِﻟَّﺎ ﻣَﻦْ ﺃَﺗَﻰ ﺍﻟﻠَّﻪَ ﺑِﻘَﻠْﺐٍ ﺳَﻠِﻴﻢٍ ‏( 89 ‏) ﴾  [الشعراء : 88، 89]. 📚( الدرر النجمية في رد بعض الشبهات العقدية والمنهجية ص50) https://t.me/selefochin_enketel
Show all...
«ሰለፎችን እንከተል» channel

قال الحافظ ابن حجر رحمه الله :  فالسعيد من تمسك بما كان عليه السلف واجتنب ما أحدثه الخلف" 📗{فتح الباري(13\143) 

🔹በዓቂዳና በመንሃጅ ላይ ጠቃሚ ነጥቦች🔹24 «[በቢድዓ ሰዎች ላይ የሚደረገው ዝምታ የፈተና መስፋፋት ምክንያት ነው] ⭕ #በማህበረሰቡ ውስጥ #ለመጀመሪያ_ጊዜ 👉 #የተከሰተው_ፊትና #ሰበቡ ➥ #ለድን_አበላሾች_ቸልተኛ መሆን ነው። ⛔️ #ምድር ላይ #ጥፋት_እስካደረሱና #የወጣቱንና_የተራውን ሕዝብ #አእምሮ _እስካታጠቡ ድረስና #በክፋት_እስከሞሉት ድረስ ፤ በእስልምናም ሆነ በሙስሊሞች ዘንድ ፈተናዎች እስኪፈጠሩ ድረስ(ችላ ተብለዋል) ➥ #ይህ ሁሉ #የሆነው #ክፉ_ሰዎችን #ችላ በማለት #ጉዳዩ_እስኪባባስ ድረስ #በመተው_ነው። በዚህ ጉዳይ ላይ #ቆራጥ መሆን እና #በሩን_መዝጋት አለብን» ✍ ዓላመቱ ሷሊህ ቢን ፈውዛን አል'ፈውዛን አላህ ይጠብቃቸው 📚 إتحاف القاري صــ ٧٩ 🔹فوائد في العقيدة والمنهج🔹 ٢٤ [السكوت عن اهل البدع سبب انتشار الفتن ] ⭕ الفتن أول ما حدثت في الأمة بسبب التساهل مع أهل الإفساد حتى عاثوا في الأرض فسادا وغسلوا أدمغة الشباب والعوام وحشوها من الشر حتى حصلت الفتن في الإسلام ، وبين المسلمين كما هو معلوم 👈🏼 هذا كله بسبب التغاضي عن أهل الشر وتركهم حتى يستفحل الأمر فلا بد من الحزم وسد الباب في هذا الأمر. ✍ العلامة أ.د صالح بن فوزان الفوزان حفظه الله 📚إتحاف القاري صــ ٧٩. https://t.me/selefochin_enketel
Show all...
«ሰለፎችን እንከተል» channel

قال الحافظ ابن حجر رحمه الله :  فالسعيد من تمسك بما كان عليه السلف واجتنب ما أحدثه الخلف" 📗{فتح الباري(13\143) 

✅ በሁሉም ጉዳይ ላይ ትንሽም ይሁን ትልቅ በቁርአንና እና በሱና ላይ ያለው መረጃ ላይ ጉጉት ይኑርህ(ትክረት ስጥ) ኢማም አልባኒ ረሒመሁላህ እንዲህ አሉ፡- "አንተ ሙስሊም ሆይ እስልምናህን ከጌታህ ኪታብና ከነብይህ ሱና ለማወቅ ጉጉት ይኑርህ። እና እንዲህም #አከሌ_እንድህ_ብሏል_አትበል 👉 #እውነት_በሰዎች_አትታወቅም (አትመዘንም) በል እንዳውም
#እውነትን_እወቅ_ሰወችን_ታውቃለህ !»
*📚ሲልሲለቱ አል'ሶሂሃ: 1/193።* ✅ احرص على الدليل كتابا وسنة في كل صغير وكبير قال الإمام الألباني رحمه الله تعالى: "فاحرص أيُّها المُسلم أن تَعرِفَ إسلامَكَ من كتاب ربِّكَ ، وسنة نَبيِّك ، ولا تَقل : قال فلان ، فإنَّ الحَقَّ لا يُعرَفُ بالرجال ، بَل اعرِف الحَقَّ تَعرِف الرجال!». *📚_ السلسلة الصحيحة ١/ ١٩٣. https://t.me/selefochin_enketel
Show all...
«ሰለፎችን እንከተል» channel

قال الحافظ ابن حجر رحمه الله :  فالسعيد من تمسك بما كان عليه السلف واجتنب ما أحدثه الخلف" 📗{فتح الباري(13\143) 

👍 2
#ከእውነተኛ_ሰለሰለፍይ_ባህሪ_መካከል፦ ዐላመቱ ረቢዕ ቢን ሀዲ አልመድኸሊይ አላህ ይጠብቃቸው ዓፊያ ያድርጋቸውና እንዲህ ብለዋል፡- « #እውነተኛና _ጥርት ያሉ #ሰለፍዮች #ማንኛውንም_ተግባር ወይም #ዓቂዳ በአላህ #ኪታብ እና በአላህ መልእክተኛ صلى الله عليه وسلم #ሱና 👉 #በመገምገም_ይመለከታሉ ➥
#ስሜትን_ይዋጋሉ ፣ #ቢድዓዎችን እና #ጥመትን_ይዋጋሉ ፣ ➥ #የሱናን_ባንዲራ_ከፍ_ያደርጋሉ። ➥ #ሙስሊሞችን_ይመክራሉ ➥ #ሀቁንም_ያብራሩላቸዋል; ➥ #ቅኑን_መንገድ_ከጥመቱ_መንገድ (በመለየት) #ያብራሩላቸዋል። ➥ #በቅርቢቱም ሆነ #በመጨረሻው_ዓለም_የሚያስደስታቸውን ነገር #ያመላክቷቸዋል። »
📚 አል-መጅሙዕ - ሸርሁ ዓቂዱ አል'ሰለፍ :2/240 من صفات السلفي الصادق قال العلامة ربيع بن هادي المدخلي حفظه الله وعافاه: السلفي الصادق المخلص ينظر في كل عمل أو عقيدة فيقيمها على كتاب الله وعلى سنة رسول الله عليه الصلاة والسلام، يحاربون الهوى ويحاربون البدع والضلالات، ويرفعون راية السنة، وينصحون للمسلمين ويبينون لهم الحق؛ يبينون لهم طريق الهدى من الضلال ويبينون لهم ما يسعدهم في دنياهم وفي أخراهم. 📚المجموع- شرح عقيدة السلف (٢/ ٢٤٠)] https://t.me/selefochin_enketel
Show all...
«ሰለፎችን እንከተል» channel

قال الحافظ ابن حجر رحمه الله :  فالسعيد من تمسك بما كان عليه السلف واجتنب ما أحدثه الخلف" 📗{فتح الباري(13\143) 

ሸይኽ ሙሐመድ ናስር አል-ዲን አል አልባኒ አላህ ይዘንላቸውና እንዲህ ይላሉ፡- ➥ቁርኣንን መሳም አይፈቀድም ➥ የአላህን ቃል በመከተል አልቁት/ትልቅ ቦታ ስጡት እንጅ ➥ቅጠሉን በመሳም ወይም ገጾቹን በማስጌጥ አይደለም። 📚 متفرقات : 244 يقول الشيخ محمد ناصر الدين الألباني رحمه الله : لا يجوز تقبيل المصحف ، فتعظيم كلام الله باتِّباعه ، وليس بتقبيل أوراقه وبزخرفة صفحاته. 📚 متفرقات :٢٤٤ https://t.me/selefochin_enketel
Show all...
«ሰለፎችን እንከተል» channel

قال الحافظ ابن حجر رحمه الله :  فالسعيد من تمسك بما كان عليه السلف واجتنب ما أحدثه الخلف" 📗{فتح الباري(13\143) 

ሸይኽ ሙሐመድ ናስር አል-ዲን አል አልባኒ አላህ ይዘንላቸውና እንዲህ ይላሉ፡- ➥ቁርኣንን መሳም አይፈቀድም ➥ የአላህን ቃል በመከተል አልቁት/ትልቅ ቦታ ስጡት እንጅ ➥ቅጠሉን በመሳም ወይም ገጾቹን በማስጌጥ አይደለም። 📚 متفرقات : 244 يقول الشيخ محمد ناصر الدين الألباني رحمه الله : لا يجوز تقبيل المصحف ، فتعظيم كلام الله باتِّباعه ، وليس بتقبيل أوراقه وبزخرفة صفحاته. 📚 متفرقات :٢٤٤ https://t.me/selefochin_enketel
Show all...
«ሰለፎችን እንከተል» channel

قال الحافظ ابن حجر رحمه الله :  فالسعيد من تمسك بما كان عليه السلف واجتنب ما أحدثه الخلف" 📗{فتح الباري(13\143) 

✅ #አዲስ_ሙሐደራ  ✅ #محاضرة_جديدة ➡️ ርዕስ፦ ↪️ «ነብያቶች እና ሰለፎችቻን ህዝቦቻቸውን፣ ልጆቻቸውን እና ቤተሰቦቻቸውን ከሽርክ ያስጠነቅቁ እንደነበር እና ወደ ተውሂድ ያዙዋቸው እንደነበር እንዲሁም በነፍሳቸው፣ በህዝቦቻቸው እና በቤተሰቦቻቸው ላይ ሽርክን ይፈሩ እንደነበር ዳሰሳ።» 🚦🚥 ክ ፍ ል አንድ 🚥🚦 🎙 للشيخ أبي طلحة أبي ذر بن حسن الولوي «حَفِظَهُ اللَّهُ» 🎙 በሸይኽ አቡ ዘር ሀሰን አቡ ጦልሃ አላህ ይጠብቃቸው! 🗒 የጊራና ሰለፍዮች የመስጅድ ቦታ መግዢያ የገቢ ማሰባሰቢያ ግሩፕ የተደረገ ሙሐደራ ➴➘➴➘ https://t.me/UstazAbuzarhassenAbutolha
Show all...
⏭ ለውድ ሰለፊዮች ወስያ አለኝ!!!💬 ========================= السلام عليكم ورحمة الله وبركاته ↪️ ውድ ሰለፊዮች በያላችሁበት የአለም ዳርቻ አላህ ይጠብቃችሁ። በተውሂድና በመንሃጀ ሰለፍ ላይ አላህ ያፅናችሁ። ከዘመኑ ፊትና ከመንሸራተት(ከተመዩዕ) ከጊዜው ፊትና ድንበር ከማለፍም(ከሃዳድይነት) እንድሁም ከጠቅላላ ጥመቶች አላህ ይጠብቃችሁ። ✍️ ከዚህ በመቀጠል ወደወስያየ ስገባ ↪️ ውድ ሰለፊዮች ጥርት ያለችዋን ሰለፊያ ከአጥፊወች ለመከላከል በምታደርጉት አስተዋፅዖ አላህ ኸይር ጀዛችሁን እጥፍ ድርብ አድርጎ ይክፈላችሁ።ከዚሁ ጋር በተያያዘ የምላችሁ ነገር፦ ↪️ አንዳንድ ውዳቂ ሰወችን እግር በእግር እየተከታተልን ሁላችንም በየፊናችን ምላሽ ለመስጠት ባንቻኮል የሚል ነው!!! ውዶቼ "ሞኝ ሲመክሩት የቀኑበት ይመስለዋል" አይደል የሚባለው!!! አንዳንድ መፍቱን የሆኑ ሰወች ሰለፊዮች የነሱን ባጢል ለመመለስ ሲረባረቡ ሲመለከቱ ከቂልነታቸው ሌላ ቂልነት እየጨመሩ‼️ ፤ ከኩራታቸው ሌላ ኩራት እየጨመሩ‼️፤ ከጥመታቸው ሌላ ጥመት እየጨመሩ ነው እያየን ያለነው‼️ ለምሳሌ፦ ኢብኑ ሙነወር የሚባል መፍቱን የሚፅፈው ነገር ከጊዜ ወደጊዜ የተመዩዕ ስምጥ ባህርን ወደውስጥ እየጠለቀበት ይገኛል‼️ እነዚህን ሰወች በጭፍን የሚከተሉ ሰወች አይናቸውን በጨው አጥበው‼️ጥመቱን ትተው ይሄው የሱ አንድ መስመር ፁሁፍ አንጫጫቻቸው እያሉ ሲዘባበቱ ነበር‼️ ↪️ ነብያቶችም ተግባራቸው ሂዳየቱ አል'ኢርሻድ( ቀጥተኛውን መንገድ ማሳየት) እንጅ ሂዳየቱ አል'ተውፊቅ( ለሀቅ መገጠም) ባለቤቱ አላህ ነው!!! ሰወች ወደሀቅ እንድመጡ ጉጉት ቢኖረንም አላህ ካልፈለገ የሚሆን ነገር የለም። إِنَّكَ لَا تَهْدِي مَنْ أَحْبَبْتَ وَلَٰكِنَّ اللَّهَ يَهْدِي مَن يَشَاءُ ۚ وَهُوَ أَعْلَمُ بِالْمُهْتَدِينَ አንተ የወደድከውን ሰው ፈጽሞ አታቀናም፡፡ ግን አላህ የሚሻውን ሰው ያቀናል እርሱም ቅኖቹን ዐዋቂ ነው፡፡ ሱራ አል'ቀሶስ:56 ↪️ከጥመቱ ጉዟቸው እንድመለሱና በሀቅ ላይ እንድጓዙ የሚደረገው ጥረት በእጅጉ የሚበረታታ ነው። ነገር ግን የማንንም ውዳቂ እያነሱ ስለሱ ሁልጊዜ መፃፍና መናገር የሚነገርበትን አካል በልቡ ላይ ኩራትን ይጨምርበታል‼️ለተከታዮቹም ሞራል ይሰጣል( አሃ ለካ እንደዚህ የሚንጫጩት እሱ ከነሱ ስለሚበልጥ ነው)፣....... እንድሉ ሸይጧን ይገፋፋቸዋል‼️ إِنَّ الَّذِينَ ارْتَدُّوا عَلَىٰ أَدْبَارِهِم مِّن بَعْدِ مَا تَبَيَّنَ لَهُمُ الْهُدَى ۙ الشَّيْطَانُ سَوَّلَ لَهُمْ وَأَمْلَىٰ لَهُمْ እነዚያ ለእነርሱ ቅኑ መንገድ ከተብራራላቸው በኋላ ወደ ኋላቸው የተመለሱት ሰይጣን ለእነርሱ መመለሳቸውን ሸለመላቸው፡፡ ለእነርሱም አዝናጋቸው፡፡ ሱራ: ሙሃመድ:25 ሰለነዚህ ሰወች በስፋት ተነግሯል!!! ግልፅ በያን ተደርጓል!!! ከማስረጃ በሗላ👇 وَلَٰكِن لِّيَقْضِيَ اللَّهُ أَمْرًا كَانَ مَفْعُولًا لِّيَهْلِكَ مَنْ هَلَكَ عَن بَيِّنَةٍ وَيَحْيَىٰ مَنْ حَيَّ عَن بَيِّنَةٍ ۗ وَإِنَّ اللَّهَ لَسَمِيعٌ عَلِيمٌ ግን አላህ ሊሠራው የሚገባውን ነገር ሊፈጽም የሚጠፋ ሰው ከአስረጅ በኋላ እንዲጠፋ ሕያው የሚኾንም ሰው ከአስረጅ በኋላ ሕያው እንዲኾን (ያለቀጠሮ አጋጠማችሁ)፡፡ አላህም በእርግጥ ሰሚ ዐዋቂ ነው፡፡ ሱራ አል'አንፋል:42 ውድ ሰለፊዮች ወጣቶችን ከጥመትና ከጥመት ሰወች እንድላቀቁና ከነሱ እንድርቁ ያላሳለሰ ጥረት እያደረጋችሁ ነው። አላህ ኸይር ጀዛችሁን እጥፍ ድርብ አድርጎ ይክፈላችሁ። ግን ሰወቹ ችክ ምንችክ ካሉ‼️ የሰለፊዮች ምላሽ ኩራትን የሚጨምርላቸው ከሆነ ፣ ጭፍን ተከታዩቻቸው የማይገነዘቡ ከሆነ‼️ ⏭  እንደዛ አይነት ውዳቂ የሆኑ ሰወችን ተወት ማድረጉ ይሻላል!!! جواب الاحمق السكوت عنه ቂላቂል የሆነን ሰው ዝም ማለት ምላሽ ነውና👉 ዝም ማለት ነው። وَاللَّهُ يَدْعُو إِلَىٰ دَارِ السَّلَامِ وَيَهْدِي مَن يَشَاءُ إِلَىٰ صِرَاطٍ مُّسْتَقِيمٍ አላህም ወደ ሰላም አገር ይጠራል፡፡ የሚሻውንም ሰው ወደ ቀጥተኛው መንገድ ይመራል፡፡ ሱራ ዩኑስ:25 ↪️ ልባቸው ውስጥ ጥመት ስላለባቸው እንጅ ሀቅ ሲነገራቸው እምቢ ብለው በዛው አይቀጥሉም ነበ!!! قال الألباني رحمه الله: - طالب الحق يكفيه دليل واحد ، و صاحب الهوى لا يكفيه ألف دليل ، الجاهل يُعلّم، وصاحب الهوى ليس لنا عليه سبيل. ሸይኽ አልባኒ ረሂመሁላህ እንድህ ብለዋል፦ «ሀቅ የሚፈልግ ሰው አንድ መረጃ ይበቃዋል። የስሜት ባለቤት ግን አንድ ሺህ መረጃም አይበቃውም‼️ መሃይም የሆነ አካል ይነገረዋል!!! የስሜት ባለቤት ከሆነ እኛ ጋ ምንም ነገር የለውም» ↪️ አጥማሚወቹም እነሱን ተከትለው የጠመሙትም በጣም ብዙ መረጃ ተሰጥቷቸዋል!!!👉 በል እንዳውም ሳይሞቅ ፈላም ቢሆኑ የሀቁን መንገድ ነበሩበት!!!👉 ያለ እውቀት ሲዘሉ ነበር‼️👉የተመዩዕ ጎርፍ ጠራርጎ ወሰዳቸው‼️ የድሮው ማንነታቸው በአሁኑ ማንነታቸው ምላሽ ይሰጥበታል!!! فَمَاذَا بَعْدَ الْحَقِّ إِلَّا الضَّلَالُ ۖ فَأَنَّىٰ تُصْرَفُونَ ከእውነትም በኋላ ጥመት እንጂ ሌላ ምን አለ (ከውነት) እንዴት ትዞራላችሁ ሱራ ዩኑስ:32 ↪️ ሳጠቃልለው👉 እነዚህን ትንንሽ ሰወች እግር በእግር እየተከታተልን የልብ ልብ አንስጣቸው። እነሱን ዝም ማለት ድንጋጤ ውስጥ እንደሚከታቸው መጠራጠር የለብንም። ተከታዮቻቸውም ቢሆኑ የሆነ ነገር እንተፈጠረ ይገባቸዋል። ስለዚህ ዝምምም እንበላቸው!!! ዘለው ዘለው በራሳቸው ከመሬት ይነጠፋሉ👉 የዛኔ አላህ የፈለገላቸው ተከታዩቻቸውም እየተራመዷቸው ወደሰለፊያ ይገባሉ። ✍️ ታናሹ ወንድማችሁ ዓብዱራህማን። https://t.me/selefochin_enketel
Show all...
«ሰለፎችን እንከተል» channel

قال الحافظ ابن حجر رحمه الله :  فالسعيد من تمسك بما كان عليه السلف واجتنب ما أحدثه الخلف" 📗{فتح الباري(13\143)