en
Feedback
ETHI☪ NESHIDA☪️

ETHI☪ NESHIDA☪️

Open in Telegram

Show more
The country is not specifiedThe category is not specified
3 585
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days
Posts Archive
የነገው የዐረፋ ቀን ምን ልስራ? 1️⃣ዛሬ ሰኞ አዳሩን በመተኛትህ      አጅርን ማግኘትን አስበህ ቶሎ ተኛ. 2️⃣ነገን ለመፆም ለስሁር ከፈጅር      በፊት ቀድመህ ተነስተህ ስሁር      ቅመስ ምክንያቱም አላህና       መላኢኮች ስሁር በሚበሉ ሰው       ላይ ሰለዋት ያወርዳሉ 3️⃣የሌሊትም ሰላት ቢያንስ አራት      ያህልን ስገድ ስትሰግድም በሱጁድህ      ላይ ሆነህ የዱንያም የአኼራም      መልካምን ነገር ለጌታህን      በመዋደቅ ተለማመጠው 4️⃣ፈጅር ሊደርስ ሲልም እዚያው      በተቀመጥክበት ለተወሰነ ደቂቃ      አላህን ምህረትን ጠይቀው 5️⃣ ከሰላት ቡሀላ የሚባሉትን      ዚክሮችን እንዲሁም ተክቢራ      እንዳትዘናጋ 6️⃣ከቻልክ ፈጅርን ሰግደህ የሰገድክበት      ቦታም ላይ ፀሀይ እስክትወጣ ደርስ     ቁጭ ብለህ አላህን አውሳ ወይም      ቁርአንን ቅራ የጠዋትን ዚክርም      ለማለት ሞክር 7️⃣ፀሀይ ወጥቶ የተወሰነ ከፍ ካለ     ቡሀላ ሁለት ረከዐ መስገድ ፈፅሞ     እንዳንረሳ ይህ ካደረክ ሀጅና ኡምራ     ያደረገ ሰው ያህል አጅር ታገኝበታለክ     አደራህን እንዳያመልጥህ 8️⃣ከተቻለክ ፀሀይ ከወጣበት ሰአት       ጀምረህ ፀሀይ እስኪገባ የነገዋን      ማክሰኞ ሙሉ ቀን ላለመተኛት ሞክር      በዚክር በዱዐ በርታ ዱዐህም ምላሽ       እንደሚያገኝ እርግጠኛ ሁን 9️⃣ረፋድ ላይ የሚሰገደወወ የዱሀን      ሰላትንም መስገድ እንዳትዘነጋ 🔟ይህም 👇👇👇👇👇ዱዐ : لا إله إلا الله وحده لا شريك له له الملك وله الحمد وهو على كل شيئ قدير በጣም አብዝተህ በለው ምክንያቱም የዐረፋ ቀን ከሚባሉ ዱዐዎች ሁሉ የሚበልጥ ዱዐ ነውና 1️⃣1️⃣የግዴታ ሰላቶችህን ሁሉም        ወቅቱን ጠብቀህ ከመስገድ        እንዳትዘናጋ ከፊትና ከሀላቸው        ያሉት የጠበቁት ሱና ሰላቶችንም        እንዲሁ ስገድ 1️⃣2️⃣ከአሱር ሰላት ቡሀላም ፀሀይ          ለመግባት እስክትቀርብ ቁጭ         ብለህ ቁርአንን አንብብ ከዚየም         በዱዐህ ችክ ብለህ አላህን        ተለማመጥ በዱዐህም ሀገራችንም       ላይ ከሀገር ውጭ የሉ ደካሞችን አካት 1️⃣3️⃣በስተመጨረሻም ቀን ሙሉ          የሰራህውን ኢባዳህ አላህ          እንዲቀበልህና ፅናቱንም          እንዲሰጥህ  ተለማመጠው          ዱዐህም ተቀባይነት እንዲኖረው          እርግጠኛ ሁን 1️⃣4️⃣መግሪብ አዛን ሲልም ቶሎ አፍጥር           በድጋሚ አላህን ከመለማመጥ           እንዳትዘነጋ ምክንያቱም ለፆመኛ           አላህ የማይመልስበት ዱዐ አለውና አላህ ይወፍቀን አደራ እኔንም በዱዐ እንዳትረሱኝ

ሶላ ዓለይከ አዲስ ነሺዳ በ ቢላል | ሁዘይፋ|ዓብዱል ሀዲ New Neshida Sola Aleyke @addis_neshida22 👇👇 @addis_neshidabot

+1
ረሱለላሂ ዛዲ || ዓሊ አሚን || አዲስ ነሺዳ || 2023 || Resulellahi Zadi || Ali Amin || New Nasheed

Eid Abdusalam -  MOOTII JI'AA | new Ethiopian vocal only nasheed @addis_neshida 👇👇 @addis_neshidabot

እንኳን ለ 1444 ዓ.ሂ የረመዳን ፆም በሰላም አደረሳችሁ 🤲አላህ ወሩን ጨርሰው ከሚፆሙትና ከሚጠቀሙት ያድርገን 🤲 @addis_neshida 👇👇 @addis_neshidabot
እንኳን 1444 ዓ.ሂ የረመዳን ፆም በሰላም አደረሳችሁ 🤲አላህ ወሩን ጨርሰው ከሚፆሙትና ከሚጠቀሙት ያድርገን 🤲 @addis_neshida 👇👇 @addis_neshidabot

Maher Zain - Salamullah | Official Music Video | ماهر زين - سلام الله

የአንድዬ ችሮታ | አዲስ የህብረት ነሺዳ | ጉረባ 10 #MMP

#መጅኑኑ ለይላ አዲስ ነሽዳ || በሙንሺድ ዐብዱሰላም አበራ #MEJNUNU LEYLA NEW AMHARIC NASHIDA

#መጅኑኑ ለይላ አዲስ ነሽዳ || በሙንሺድ ዐብዱሰላም አበራ #MEJNUNU LEYLA NEW AMHARIC NASHIDA

የአንድዬ ችሮታ | አዲስ የህብረት ነሺዳ | ጉረባ 10 #MMP

/Muaz habib/new cover neshida warida 4 medan /ሙዓዝ ሀቢብ/ የረመዳን ስጦታ ከቨር ነሺዳ መዳን ዋሪዳ 4

ዕርቀ ሰማይ | ምርኩዝ 25 | የረመዳን ቀለማት 4 | አዲስ የኅብረት ነሺዳ | New Best Ethiopian Nesheed | MinberRecords |