special work Cast
Open in Telegram
Vedio clip . Film . Adverstiment . other works For @Everythingcatt send your Hd picture
Show more653
Subscribers
No data24 hours
-47 days
-2030 days
Posts Archive
ለተከታታይ ድራማ ተዋንያን እንፈልጋለን ለአርብ ነው
ሰሜን ማዘጋጃ ( ሀምሌ 19 ) የቀረባችሁ ካላችሁም ቅድሚያ ..
5 ሴት
5 ወንድ
እድሜ ከ 21 ጀምሮ
ፎቶ ላኩልኝ
@Everythingcatt
ቴሌ ብር ላይ አፍሮ ሪድ ላይ ታገኙታላችሁ በ79 ብር ገዝታችሁ አንብቡ
አስተያየት ለመስጠት & ለተለያየ ጥያቄ 👇
@poetActor1u
በብዙ ስራወች የምናውቀው ወንድማችን ደራሲና ዳይሬክተር መስፍን ሰቦቃ ዳይሬክት ያደረገው እና በሲኒማቶግራፈር ደግሞ ዮርዳኖስ ተጣምረው የሰሩበት ያበደ ስራ
ተለቋል ገብታችሁ ማየት ትችላላችሁ
ጓዶች እንዴት ናችሁ ግቢ ቤት ያላችሁ ዋናው ቤት ፊት ለፊቱ አንድ ክፍል የወንደላጤ ቤት ያለው ሆኖ ግቢዉ ወስጥ የተወሰኑ አትክልቶች ያሉት ያላችሁ ወይም የምታውቁ ንገሩኝ ለሦስት ቀን ነው ኪራይ እንከፍላለን
@Everythingcatt
ለ ሙዚቃ ክሊፕ ማስታወቂያ ህፃን ሴት ልጅ እንፈልጋለን
ቀይ ከለር
እድሜ ከ 10 - 14 ያለች ላኩልኝ
@Everythingcatt
&
ትልቅ እናት እንፈልጋለን ሙሉ ፀጉራ ነጭ የሆነ
ፎቶ ላኩልኝ
