special work Cast
Open in Telegram
Vedio clip . Film . Adverstiment . other works For @Everythingcatt send your Hd picture
Show more653
Subscribers
No data24 hours
-47 days
-2030 days
Posts Archive
+2
ይህ ግለሠብ አርቲስት ዮሐንስ ሰለሞን ይባላል።ካስት አደርጋለሁ በሚል የማጭበርበሪያ ዘዴ ከተዋናይት ፍሬሕይወት ገመቹ 3.000 ብር ተበድሮ ሳይመልስላት አድራሻውን አጥፍቷል።ስልኩን ከመዝጋቱ ከ5ወር በፊት ገንዘቡን እንዲመልስላት በስልክ አነጋግሬው ነበር።"ለጊዜው ስለቸገረኝ ነው እመልስላታለሁ የሚል ምላሽ ነበር የሰጠኝ"።ግን እስካሁን አልመለሰላትም።
ይህቺ ልጅ በትወና ከምታገኘው ውጪ ሌላ ምንም ገቢ የላትም።የደሀ ገንዘብ እያጭበረበሩ እየወሰዱ በመሰወር ከህግ ማምለጥ አይቻልም።ምክንያቱም ገንዘቡን ያስገባችበት የባንክ ስሊፕ አለ።በመሆኑም ልጅቷ ወደህግ ከመሔዷ በፊት የምታውቁት ፕሮዳክሽኖች እና ካስት ኤጀንቶች ገንዘቡን እንዲመልስላት መልዕክቱን አድርሱለት።
ከተዋናይት ፍሬሕይወት ገመቹ ጋር የተፃፃፈው ሜሴጅ እና ገንዘቡን ያስገባችበትን የባንክ ስሊፕ የሚከተለው ነው።
Repost from N/a
የቅማል እና የቅጫም ለፎረፎርም የሚሆን
ፀጉራችሁ ለተጎዳ የሚሆን
0935600955 ይደውሉ
@PoetactorAnduu
አድራሻ ሽሮ ሜዳ ከፍ ብሎ ስላሴ ቤ/ክርስቲያን ጋር
