cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

ሳዳት ከማል ማነው?(Sadat kemal)

የሳዳት ከማል ሙሐደረዎች

Show more
Advertising posts
6 503
Subscribers
+124 hours
-37 days
+6030 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

05:52
Video unavailableShow in Telegram
👍 1
ጀነት ውስጥ ያሉ ፀጋዎች #ኡሥታዝ ሣዳት ከማል #ሀፊዘሁላህ https://t.me/Sadat_kemal https://t.me/Sadat_kemal
Show all...
#የቀልብ     #ድርቀት    #መንስኤው    #አላህን   # ያለማውሳትና   #ያለመዘከር ነው *❒ قال ابن القيم رحمه الله تعالى :-* 〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰 📌‏"القلب كلما اشتدت به الغفلة؛‏اشتدت به القسوة،‏فإذا ذكر الله ذابت تلك القسوة،‏كما يذوب الرصاص بالنار"… ‏… # ኢብኑል   #ቀይም    #አልጀውዝይ (رحمه الله) እንዲህ ይላል። #አንድ  # ሰው   #አላህን     ከማውሳት (ከዚክር)    በራቀ   ቁጥር   የቀልብ    ድርቀት እየጨመረ    እና ቀልቡ    እየደረቀ    *ይሄዳል። ነገር ግን    አላህን    በሚያወሳ   (በሚዘክር) ጊዜ  ሊድ የተባለው ማእድን በእሳት እንደሚቀልጠው   ያቺ   የቀልብ   ድርቀት እንደዛ ቀልጣ ትጠፋለች። 📚[‏الوابل الصيب (١٤٦)]
Show all...
👍 5
02:29
Video unavailableShow in Telegram
ዐብዱልሃሚድ በቪዲዮ ባህሩ ተካ የተስዊር ርዕስ የኢጅቲሓድ ነው የሚል "ጃሒል ነው" ይላል እንግዲህ ጊዜያዊ ሸይኻችሁ በቪዲዮ ይቀረፃል ታዲያ ዐብዱልሓሚድ ጃሒል ነው ማለት ነው በአንተ ቀመር። https://t.me/Menhaje_Selef/
Show all...
👍 2
00:58
Video unavailableShow in Telegram
👍 11
00:20
Video unavailableShow in Telegram
👍 13
👆🏻ሺርክ ከግብረሰዶም የከፋ ነው፡፡ ከአህባሽ ጋር አንድ መሆን ይቻላልን? ኡፉ በእሳት ቀልድ የለም፡፡ #ኡሥታዝ ሣዳት ከማል #ሀፊዘሁላህ https://t.me/Sadat_kemal https://t.me/Sadat_kemal
Show all...
💯 4👍 2
ውዷ እህቴ👑آختي الغلية ምንም ያህል ዋጋ ቢያስከፍልም አንቺ አንቺኑ እራስሽን ሁኚ! በሌለሽ ማንነት አትኮፈሺ ያልሆንሽውን መስለሽ ለመታየትም አትድከሚ በቃ እራስሽን ሁኚ! ልክ እንደ ሎተሪ ሲፋቅ የሚወጣው ድብቅ ማንነት አይኑርሽ! Just be yourself 💯. ውዷ እህቴ 💎 ከወንድሞች ጋር ግብግብ አትፍጠሪ ሀያዕሽን የሚገፍ ተግባር አትፈፅሚ እኛ ሚያምርብን በየ ኮመንት ሪፕሌይ ወንዶች መጋፋትና አላስፈላጊ ቃላት መለዋወጥ ሳይሆን ክትት ስትር ስንል ነውና መድረኩን ለወንድሞችሽ ልቀቂው ! እራስሽን አስከብሪ አንቺ ያላከበርሽው እና ያላስከበርሽውን ማንነት ማንም አያከብረውምና! ቀልድም አታብዢ ሚዲያ ላይ ዶሮ ተራ ያለሽ ይመስል በየኮመንት »ኪኪ፤ ሃሃ፤ እያልሽ አታስካኪ « ዐሊይ ኢብኑ አቢ ጧሊብ » ምን ይላሉ መሰለሽ ቀልድ የሚያበዛ ሰው መናቁ አይቀርም! እናም ውድ እህቴ ለእኔም ላንቺም የሚበጀን እራሳችንን መስለን መኖርና ስትር ክትት ብለን መቀመጥ ይበጀናል የወሬ ሳይሆን የተግባር ሰዎች አሏህ ያድርገን እውነተኛ የሀያዕ ካባ ያላብሰን! ምክሩ መጀመሪያ ለእኔ ቀጥሎ ላንቺ ውዷ እህቴ
Show all...
💯 11👍 7
የወጣቶች ህይወት !!             🎙ኡስታዝ አቡ መሪየም حفظه الله 👉https://t.me/SadatKemalAbuMeryem
Show all...
ጉድ እኮ ነው!! ለቻናል አዲስ የሆኑ ሰዎች እዛው ውለው እዛው ያድራሉ ምን እንልቀቅ ይላሉ አንድ ሰው ሊፍት ካለ ውይ ዛሬ ምን አጠፍሁ ብለው ይጨነቃሉ ሰው ይቀንስብና ብለው ፈርተው ያለ ፕሮግራም ሸር ያደርጋሉ የተለየ ጥቅም ለሌው ነገር የሰው ሊንክ ያነሳሉ ያልፃፉትን ፁሁፍ ኡሙ or አቡ ብለው የራሳቸው ያስመስላሉ ጥሩ ከሆንኩ ላይክ አሳዩኝ ይላሉ ትንሽ ጊዜ ሲያገኙ ምንም ማስረጃ የሌለው ልብ ወለድ ነገር ሞንጨርጨር ያደርጋሉ ጊዚያቸው ሙጥጥ አድረገው ሰጡት ጥቅም ለሌለው ቻናል ለዚህም ነው አብዘሀኛው የትልልቅ ቻናል አድሚኖች ለራሳቸው አያውቁም ትንንሽ እህቶች ከኋላቸው ተነስተው ቁርአን አኽትመዋል ! እነሱ ግን በ10 አመታቸው አሁንም ሊንክ መጣል ማንሳት ላይ ናቸው ጅህልና እያንዣበበባቹው ነው። አሏሁ አልሙስተአን ወአለይሂ ቱክላን ከቂርአት 99% ይርቃሉ! ግን ምን ይጠቀማሉ??? ✍አቡ አይመን
Show all...
👍 23