Ķâľ pĥŏťő €đìţ
Open in Telegram
ማሰራት የሚፈልግ በመጀመሪያ ነፃ ቀጣይ ከተመቻቹ እና ድጋሜ ማሰራት ከፈለጋቹ 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 @kiyaka6 ☝☝☝☝☝☝☝☝☝☝☝☝☝ አናግሩኝ share ማድረግ እንዳይረሳ🙏🙏 For Cross @yotode_12
Show moreThe country is not specifiedThe category is not specified
189
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days
Data loading in progress...
Similar Channels
No data
Any problems? Please refresh the page or contact our support manager.
Tags Cloud
No data
Any problems? Please refresh the page or contact our support manager.
Incoming and Outgoing Mentions
---
---
---
---
---
---
Attracting Subscribers
September '26
September '260
in 0 channels
August '260
in 0 channels
Get PRO
July '260
in 0 channels
Get PRO
June '260
in 0 channels
Get PRO
May '260
in 0 channels
Get PRO
April '260
in 0 channels
Get PRO
March '260
in 0 channels
Get PRO
February '260
in 0 channels
Get PRO
January '260
in 0 channels
Get PRO
December '250
in 0 channels
Get PRO
November '250
in 0 channels
Get PRO
October '25
+1
in 0 channels
Get PRO
September '250
in 0 channels
Get PRO
August '250
in 0 channels
Get PRO
July '250
in 0 channels
Get PRO
June '250
in 0 channels
Get PRO
May '250
in 0 channels
Get PRO
April '250
in 0 channels
Get PRO
March '250
in 0 channels
Get PRO
February '250
in 0 channels
Get PRO
January '250
in 0 channels
Get PRO
December '240
in 0 channels
Get PRO
November '240
in 0 channels
Get PRO
October '240
in 0 channels
Get PRO
September '240
in 0 channels
Get PRO
August '240
in 0 channels
Get PRO
July '240
in 0 channels
Get PRO
June '240
in 0 channels
Get PRO
May '240
in 0 channels
Get PRO
April '240
in 0 channels
Get PRO
March '240
in 0 channels
Get PRO
February '240
in 0 channels
Get PRO
January '240
in 0 channels
Get PRO
December '230
in 0 channels
Get PRO
November '230
in 0 channels
Get PRO
October '230
in 0 channels
Get PRO
September '230
in 0 channels
Get PRO
August '230
in 0 channels
Get PRO
July '230
in 0 channels
Get PRO
June '230
in 0 channels
Get PRO
May '230
in 0 channels
Get PRO
April '230
in 0 channels
Get PRO
March '230
in 0 channels
Get PRO
February '230
in 0 channels
Get PRO
January '230
in 0 channels
Get PRO
December '220
in 0 channels
Get PRO
November '220
in 0 channels
Get PRO
October '220
in 0 channels
Get PRO
September '220
in 0 channels
Get PRO
August '22
+18
in 0 channels
Get PRO
July '22
+209
in 0 channels
Channel Posts
| 2 | No text... | 53 |
| 3 | No text... | 49 |
| 4 | Teketatay ye fkr tarik endemimot eyaweku akimewalew yemil lilek nw beteseb ✍️✍️ | 57 |
| 5 | Need to relaxing here 🥹🌤
My dream is like this 🙏🙏 | 57 |
| 6 | It’s morning! 🎉 | 63 |
| 7 | Good night, friends! | 62 |
| 8 | #photography
እንደዚ አይነት ምርጥ editing እንዲሰራላቹ ከፈለጋቹ አናግሩኝ👇👇👇👇👇
@kiyaka6
ክፍያ አያሳስብም🤷♂ | 1 |
| 9 | #photography
እንደዚ አይነት ምርጥ editing እንዲሰራላቹ ከፈለጋቹ አናግሩኝ👇👇👇👇👇
@kiyaka6
ክፍያ አያሳስብም🤷♂ | 1 334 |
| 10 | ጥንዶች የሚያልፉባቸው 5 የፍቅር ደረጃዎች
1. በፍቅር መውደቅ
በፍቅር መውደቅ ሲባል እንዲሁ ቀላል ደረጃ ተደርጎ ሊወሰድ ይችላል፡፡ ይህ አመለካከት ግን ስህተት ነው፡፡ እዚህ ላይ ምናልባት የፍቅር ደረጃዎች ለወንዶችና ለሴቶች የተለያዩ ሊመስሉን ይችላሉ ነገር ግን ሁለቱም ፆታዎች ፍቅራቸውን የሚገልፁባቸው መንገዶች ምንም እንኳን ሊለያዩ ቢችሉም የፍቅር ደረጃዎች ግን ለሁለቱም በአብዛኛው ተመሳሳይ ናቸው፡፡
በፍቅር መውደቅ በቅርቡ አብረነው ወደምንሆነው ሰው ይበልጥ አንድንሳብ የሚያደርጉ ሆርሞኖችን ሌሎች ጉዳዮችን ያጠቃልላል፡፡ እንግዲህ ይህ ደግሞ ከመጀመሪያው የግንኙነት ደረጃ ምልክቶች መካከል አንዱ ነው፡፡
2. እምነት መገንባት
በዚህኛው ደረጃ ላይ ጥንዶች ከበርካታ ጥያቄዎች ጋር ይፋጠጣሉ፡፡ ነገር ግን እንደ ጥንድ ጥያቄዎችን እየመለሱ ግንኙነታቸውን እየገነቡ ይሄዳሉ፡፡ በሁለተኛው የፍቅር ደረጃ እምነትን መገንባት ሲባል የአጋርን ፍላጎቶች ከሀሳብ ማስገባት ማለት ነው፡፡ እንዲህ ሲሆን በግንኙነታቸው ደህንነት ይሰማቸዋል፡፡
መግባባቱ መፋቀሩ ይጠነክራል፡፡ አጋራችሁ ተጨማሪ እምነት እንዲያሳድሩባችሁ የሚያደርጉ ተጨማሪ ነገሮችን ሁሉ ልታደርጉ ትችላላችሁ፡፡ ወሲባዊ ግንኙነቱ እንኳን በጣም አስገራሚ፣ ተናፋቂ እና አስደሳች ባይሆን ያን ያክል የሚያሳስብ ጉዳይ አይሆንም፡፡
3. ተስፋ መቁረጥ
ሶስተኛው የፍቅር ደረጃ የሚባለው ደግሞ ተስፋ መቁረጥ የሚከሰትበት ደረጃ ነው፡፡ በዚህ ጊዜ ግንኙነት አልያም ፍቅር የአልጋ ላይ አበባ ብቻ እንዳልሆነ ትገነዘባላችሁ፡፡ በዚህ መነሾ በግንኙኙነታችሁ መከፋት መቆጣት ደስተኛ አለመሆን ትጀምራላችሁ፡፡
በርካታ ጥንዶች ይህን ደረጃ አልፈው ፍቅራቸውን ከነገ ማድረስ ይከብዳቸዋል፡፡ ትክክለኛውን ሰው ስለመምረጣቸው ትክክለኛውን ውሳኔ ስለመወሰናቸው መጨነቅ ይጀምራሉ፡፡ ከዚህ ከፍ ሲልም ግንኙነታቸው ተስተካክሎ የመቀጠሉን ጉዳይ ጥያቄ ምልክት ውስጥ ያስገቡታል፡፡ ታዲያ እዚህ ላይ ብዙ ጥንዶች የሚስቱት ነገር ይህ ደረጃ ተፈጥአዊ መሆኑንና ሌሎችም ጥንዶችም የሚያጋጥማቸው መሆኑን ነው፡፡ ይህን ደረጃ ለማለፍ ቁልፉ ምስጢር ቁጭ ብሎ መነጋገር ነው፡፡
4. እውነተኛ ፍቅርን መገንባት
የተስፋ መቁረጥን ደረጃ ያለፉ ጥንዶች እውነተኛ ፍቅርን በመገንባት ወደ አራተኛው ደረጃ ይሸጋገራሉ፡፡ ጥንዶቹ ከላይ ከላይ መግባባታቸውን ትተው ከውስጣቸው በሚወጣ እውነተኛ ስሜት ይተዋወቃሉ ይግባባሉ፡፡
የግንኙነታቸውን ዋጋ ይገነዘባሉ የፍቅርን ትልቅነት ይቀበላሉ፡፡
ፍቅር ሁሌም በደስታ ውስጥ የሚያልፍ አለመሆኑን የራሱ ውጣ ውረዶችም እንደሚያጋጥሙት ስለሚገነዘቡ አሁን አንደ ተለያዩ ሰዎች ሳይሆን እንደቡድን መንቀሳቀስ ይጀምራሉ፡፡
5. የፍቅር አጋራችን አለማችንን እንዲቀይሩት
መፍቀድ
እርስበርሳችሁ ስትፋቀሩ አንዳችሁ የአንዳችሁን ድክመት ስታውቁ አውቃችሁም ስትቀበሉት በፍቅራችሁ አለምን መቀየር እንደምትችሉ ትገነዘባላችሁ፡፡ ለየብቻ ከመጓዝ ይልቅ እንደ ጥንድ አብራችሁ ብትሰሩ በርካታ ነገሮችን በህይወታችሁ መቀየር እንደምትችሉ ስለምትገነዘቡ አንዳችሁ የአንዳችሁን አለም ለመቀየር ፍቅራችሁን እንደመሳሪያ ትጠቀሙታላችሁ፡፡ | 119 |
| 11 | መኖር ብዙ ያሳያል
ሂወት ብለን ይዘን
ሁላችን አንድ ሆነን
በመዋደድ መሀል ፍቅርን አንግበን
በአበሮነት በፍቅር ጥላቻ አሶግደን
ተባብረን አንድ ሆነን በህብረት ስንቆም
በዚ ሁሉ መሀል ሂወት አላት ትርጉም
ግን የአንድቀን ስህተት ብዙዎችን ወክሎ
ፍቅራችንን ውጦ ጥላቻ ከልሎ
ወንድሙን ለመግደል ሀይልን አንስቶ
በወንድሞቹ ሞት እጅግ ተደስቶ
ግራ በመገባት ህይወት ቀጥላለች
በውስብስብ አለም መቆየት ችላለች
የመኖር ትንቅንቅ አሁንም ቀጥሏል
በዚ ሁሉ መሀል አንድ ድምፅ በዝቷል
ዘሬ ቋንቋዬ የሚል በርክቷል
በዚ ሁሉ መሀል አንድ የሰው ልጅ አለ
እኛን እዚ ለማድረስ ብዙ የታገለ
በስህተቱ ምክኒያት ከተድላ የወጣ
ዘር እና ቋንቋውን ሳያውቀው የመጣ
አዳምን ጠይቆ መረዳት ይቻላል
ፊት የነበረውን ዘሩን ይናገራል
ለዚህ መልስ ማግኘት እጅጉን ይከብዳል
በዚመሀል መኖር ብዙ ብዙ ያሳያል
ባለመግባባት ውስጥ መኖር ቦታ ይዟል
✍ | 80 |
| 12 | ..................አቦ ተዉኛ................
በዚች ዓለም በተሰጠችን:
ነፃ ሆነን ተፈጠርን::
ነፃ መሆናችን አባባል ሆነና;
ታስረን ከረምን አሳሪዉ በዛና::
አንዱ እንደኔ ሁኑ እያለን:
ሁለቱ እንደዚ በሉ ስለን:
ለራሳችን እኛዉ ባዳ ሆንን::
የቱን ኖርነዉ
ምኑን ዘለቅነዉ
መናገራችን ወረኛ አስባለ;
ዝም ማለት ኩራትን አዘለ::
ለኔ እኔን መሆኑ ስናፍቀዉ:
ምን ይሉኝን አስቦ ስጨንቀዉ:
እንደዚህ እየሆኑ ኑሮ:
አ'ልዋጥ አለኝ አልወርድ ከጉሮሮ:: | 74 |
| 13 | Leave no one behind.. 😊 | 67 |
| 14 | ጠብቄሽ ነበረ
➖➖➖
መንፈሴን አፅንቼ
ገላዬን አጥርቼ
አበባ አሳብቤ
አዱኛ ሰብስቤ
ጠብቄሽ ነበረ ፤
ብትቀሪ ግዜ ፤
መንፈሴን አሳደፍኩ
ገላዬን አጎደፍኩ
አበባው ደረቀ
አዱኛው አለቀ ፤
ብትቀሪ ጊዜ ፤
የጣልኩብሽ ተስፋ
እኔን ይዞ ጠፋ።
ከ(ደበበ ሰይፉ | 65 |
| 15 | #ሮበርት_ሙጋቤ
የፈለገ ምርጥ ሞባይል ብትገዙ ከቨር አብሮ ይገዛል አ ምክንያቱም ብዙ ብር ያወጣችሁበት ቀፎ የበለጠ እንዲያምርና ከአደጋ ለመጠበቅ
ስለዚህ በተለይ ሴቶቻችን በስርዓት ስትለብሱ የበለጠ ታምራላችሁ እንጂ ውበታችሁ አይቀንስም። | 265 |
| 16 | Good night, friends. | 72 |
| 17 | #እንግዲያውስ_ጀንበሬ…
የሰዉ ሳያንሰን ፥ እከኳሙ ክረምት፣
እያለቃቀሰ ፥ ገፍቶ ሳንደርሰበት፣
ደርሶ ከጀመረ፥በኛ ላይ ሟሟረት፤
እንግዲያውስ ጀንበሬ…
አንቺም ልክ እንደኔ
ከውስጥሽ በስተቀር፥ማንንም ሳትሰሚ፣
ከንፈርሽ ቀልጦ
ከንፈሬን ሳታዪው፥መምጠጥ አታቁሚ!!!
####real_passion_ናፈቀኝ | 268 |
| 18 | ~ንገሩት ናፍቆኛል~~
ልብህ ደረቅ ሆኖ ለኔ አስቸግሮኛል
የማይረጥብ ድጋይ ከባድ ሁኖብኛል
አፈቀርኩህ ብለው ይብስ ኮርቶብኛል
አልለማመጥም መተው ይሻለኛል
ፍቅር እይገባውም ምድን ይሻለኛል
የማይረባው ጉራህ እረ አሰቃይቶኛል
አንተን ለማስረዳት በጣም አድክሞኛል
የማትስ ትምህርቴ እሱ ይቀለኛል
እኔ አንተን ማፍቀሬ ካስባለኝ ሞኝ
ይሳካልህ እደሁ እስኪ እንተ አፍቅረኝ
እኔ አንተን ባፈቀርኩ ሰላሜን ነሳህኝ
የፍቅርም ጡር አለው ተው አታሰቃየኝ
በቀን በሀሳቤ ለሌትም በህልሜ
እረ እታሰቃየኝ ተጣምረህ በደሜ
ካልጋ ላይ ልውል ነው በጠና ታምሜ
መዳኔቴን ስጡኝ ሳይጠና ህመሜ
የኔ እሱ ብቻ ነው ይህይወት አለሜ
እኔ ከሱ ሌላ መች ስው ይታየኛል
ለማይጠቅመው ፍቅሩ ምርኮኛ አድርጎኛል
እኔ ልናገር ስል ቀድሞ ይዘጋኛል
እስኪ ከሰማቹ ንገሩት ናፍቆኛል | 29 |
| 19 | ለመጀመሪያ ጊዜ ሽምግልና ሄድኩኝ። ያው ዳሩለት ለማለት ነው እንግዲህ። እና የልጅቷ አጎቶች ተቆጡ። "ገና የመጀመሪያ ዲግሪዋን ማግኘቷ ነው፤ እንደኛ ሁለተኛውን፣ ሶስተኛውን ዲግሪ ከያዘች በኋላ ጋብቻው ይደርሳል፤ ምን ያስቸኩላል" አሉ።
"ትዳርም ተይዞ ትምህርቱ ይቀጥላል" አልን። በዚህ ተስማምተን ላጫት ልጅ ደወልኩለት "መማር አለባት ብለው ቤተሰቦቿ ተቆጥተዋል፤ ታስተምራታለህ ወይ?" አልኩት። "ትማራለች፣ አስተምራለሁ፣ ትማራለች" አለ። "ጥሩ ያው ትማራለች" ብሏል አልን። እናም በሁለተኛው ወር አረገዘች። "እንዴ…ምነው ትማራለች አላልክም ወይ?" ብንለው "ከሕይወት ነው ምትማረው ብሎን እርፍ | 17 |
| 20 | አንድ ቅቤ አምራች ገበሬና ዳቦ አምራች ነጋዴ እንደ አጋጣሚ
ድግስ ላይ ተገናኝተው ያወራሉ፡፡ በጨዋታቸው በጣም
ስለተግባቡ ከዚህ በኋላ አጋጣሚ ፈጥረው ለመገናኘት
ይስማማሉ፡፡ ነጋዴው ጠዋት ጠዋት 300 ግራም ዳቦ ሲልክለት
ገበሬው ደግሞ ማታ ማታ 300 ግራም ቅቤ ሊልክለት
ተስማሙ፡፡
በዚህ መልኩ ብዙ ጊዜ ከቆዩ በኋላ ነጋዴ የቅቤ መጠን እየቀነሰ
መሄዱን አየ፡፡ በመጨረሻም ሚዛን ላይ ሲያስቀምጠው 150
ግራም ሆኖ አገኘው፡፡ በዚህም በጣም አዘነ፤ ተበሳጨም፡፡
ገበሬውንም አስጠራው፡፡ ሌሎች ሰዎች እንዲያዳምጡት አድርጎ
‹ከተስማማነው ውጭ የቅቤውን መጠን ለምን ቀነስከው?› ሲል
ጠየቀው፡፡ ገበሬውም ‹እኔ ፈጽሞ አልቀነስኩትም› ሲል
በአግራሞት መለሰ፡፡ ነጋዴውም ቅቤውን በሚዛን ለክቶ አሳየው፡፡
150 ግራም ነው፡፡ ገበሬውም አዘነ፡፡ ‹እኔ ቤት ውስጥ የ300
ግራም መለኪያ የለኝም፡፡ አንተ ጠዋት ዳቦውን ስትልክልኝ
በእጅ ሚዛኑ አንደኛው ሰሐን ላይ አደርገዋለሁ፤ ከዚያም ቅቤውን
በሌላኛው ሚዛን አስቀምጠዋለሁ፡፡ ልክ ከዳቦው ጋር እኩል
ሲመዝኑ በዕቃ አዘጋጅቼ እልክልሃለሁ› አለው፡፡ ወዲያውም
ጠዋት የላከለትን ዳቦ አውጥቶ ሚዛኑ ላይ አስቀመጠው፡፡
ዳቦው 150 ግራም ነበር የሚመዝነው፡፡ ነጋዴው አፈረ፡፡
‹የምታገኘው ለሌላው ባደረግከው ልክ ነው፡፡ 150 ሰጥተህ
300 ልታገኝ አትችልም፤ እባብ ሰጥተህ ርግብ፣ ድንጋይ
ሰጥተህ ዳቦ፣ እሬት ሰጥተህ ማር ልታገኝ አትችልም፤ አንተ ብቻ
ብልጥ ልትሆን አትችልም፤ ማሾውን አጥፍተህ ብርሃን ልታገኝ
አትችልም፤ ሌላው ገድለህ አንተ በሰላም ልትኖር አትችልም›
አለው ገበሬው፡፡
ማንኛውም ድርጊት ተመሳሳይና ተመጣጣኝ የሆነ ምላሽ አለው፡፡
አንተ እዚህ ለብቻህ ቤትህ ውስጥ ሆነህ ክፉ ስታደርግ
ሌላውም በቤቱ ብቻውን ሆኖ ክፉውን ይመልስሃል፡፡ ‹እዛም ቤት
እሳት አለ› እንዳሉት ነው አለቃ ገብረ ሐና፡፡ አንተ ጎመድ ይዘህ
ከወጣህ ሌላውም አያቅተውም፤ አንተ ገጀራህን ከሳልክ
ሌላውም ይስላል፤ አንተ የሌላውን ወገን ስታፈናቅል፣ ያኛውም
ያንተን ወገን ያፈናቅላል፡፡ ዛፍ ቆርጠህ ዝናብ፣ በካይ ጋዝ
እየለቀቅክ የተስተካከለ የአየር ንብረት አትጠብቅ፡፡ ተፈጥሮም
በሰጠሃት መጠን ነው የምትመልስህ፡፡ በዓለም ላይ ሚዛኑ አንድ
ነው፤ ተመዛኞቹ ግን ይለያያሉ፡፡ እዚህ ካጎደልክ፣ እዚያም
ያጎድሉብሃል፡፡ እዚህኛው ዩኒቨርሲቲ የዚያኛው ልጅ አለ፤
እዚያኛው ዩኒቨርሲቲም የአንተ ልጅ ይገኛል፡፡ እዚህ የአንተ ወገን
ብዙኃኑን ይዟል፣ እዚያ ግን አናሳ ነው፡፡ እዚህ አናሳ የሆነው
ደግሞ እዚያ ብዙ ይሆናል፡፡ የብዙኃን ወገን በሆንክበት ቦታ
አናሳው ካሰቃየህ፣ አናሳ በሆንክበት ቦታ ደግሞ ብዙኃን
ያሰቃዩሃል፡፡ እዚህ ባለ ሥልጣን እንደሆንከው እዚያ ተራ
ትሆናልህ፡፡ የሚያዋጣው በሚዛኑ ልክ ትክክለኛውን ማድረግ
ብቻ ነው፡፡
https://t.me/ye_tebeb_afkariwoch | 18 |
