en
Feedback
Leulseged Pulpit

Leulseged Pulpit

Open in Telegram
9 999
Subscribers
No data24 hours
-457 days
-20030 days
Posts Archive
« ጩህ ጩህ ይለኛል » ጩህ ጩህ ይለኛል የማደርገው ሳጣ መልካምነትህ ፍቅርህ እየመጣ መጮህ ያምረኛል ቃላት እያጠረኝ ያ ደግነትህ ፍቅርህ ትዝያለኝ ጩህ ጩህ ይለኛል መዳኔን ሳስበው ያደረክልኝ ከቃላት በላይ ነው ውስጤን የፈነቀለው የምስጋናዬ ዜማ ያርግ ወደ ማደርያ ጣፋጭ ሆኖ ይሰማ ይታይ እንደረዳኀኝ ሀገር ሁሉ ይወቀው እንዴት ችሎ ዝም ይላል እንደኔ የረዳኀው/2×/ ምህረቱን ዓይና ማዳኑን ዓይና ፍቅሩንም ዓይና ትእግስቱን ዓይና ተነሳሳ ልቤ ለምስጋና ዘምር ዘምር አለኝ እንደገና ቁስለኛው እስረኛው ተነስቶ ቆሟልና /2×/ ምልኮን ትናገር እንደለመደባት ተፈቶ ማምለክ መቼም አይሆንላት ባለታርክ ነኝ እግዜር የረዳኝ በደግ እጆቹ ድግፍ ያረገኝ ውስጤን የፈነቀለው የምስጋናዬ ዜማ ያርግ ወደ ማደርያ ጣፋጭ ሆኖ ይሰማ ይታይ እንደረዳኀኝ ሀገር ሁሉ ይወቀው እንዴት ችሎ ዝም ይላል እንደኔ የረዳኀው/2×/ ያባቶች አምላክ ነው የረዳኝ ከድቅድቅ ጨለማ ያወጣኝ የዳዊት አምላክ ነው የረዳኝ ከትብያ ካመድ ላይ ያነሳኝ ምህረቱን ዓይና ማዳኑን ዓይና ፍቅሩንም ዓይና ትእግስቱን ዓይና ተነሳሳ ልቤ ለምስጋና ዘምር ዘምር አለኝ እንደገና ቁስለኛው እስረኛው ተነስቶ ቆሟልና /2×/ share♻️share♻️share♻️
🟡የመዝሙር ግጥሞችን ከፈለጉ ይህን link👇ተጭነው ይቀላቀሉ
   🎼 𝙟𝙤𝙞𝙣⬇️ 𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚  🎼      @mezemur_lyrics      @mezemur_lyrics     ❖ ───  ✦ ─── ❖

#FamilyRequest የፓ/ር ተከስተ ጌትነት "መጀመሪያ" የተሰኘውን ድንቅ የመዝሙር አልበም💽 ከነ ሙሉ ግጥም(lyrics) ነገ (ቅዳሜ) እናደርሳቹሃለን። ይህን መልዕክት ለወዳጆም share በማድ
#FamilyRequest የፓ/ር ተከስተ ጌትነት "መጀመሪያ" የተሰኘውን ድንቅ የመዝሙር አልበም💽 ከነ ሙሉ ግጥም(lyrics) ነገ (ቅዳሜ) እናደርሳቹሃለን። ይህን መልዕክት ለወዳጆም share በማድረግ በዝማሬው እንዲባረኩ ይጋብዙ🎁።              💐ተባረኩ💐         🪅መልካም ቀን🪅        🎼 𝙟𝙤𝙞𝙣👇 𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚  🎼          @mezemur_lyrics          @mezemur_lyrics        ❖ ───  ✦ ─── ❖

"ሃሌሉያ" ዘማሪ ዮሐንነስ ግርማ በምድር ላይ ብዙዎች አማልክቶች ይኖራሉ እያንዳንዳቸው በሚያመልኳቸው ይበጃሉ በምድር ላይ ብዙዎች አማልክቶች ይኖራሉ እያንዳንዳቸው በሚያመልኳቸው ይበጃሉ ብቻውን የእኔ ምሥጋና የተገባ ሁሉ በእርሱ ከእርሱና ለእርሱ የሆነው እግዚአብሔር ብቻ ነው ሃሌሉያ ሃሌሉያ ሆሆ ሃሌሉያ ሃሌሉያ ሃሌሉያ ሃሌሉያ ሆሆ ሃሌሉያ ሃሌሉያ ክብር ለእግዚአብሔር እርሱ ፈጥሮ ሕያው እስትንፋስ የሰጣችሁ የእጁ ሥራዎች በምድር ላይ ያላችሁ እርሱ ፈጥሮ ሕያው እስትንፋስ የሰጣችሁ የእጁ ሥራዎች በምድር ላይ ያላችሁ ድምጻችሁን ከፍ አድርጋችሁ በምሥጋና የሚገባውን ክብር ያግኝና ይክበር በምሥጋና ሃሌሉያ ሃሌሉያ ሆሆ ሃሌሉያ ሃሌሉያ ሃሌሉያ ሃሌሉያ ሆሆ ሃሌሉያ ሃሌሉያ ክብር ለእግዚአብሔር የሰው ዘሮች በየአገራቱ ያላችሁ ልዩ ቀለም ልዩ ልዩ ሕዝቦች በቋንቋችሁ የሰው ዘሮች በየአገራቱ ያላችሁ ልዩ ቀለም ልዩ ልዩ ሕዝቦች በቋንቋችሁ ለሥሙ የሚገባውን ክብር አምጡ በቅድስናው ሥፍራ ስገዱ ንገሥ ንገሥ በሉ ክብሩ ለአንተ (ክብሩ) ነው ክብሩ ለአንተ (ክብሩ) ነው ክብሩ ለአንተ (ክብሩ) ነው አምላክ ለሆንከው ክብሩ ለአንተ ነው ክብሩ ለአንተ (ክብሩ) ነው ክብሩ ለአንተ (ክብሩ) ነው ክብሩ ለአንተ (ክብሩ) ነው share♻️shar♻️share♻️ 🟡የመዝሙር ግጥሞችን ከፈለጉ ይህን link👇ተጭነው ይቀላቀሉ    🎼 𝙟𝙤𝙞𝙣⬇️ 𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚  🎼      @mezemur_lyrics      @mezemur_lyrics     ❖ ───  ✦ ─── ❖

ጨለማ በሆነበት ብርሃንን የሚያበራ ስለ ከበረው ፀዳልህ ሚያወራ ሙት በገዛው ሸለቆ ሕይወትን የሚናገር ወደ ሞት ለሚነዱት ብርሃን የሚሆን የምሥራችን የሚያበስር ለክብርህ የሚሆን እቃ (3) አርገኝ ጌታ ለክብርህ የማያሳፍር ክቡር ስምህን የሚሸከም ሙሉ ማንነቱን ላንተ የሚሰጥ ታማኝ ባርያ የማያሳፈር /*2 የወርቅ እቃ የምትለው በእሳትህ የነጠረ የምትሻውን ልታደርግበት ያማረ ሕያው ቅዱስ መስዋዕት አርጎ ራሱን የሰጠ ባለህበት አብሮ የሚኖር የማይርቅ እንዳስቀመጥከው የሚቀመጥ ለክብርህ የሚሆን እቃ /*3 አርገኝ ጌታ ለክብርህ የማያሳፍር ክቡር ስምህን የሚሸከም ሙሉ ማንነቱን ላንተ የሚሰጥ ታማኝ ባርያ የማያሳፈር /*2 በዓለም ከሚታደለው ከጊዜያዊ ደስታ ሰማያዊውን ለመያዝ ልዘርጋ ዓለምን ነፍሴ ትጥላ በአይኖቼ ክብርን ትጣ በንቀት እያየኋት ላንት ልሩጥ ፍሬን ላፍራ አንተን ላኩራ ለክብርህ የሚሆን እቃ /*3 አርገኝ ጌታ ለክብርህ የማያሳፍር ክቡር ስምህን የሚሸከም ሙሉ ማንነቱን ላንተ የሚሰጥ ታማኝ ባርያ የማያሳፈር /*2 share♻️share♻️share♻️ 🟡የመዝሙር ግጥሞችን ከፈለጉ ይህን link👇ተጭነው ይቀላቀሉ    🎼 𝙟𝙤𝙞𝙣⬇️ 𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚  🎼      @mezemur_lyrics      @mezemur_lyrics     ❖ ───  ✦ ─── ❖

" አንድ አባት " ዘማሪ ዮሐንስ ግርማ አንድ አምላክ ነዉ ብቻ ያለው ሰማይ ምድርን የፈጠረው ብቻውን እውነተኛ የሆነው ከሱ በቀር ሌላ የለም አለም ቢባል ልክ አይደለም እውነት ሆኖ ላለው ቀድሞም ለነበረው ክብር ይሁን (2×) ክብር ይሁን አሜን  ክብር ይሁን (2×) ክብር ይሁን አሜን እውነት ሆኖ ላለው ደግሞም ለነበረው ክብር ይሁን (2×) ክብር ይሁን አሜን  ክብር ይሁን (2×) ክብር ይሁን አሜን በሶስትነት አንድ ሆኖ የሚኖር ስላሴ ክብር ይገባዋል የሕዝቡም ውዳሴ አምላክ ለሆነዉ አምልኮ ይድረሰዉ (2×) አንድ አምላክ ነዉ ብቻ ያለው ሰማይ ምድርን የፈጠረው ብቻውን እውነተኛ የሆነው ከሱ በቀር ሌላ የለም አለም ቢባል ልክ አይደለም እውነት ሆኖ ላለው ቀድሞም ለነበረው ክብር ይሁን (2×) ክብር ይሁን አሜን  ክብር ይሁን (2×) ክብር ይሁን አሜን እውነት ሆኖ ላለው ደግሞም ለነበረው ክብር ይሁን (2×) ክብር ይሁን አሜን  ክብር ይሁን (2×) ክብር ይሁን አሜን ሁሉ ከርሱ የተገኘ የፍጥረታት ምንጭ ያለ የነበረ ደግሞም የሚኖር እርሱ አንድ ነዉ ሚመስለው የሌለዉ (2×) አንድ አምላክ ነዉ ብቻ ያለው ሰማይ ምድርን የፈጠረው ብቻውን እውነተኛ የሆነው ከሱ በቀር ሌላ የለም አለም ቢባል ልክ አይደለም እውነት ሆኖ ላለው ቀድሞም ለነበረው ክብር ይሁን (2×) ክብር ይሁን አሜን  ክብር ይሁን (2×) ክብር ይሁን አሜን እውነት ሆኖ ላለው ደግሞም ለነበረው ክብር ይሁን (2×) ክብር ይሁን አሜን  ክብር ይሁን (2×) ክብር ይሁን አሜን የአማልክት አምላክ የሁሉ የበላይ መግደል ማኖር አንጂ ስልጣን በእጁ ላይ እውነተኛው ነዉ እሱ እግዚያብሄር ነዉ (2×) አንድ አምላክ ነዉ ብቻ ያለው ሰማይ ምድርን የፈጠረው ብቻውን እውነተኛ የሆነው ከሱ በቀር ሌላ የለም አለም ቢባል ልክ አይደለም እውነት ሆኖ ላለው ቀድሞም ለነበረው ክብር ይሁን (2×) ክብር ይሁን አሜን  ክብር ይሁን (2×) ክብር ይሁን አሜን እውነት ሆኖ ላለው ደግሞም ለነበረው ክብር ይሁን (2×) ክብር ይሁን አሜን  ክብር ይሁን (2×) ክብር ይሁን አሜን  ክብር ይሁን (2×) ክብር ይሁን አሜን ክብር የሁን (2×) ክብር የሁን አሜን share♻️share♻️share♻️ 🟡የመዝሙር ግጥሞችን ከፈለጉ ይህን link👇ተጭነው ይቀላቀሉ    🎼 𝙟𝙤𝙞𝙣⬇️ 𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚  🎼      @mezemur_lyrics      @mezemur_lyrics     ❖ ───  ✦ ─── ❖

ዘማሪ ዮሐንስ ግርማ " ከጠዋት አንስቶ " አቅም ስጠኝና አብዝቼ ልውደድህ መቼም ልጥገብህ አልል አንተ አትጠገብም ሰው ብያንገራግር አስከሚገባው ነዉ የበራለት ለታ ለመወጣት የሚያስቸግር ፍቅርህ እጅግ ብርቱ ነዉ ከጠዋት አንስቶ እስከሚመሽ ድረስ ከምሽት አንስቶ እስከንጋትም ድረስ ብትወደድ አትጠገብ ነህ (3×) የኔ ጌታ እወድሀለው (3×)ጌታ   እወድሀለው (3×)ጌታ ላልወድህ አልችልም ላልቀርብህ አብዝቼ የተገኘውብህ አንተ እኮ ነህ ምንጬ እጅግ ጥልቅ ነዉ ያለን ትስስር ከጥንት የነበረ ዛሬም ያለ ለዘላለም የሚቀጥል ነገር ከጠዋት አንስቶ እስከሚመሽ ድረስ ከምሽት አንስቶ እስከንጋት ድረስ ብትወደድ አትጠገብ ነህ (3×) እየሱሴ ከጥንት ከማለዳ የኔ ያንተ ነገር ማቆሚያ የለውም ጊዜያትን ሲሻገር ሁሉ ነገር ያልፋል አንድ ሳይቀር ጠፊ ነዉ ለኔ ያለህ ነገር አኔም ላንተ ያለኝ ነገር ዘላለም ኗሪ ነህ ከጠዋት አንስቶ እስከሚመሽ ድረስ ከምሽት አንስቶ እስከንጋትም ድረስ ብትወደድ አትጠገብ ነህ (3×) የኔ ጌታ እወድሀለው (3×)ጌታ   እወድሀለው (3×)ጌታ share♻️share♻️share♻️ 🟡የመዝሙር ግጥሞችን ከፈለጉ ይህን link👇ተጭነው ይቀላቀሉ    🎼 𝙟𝙤𝙞𝙣⬇️ 𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚  🎼      @mezemur_lyrics      @mezemur_lyrics     ❖ ───  ✦ ─── ❖

ዘማሪ ዮሐንስ ግርማ " መቅበዝበዝ ሳበዛ " መቅበዝበዝ ሳበዛ በዓለም ስዋትት ክብር መስሎኝ ታይቶኝ ውርደት ሳካብት በበደሌ ብዛት ሞት የሚገባኝን ፀጋህን አብዝተህ በህይወት ኖርኩኝ ዛሬ ላንተ ቆሜ ባፌ ዘምራለሁ ያዳንከውን አዳዳን ገድልህን አወራለሁ ግነን በዓለማት ስምህ ከፍ ይበል በእርግጥ ከዚህ በቀር የለም የምከፍልህ አንተን ያገኘሁ ለት መንገዴ ተቃና በእጆችህ መራኸኝ በህይወት ጎዳና ምክርህ ሰው ያደርጋል የአንደበትህ ቃል ፍቅርህ እንደ ጠል ነው ደረቁን ያፀድቃል (2) ስንከራተት ሳለ በምድረበዳ ላይ የሚረዳኝ የለም ግራ ቀኜን አላይ ባልጠበኩት ለታ ከሰማይ ድምፅ መጣ በእጁ እጄን ያዘኝ ተራራን አወጣኝ አንተ የኔ እኮ ነህ ልጄ እወድሃለሁ በእውነት ቃል አስቤህ ለክብር ወልጄሃለሁ ለዘላለም ፍቅሬ ካንተ አትለይም አለኝ ለዘለዓለም እኔ አልጥልህም አንተን ያገኘሁ ለት መንገዴ ተቃና በእጆችህ መራኸኝ በህይወት ጎዳና ምክርህ ሰው ያደርጋል የአንደበትህ ቃል ፍቅርህ እንደ ጠል ነው ደረቁን ያፀድቃል (2) እርጥበት የማያውቅ በድርቅ የደቀቀ ህይወቴ ነበረ ከአጥንት የደረቀ ከፍጥረቴ ሳለሁ የበረሃ ወይራ መጠጊያን አገኘሁ በመልካሙ ስፍራ ኩሩው ሊያስቀና ምስኪኑን መረጠ ከውርደት አንስቶ ለክብር አስቀመጠ በእርሱ ተተክዬ በመልካሙ ግንድ ስር ልምላሜን አገኘሁ ለዘላለም ይክበር አንተን ያገኘሁ ለት መንገዴ ተቃና በእጆችህ መራኸኝ በህይወት ጎዳና ምክርህ ሰው ያደርጋል የአንደበትህ ቃል ፍቅርህ እንደ ጠል ነው ደረቁን ያፀድቃል (2) ጠመዝማዛ ጉዞ ቁልቁለት ሳዘግም ሞቴን ለማፋጠን ኃጥያትን ስቃርም በጠላት ድለላ በእርሱ ጦር ታጅቤ ከፍቅር አባቴ ካንተ ሲሸሽ ልቤ እንደ ህጻን አርገህ በእርጋታ መከርከኝ ሳላውቅ እንዳልጠፋ ፍቅርህ ሰበሰበኝ አንተ ካስጠጋኸኝ የሚከሰኝ ማነው ነፃ ያወጠኸኝ ከልብህ ወደህ ነው አንተን ያገኘሁ ለት መንገዴ ተቃና በእጆችህ መራኸኝ በህይወት ጎዳና ምክርህ ሰው ያደርጋል የአንደበትህ ቃል ፍቅርህ እንደ ጠል ነው ደረቁን ያፀድቃል (2) share♻️share♻️share♻️
🟡የመዝሙር ግጥሞችን ከፈለጉ ይህን link👇ተጭነው ይቀላቀሉ
   🎼 𝙟𝙤𝙞𝙣⬇️ 𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚  🎼      @mezemur_lyrics      @mezemur_lyrics     ❖ ───  ✦ ─── ❖

"አንተ ዘላለም ነህ " ዘማሪ ዮሐንነስ ግርማ የምድር ዳርቻዎች ፈጣሪ ውኆችን በእፍኝ የሰፈርህ ሰማየ ሰማያት የአንተ ናቸው በግርማዊነትህ የሰራሀቸው ጥንት የነበርህ ዛሬም ያለህ ለዘላለም የምትኖር ጥንት የነበርህ ዛሬም ያለህ ለዘላለም የምትኖር አንተ ዘላለም ነህ አንተ ዘላለም ነህ ጅማሬና ፍጻሜ የሌለህ ጌታ አልፋና ኦሜጋ አንተ ዘላለም ነህ አንተ ዘላለም ነህ ጅማሬና ፍጻሜ የሌለህ ጌታ አልፋና ኦሜጋ ሰማይና ምድር በስፍራቸው ሳይኖሩ አንተ ነህ ቀድመሀቸው ጅማሬ የለህም ፍጻሜ እድሜህ አይሰላ ሰው አይደለህ ጥንት የነበርህ ዛሬም ያለህ ለዘላለም የምትኖር ጥንት የነበርህ ዛሬም ያለህ ለዘላለም የምትኖር አንተ ዘላለም ነህ አንተ ዘላለም ነህ ጅማሬና ፍጻሜ የሌለህ ጌታ አልፋና ኦሜጋ አንተ ዘላለም ነህ አንተ ዘላለም ነህ ጅማሬና ፍጻሜ የሌለህ ጌታ አልፋና ኦሜጋ ከአማልክት መሀከል እንዳንተ ማነው የኔን ጌታ እግዚአብሔር የሚመስለው አምላኬ ከሁሉም ትለያለህ አንተ የአማልክት ሁሉ አምላክ ነህ ጥንት የነበርህ ዛሬም ያለህ ለዘላለም የምትኖር ጥንት የነበርህ ዛሬም ያለህ ለዘላለም የምትኖር አንተ ዘላለም ነህ አንተ ዘላለም ነህ ጅማሬና ፍጻሜ የሌለህ ጌታ አልፋና ኦሜጋ አንተ ዘላለም ነህ አንተ ዘላለም ነህ ጅማሬና ፍጻሜ የሌለህ ጌታ አልፋና ኦሜጋ አንተ ዘላለም ነህ አንተ ዘላለም ነህ ጅማሬና ፍጻሜ የሌለህ ጌታ አልፋና ኦሜጋ አንተ ዘላለም ነህ አንተ ዘላለም ነህ ጅማሬና ፍጻሜ የሌለህ ጌታ አልፋና ኦሜጋ share♻️shar♻️share♻️ 🟡የመዝሙር ግጥሞችን ከፈለጉ ይህን link👇ተጭነው ይቀላቀሉ    🎼 𝙟𝙤𝙞𝙣⬇️ 𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚  🎼      @mezemur_lyrics      @mezemur_lyrics     ❖ ───  ✦ ─── ❖

ያህዌ ነሲ ዘማሪ ዮሐንስ ግርማ ሰንደቅ አላማዬ እግዚአብሔርን ይዤ በቀንም በሌሊት ከንቱን ተንተርሼ በሚሆነው ሁሉ ልቤ እንዳይናወጥ በማዕበልም መሀል ታምኜ እንድቀመጥ በድል እንድራመድ እግዚአብሔር ሃይሌ ነው ሸለቆን ተራራን አብሮኝ የሚሻገር ነው በደስታም በሀዘን እርሱ አብሮኝ አለ ከአባቴ ጋር ነኝ የሚያስፈራኝ የለ ያህዌ ኒሲ (12×) ለ ተቀደሰ ዓላማ የጠራኝ ከትቢያ አንስቶ በዘይቱ ቀባኝ በህልም ቅዠቴ በእውን በእድሜ የሱስ አላማዬ (2×) በረሃቡ ዘመን እየሱስ ጥጋቤ ነው ስገፋ ስነቀፍ እርሱ መድህኔ  ነው ለሰዎች ችግሬ አይገባ ይሆናል ጌታ እግዚአብሔር ግን ቋንቋዬን ይረዳል የሰማዩ አባት የመረጠኝ ጌታ ሲጠብቀኝ ኖረ ሲመሽም ሲነጋ እርሱ ነው አላማዬ ጌታዬ ብያለሁ ለሱ ሁሉን ነገሬ ታምኜ እጓዛለሁ ያህዌ ነሲ (12×) ለ ተቀደሰ ዓላማ የጠራኝ ከትቢያ አንስቶ በዘይቱ ቀባኝ በህልም ቅዠቴ በእውን በእድሜ የሱስ አላማዬ (2×) የሚከተለውን አውቆ የሚጓዝ ሰው ሕያው እግዚአብሔርን አላማው ያረገ ነዉ ጌታውን ከበፊት በእምነት እያየ ከ አለም ርኩሰት ራሱን የለየ መታመኛው ለእርሱ እግዚአብሔር ይሆናል በሚያስፈራው ዘመን ያለስጋት ያርፋል ለቤት ለጎረቤት ለዓለም ብርሃን ነዉ አምላኩ አርፎበት እንደልቤ የሚለው ያህዌ ኒሲ (12×) ቀደሰ ዓላማ የጠራኝ ከትቢያ አንስቶ በዘይቱ ቀባኝ በህልም ቅዠቴ በእውን በእድሜ የሱስ አላማዬ (2×) የአለምን ፉጨት የሚሰማ ጆሮ ብልጭልጭ ሸቀቷን የሚመኝ ድሮ ከኔ ዘንድ ተነቅሎ መታሰቢያም የለው የክፉዎች ጩኸት ምንጊዜም ውሸት ነዉ ይልቁን እግዚአብሔር በኔ ላይ ጌታ ነዉ መንፈሴን ሥጋዬን ነፍሴን የሚገዛው እሱ ወታደር ነዉ ጠላትን ተዋጊ አምላከማ ሃያል ነዉ ክፉን አንበርካኪ ያህዌ ኒሲ (12×) ቀደሰ ዓላማ የጠራኝ ከትቢያ አንስቶ በዘይቱ ቀባኝ በህልም ቅዠቴ በእውን በእድሜ የሱስ አላማዬ (2×) share♻️share♻️share♻️
🟡የመዝሙር ግጥሞችን ከፈለጉ ይህን link👇ተጭነው ይቀላቀሉ
   🎼 𝙟𝙤𝙞𝙣⬇️ 𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚  🎼      @mezemur_lyrics      @mezemur_lyrics     ❖ ───  ✦ ─── ❖

"የመውደዴን ብዛት" ዘማሪ ዮሐንስ ግርማ የመውደዴን ብዛት የፍቅሬንም ብዛት በውስጤ ያለውን የንዳዱን ብርታት የማረከኝን የተረታሁልህን ልገልጠው አልችልም አንተ ያረከኝ (2x) አሸንፈኸኛል እመሰክራለሁ ጌታ አፌን ሞልቼ እናገራልሁ (2x) የአንተ ፍቅር ውስጤ ያለው እየጨመረ የሚሄድ ወንዝ ነው አሁንስ አየሁ ይህ ገብቶኛል አልወጣው ነገር ይዞኛል (3x) የምልህ አለኝ የምልህ ቋንቋን አጥቼ አኖርኩልህ ቃላት አግኝቼ መጥቻለሁ ኢየሱስዬ ወድሃለሁ (2x) ኧረ ማን ሊተካህ አንተን (2x) ስፍራህን የሚወስድ ከወዴት ሊገኝ በሰማይ የለም በምድርም የለም ከምድርም በታች አይገኝ (2x) share♻️share♻️share♻️ 🟡የመዝሙር ግጥሞችን ከፈለጉ ይህን link👇ተጭነው ይቀላቀሉ    🎼 𝙟𝙤𝙞𝙣⬇️ 𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚  🎼      @mezemur_lyrics      @mezemur_lyrics     ❖ ───  ✦ ─── ❖

Yemewudeden Bizat - Yohannes Girma.mp35.40 MB

"ካንተ ሌላ አባት" ዘማሪ ዮሐንነስ ግርማ ከአንተ ወዲያ አባት ላውቅ አልሻም እኔ ከአንተ ወዲያ ወላጅ ላውቅ አልሻም እኔ ከአንተ ወዲያ አባት ላውቅ አልሻም እኔ ከአንተ ወዲያ ወላጅ ላውቅ አልሻም እኔ ከአንተ ወጥቼ መጥቻለሁ ወደ አንተም እሄዳለሁ ጅማሬዬ አንተ ነህ ፍጻሜዬም ደግሞ ነህ ሌላ ላውቅ አልሻም ከአንተ ሌላ አልሻም ሌላ ላውቅ አልሻም ከአንተ ሌላ አልሻም ከአንተ ወጥቼ መጥቻለሁ ወደ አንተም እሄዳለሁ ጅማሬዬ አንተ ነህ ፍጻሜዬም ደግሞ ነህ ሌላ ላውቅ አልሻም ከአንተ ሌላ አልሻም ሌላ ላውቅ አልሻም ከአንተ ሌላ አልሻም ላርቅህ አልፈልግም ላርቅህ ውዴ ላርቅህ አልፈልግም ላርቅህ እኔ ሆይ ላርቅህ አልፈልግም እጠጋሀለሁኝ አብዝቼ የወለድከኝ ነህ ወላጄ አባብዬ ላርቅህ አልፈልግም ላርቅህ ውዴ ላርቅህ አልፈልግም ላርቅህ እኔ ሆይ ላርቅህ አልፈልግም እጠጋሀለሁኝ አብዝቼ የወለድከኝ ነህ ወላጄ አባብዬ ሰማይ ምድርን የፈጠረ ታላቅ አምላክ የሆነ ከሁሉ በላይ ከፍ ያለ (ከፍ ያለ) የሁሉ የበላይ የሆነ እግዚአብሔር መንፈስ ለእኔም ደግሞ አባት እግዚአብሔር መንፈስ ለእኔም ደግሞ አባት ከአንተ ወዲያ አባት ላውቅ አልሻም እኔ ከአንተ ወዲያ ወላጅ ላውቅ አልሻም እኔ ከአንተ ወዲያ አባት ላውቅ አልሻም እኔ ከአንተ ወዲያ ወላጅ ላውቅ አልሻም እኔ ከአንተ ወጥቼ መጥቻለሁ ወደ አንተም እሄዳለሁ ጅማሬዬ አንተ ነህ ፍጻሜዬም ደግሞ ነህ ሌላ ላውቅ አልሻም ከአንተ ሌላ አልሻም ሌላ ላውቅ አልሻም ከአንተ ሌላ አልሻም ከአንተ ወጥቼ መጥቻለሁ ወደ አንተም እሄዳለሁ ጅማሬዬ አንተ ነህ ፍጻሜዬም ደግሞ ነህ ሌላ ላውቅ አልሻም ከአንተ ሌላ አልሻም ሌላ ላውቅ አልሻም ከአንተ ሌላ አልሻም ከአለም ፍጥረት አስቀድሞ ያወቀኝ ከእናት ቀድሞ ከእርሱ በቀር ሌላ አላውቅም (ሌላ አላውቅም) ወላጄ የምለው የለኝም እግዚአብሔር መንፈስ ለእኔም ደግሞ አባት እግዚአብሔር መንፈስ ለእኔም ደግሞ አባት ላርቅህ አልፈልግም ላርቅህ ውዴ ላርቅህ አልፈልግም ላርቅህ እኔ ሆይ ላርቅህ አልፈልግም እጠጋሀለሁኝ አብዝቼ የወለድከኝ ነህ ወላጄ አባብዬ ላርቅህ አልፈልግም ላርቅህ ውዴ ላርቅህ አልፈልግም ላርቅህ እኔ ሆይ ላርቅህ አልፈልግም እጠጋሀለሁኝ አብዝቼ የወለድከኝ ነህ ወላጄ አባብዬ ላርቅህ አልፈልግም ላርቅህ ውዴ ላርቅህ አልፈልግም ላርቅህ እኔ ሆይ ላርቅህ አልፈልግም እጠጋሀለሁኝ አብዝቼ የወለድከኝ ነህ ወላጄ አባብዬ ላርቅህ አልፈልግም ላርቅህ ውዴ ላርቅህ አልፈልግም ላርቅህ እኔ ሆይ ላርቅህ አልፈልግም እጠጋሀለሁኝ አብዝቼ የወለድከኝ ነህ ወላጄ አባብዬ share♻️shar♻️share♻️ 🟡የመዝሙር ግጥሞችን ከፈለጉ ይህን link👇ተጭነው ይቀላቀሉ    🎼 𝙟𝙤𝙞𝙣⬇️ 𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚  🎼      @mezemur_lyrics      @mezemur_lyrics     ❖ ───  ✦ ─── ❖

"ከመገኘትህ ወዴት እሄዳለው" ዘማሪ ዮሐንስ ግርማ ከአፈር የተነቀለ ሳር ጠውልጎ ደርቆ እንደሚታይ ልምላሜን ርቆ ከህልውናህ ውጪ መኖር ለኔ ይከብዳል ክፍት ክፍት እያለ ሁሌ ሆድ ያስብሳል (2×) ከመገኘትህ ወዴት እሄዳለሁ ከህልውናህስ ምንን እመርጣለሁ ሳበኝ አስጠጋኝ  ከጉያህ ስር ዙሪያው ብርድ ነዉ ፈለኩ ሙቀትክን (2×) ከመገኘትህ ወዴት እሄዳለሁ ከህልውናህስ ምንን እመርጣለሁ ሳበኝ አስተጋኝ  ከጉያህ ስር ዙሪያው ብርድ ነዉ ፈለኩ ሙቀትክን (2×) በእጆችህ አጥብቀህ እኔን ይዘሄኛል ይህንንም እውነት ቃልህ ይናገራል ነገሩ ከገባኝ እንቁ መሆንህ ለምን ብቻ እኔም ልያዝህ ነገሩ ከገባኝ ውድ መሆንህ ለምን አንተ ብቻ እኔም ላጥብቅህ ከመገኘትህ ወዴት እሄዳለሁ ከህልውናህስ ምንን እመርጣለሁ ሳበኝ አስተጋኝ  ከጉያህ ስር ዙሪያው ብርድ ነዉ ፈለኩ ሙቀትክን (2×) ከአንተ እርቆ ሰው እንዴት እንደሚኖር ለኔ አይገባኝም ትምክህቱ ምን ይሆን ከሕልውናህ ውጪ እልፍ ከሚያጅበኝ ከመገኘትህ ውስጥ የተጣልኩ ያድርገኝ ከመገኘትህ ወዴት እሄዳለሁ ከህልውናህስ ምንን እመርጣለሁ ሳበኝ አስጠጋኝ  ከጉያህ ስር ዙሪያው ብርድ ነዉ ፈለኩ ሙቀትክን (2×) ከመገኘትህ ወዴት እሄዳለሁ ከህልውናህስ ምንን እመርጣለሁ ሳበኝ አስጠጋኝ  ከጉያህ ስር ዙሪያው ብርድ ነዉ ፈለኩ ሙቀትክን (2×) share♻️share♻️share♻️ 🟡የመዝሙር ግጥሞችን ከፈለጉ ይህን link👇ተጭነው ይቀላቀሉ    🎼 𝙟𝙤𝙞𝙣⬇️ 𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚  🎼      @mezemur_lyrics      @mezemur_lyrics     ❖ ───  ✦ ─── ❖

" አምላኬ ደስታዬ " ዘማሪ ዮሐንስ ግርማ ከቶውን በለስ ባያፍራ ከወይንም ሃረግ ላይ ፍሬ ባይገኝ የወይራ ሥራ ቢጐድል እርሾችም መብልን ባይሰጡ እኔ ግን በእግዚአብሔር ደስ ይለኛል በመድኃኒቴ አምላክ ሃሴት አደርጋለሁ ጌታ እግዚአብሔር ኃይሌ ነው እግሮቼን እንደ ዋላ እግሮች ያበረታ በፍታዎች ላይ ያስኬደኛል (፪x) አምላኬ ደስታዬ ደስታዬ ነህ ኢየሱሴ ሙላቴ እርካታዬ ነህ (፪x) በልጠኸኛል ሌላም አልፈልግም ቀረም የምለው ነገርም የለኝ ታምኜብህ በሁሉ ነገሬ ይዤ መጣሁ የከንፈሬን ፍሬ (፪x) ምን ይከብደው ብዬ ለየትኛው ልፍራ ምን ያቅተውና ምኑን ብዬ ልፍራ (፪x) ተራራ ላይ ማዳን የቻለው ሸለቆው ውስጥ ኃይል የእርሱ ነው ሁሉን የሚችል ሥሙ ኤልሻዳይ የእኔ አምላክ ያለ በሰማይ (፪x) እንደ እግዚአብሔር ያለ ከወዴት ይገኛል የሕዝቡ መከታ ፅኑ ጋሻ ሆኗል (፪x) መመኪያ ነው ለትውልድ ትምክህት መጓደጃ የልጅ ልጅ ኩራት የሚታመኑት ከፍ ከፍ ይላሉ ለዘለዓለም ማዳኑን ያያሉ ከቶውን በለስ ባያፍራ ከወይንም ሃረግ ላይ ፍሬ ባይገኝ የወይራ ሥራ ቢጐድል እርሾችም መብልን ባይሰጡ እኔ ግን በእግዚአብሔር ደስ ይለኛል በመድኃኒቴ አምላክ ሃሴት አደርጋለሁ ጌታ እግዚአብሔር ኃይሌ ነው እግሮቼን እንደ ዋላ እግሮች ያበረታ share♻️share♻️share♻️ 🟡የመዝሙር ግጥሞችን ከፈለጉ ይህን link👇ተጭነው ይቀላቀሉ    🎼 𝙟𝙤𝙞𝙣⬇️ 𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚  🎼      @mezemur_lyrics      @mezemur_lyrics     ❖ ───  ✦ ─── ❖

#FamilyRequest የዘማሪ/ሐዋሪያ ዮሐንስ ግርማ "አምላኬ ደስታዬ" የተሰኘውን ድንቅ የመዝሙር አልበም💽 ከነ ሙሉ ግጥም ነገ(እሮብ)(lyrics) እናደርሳቹሃለን። ይህን መልዕክት ለወዳጆም sh
#FamilyRequest የዘማሪ/ሐዋሪያ ዮሐንስ ግርማ "አምላኬ ደስታዬ" የተሰኘውን ድንቅ የመዝሙር አልበም💽 ከነ ሙሉ ግጥም ነገ(እሮብ)(lyrics) እናደርሳቹሃለን። ይህን መልዕክት ለወዳጆም share በማድረግ በዝማሬው እንዲባረኩ ይጋብዙ🎁።              💐ተባረኩ💐         🪅መልካም ቀን🪅        🎼 𝙟𝙤𝙞𝙣👇 𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚  🎼          @mezemur_lyrics          @mezemur_lyrics        ❖ ───  ✦ ─── ❖

ዝቅ ብዬ ላክብርህ||ዘማሪ ቴዎድሮስ ታደሰ ኃይልህ በድካሜ ተገልጦ ስትሰራ አይቻለሁ ከእኔ ምለው የለም የሆነው ይህ ሁሉ በአንተ ነው ላከብርህ ዘንድ ይገባኛል ቸሩ አባቴ ፊትህ ወድቄ ተንበርክኬ በጉልበቴ ዝቅ ብዬ ላክብርህ ታይብኝ ከፍ ብለህ (2x) እንደልጅ አይተኸኝ በልጅነት ወራት ክፉ አመሌን ቻልከው የምህረትህ ብዛት አልጨከንክብኝም እንድሰጥ ታልፌ ስንቶችን ከመንገድ ካስቀረው ተርፌ አለሁ በገናዬን ዛሬም አልሰቀልኩም ስለቸርነትህ/ስለደግነትህ መዘመር አልተውኩን (2x) አያምርብኝም በእኔ ስንፍና ጌታ ውለታህ ብዙ ነውና አያምርብኝም በእኔ ስንፍና ኢየሱስ ውለታህ ብዙ ነውና (2x) ኃይልህ በድካሜ ተገልጦ ስትሰራ አይቻለሁ ከእኔ ምለው የለም የሆነው ይህ ሁሉ በአንተ ነው ላከብርህ ዘንድ ይገባኛል ቸሩ አባቴ ፊትህ ወድቄ ተንበርክኬ በጉልበቴ ዝቅ ብዬ ላክብርህ ታይብኝ ከፍ ብለህ (2x) በውድቀቴ ስቀህ ጀርባ አልሰጠኸኝም ዓይንህም እንዳየች አልበየንክብኝም ይልቅ አስጠጋኸኝ መከርከኝ ለልቤ ከቶ እንደማይበጅ ሰውኛው ሃሳቤ ለተፍገመገመው ኃይልን የሰጠኸው የሳተውን ደግሞ ቀርበህ የመለስከው የእንደገና አምላክ አደረከኝ ቀና ሃፍረቴን ሸፍነህ የቤቴን ገበና አያምርብኝም በእኔ ስንፍና ጌታ ውለታህ ብዙ ነውና አያምርብኝም በእኔ ስንፍና ኢየሱስ ውለታህ ብዙ ነውና (2x) 💽       💐ተባረኩበት💐    🪅መልካም እሁድ ይሁንላችሁ🪅 🎼 𝙟𝙤𝙞𝙣👇 𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚  🎼 @mezemur_lyrics @mezemur_lyrics ❖ ───  ✦ ─── ❖

ሀብተ ሰማይ አዲስ ሰማይ አዲስ ምድር የብርሃን ሀገር የብርሃን ቅጥር ምርአፍ ተዘግቶ ምርአፍ ሲጀመር አየዋለው ያኔ በድል በክብር ሲያልፍ ፊተኛው ሰማይ ደግሞ አንደገና አዲስ ሰማይ ሲያበቃ ይሄኛው ምድር ዘለዓለም አለ የክብር ምድር (፪x) ጨለማ ዳግም በማይሰፍነበት ፀሐይም ጨረቃም በሌሉበት በጉ ብርሃን ነዉ ያበራል ሀገር በክርስቶስ ይደምቃል ሀብተ ሰማይ ፅኑ ተስፋዬ የዘለዓለም መኖርያዬ ሀብተ ሰማይ የክብር ተስፋዬ ከአየሱስ ጋር ለዘላዓለም መንገሻዬ አይን ያላየው ጆሮም ያልሰማው ጌታ ለሚወዱት ያዘጋጀው ልብሳቸውን በበጉ ደም ላጠቡ የሰፋውን መንገድ ጥለው ለዘለቁ ሀብተ ሰማይ ፅኑ ተስፋዬ የዘለዓለም መኖርያዬ ሀብተ ሰማይ የክብር ተስፋዬ ከአየሱስ ጋር ለዘላዓለም መንገሻዬ በተስፋ ድንበር በፍቅር ሀገር የእምነት ፅናት ምላሽ ሲሰምር ሲበሰር የዘለዓለሙ ደስታ የታመኑት የናፈቁት ላይም ሲበቃ ሀብተ ሰማይ ፅኑ ተስፋዬ ከአየሱስ ጋር ለዘላዓለም መኖርያዬ ሀብተ ሰማይ ፅኑ ተስፋዬ ከአየሱስ ጋር ለዘላዓለም መንገሻዬ ሌት በማያውቀው የቀን ጅረት ብርሃን ውሎ ብርሃን ማደር ምናለ ደስታ ምናለ ውበት ከክርስቶስ ጋር ነግሶ አንደማየት ሞት በማይገጥመው የህይወት ጅረት ድል ከነሱት ጋር ተካፍሎ እርስት ምናለ ውበት ምናለ ፍሰሃ አንደመገኘት ከዚህ ክብር ጋር ሲያልፍ ፊተኛው ሰማይ ደግሞ አንደገና አዲስ ሰማይ ሲያበቃ ይሄኛው ምድር ዘለዓለም አለ የክብር ምድር share♻️share♻️share♻️
🟡የመዝሙር ግጥሞችን ከፈለጉ ይህን link👇ተጭነው ይቀላቀሉ
   🎼 𝙟𝙤𝙞𝙣⬇️ 𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚  🎼      @mezemur_lyrics      @mezemur_lyrics     ❖ ───  ✦ ─── ❖

ሀብተ ሰማይ አዲስ ሰማይ አዲስ ምድር የብርሃን ሀገር የብርሃን ቅጥር ምርአፍ ተዘግቶ ምርአፍ ሲጀመር አየዋለው ያኔ በድል በክብር ሲያልፍ ፊተኛው ሰማይ ደግሞ አንደገና አዲስ ሰማይ ሲያበቃ ይሄኛው ምድር ዘለዓለም አለ የክብር ምድር (፪x) ጨለማ ዳግም በማይሰፍነበት ፀሐይም ጨረቃም በሌሉበት በጉ ብርሃን ነዉ ያበራል ሀገር በክርስቶስ ይደምቃል ሀብተ ሰማይ ፅኑ ተስፋዬ የዘለዓለም መኖርያዬ ሀብተ ሰማይ የክብር ተስፋዬ ከአየሱስ ጋር ለዘላዓለም መንገሻዬ አይን ያላየው ጆሮም ያልሰማው ጌታ ለሚወዱት ያዘጋጀው ልብሳቸውን በበጉ ደም ላጠቡ የሰፋውን መንገድ ጥለው ለዘለቁ ሀብተ ሰማይ ፅኑ ተስፋዬ የዘለዓለም መኖርያዬ ሀብተ ሰማይ የክብር ተስፋዬ ከአየሱስ ጋር ለዘላዓለም መንገሻዬ በተስፋ ድንበር በፍቅር ሀገር የእምነት ፅናት ምላሽ ሲሰምር ሲበሰር የዘለዓለሙ ደስታ የታመኑት የናፈቁት ላይም ሲበቃ ሀብተ ሰማይ ፅኑ ተስፋዬ ከአየሱስ ጋር ለዘላዓለም መኖርያዬ ሀብተ ሰማይ ፅኑ ተስፋዬ ከአየሱስ ጋር ለዘላዓለም መንገሻዬ ሌት በማያውቀው የቀን ጅረት ብርሃን ውሎ ብርሃን ማደር ምናለ ደስታ ምናለ ውበት ከክርስቶስ ጋር ነግሶ አንደማየት ሞት በማይገጥመው የህይወት ጅረት ድል ከነሱት ጋር ተካፍሎ እርስት ምናለ ውበት ምናለ ፍሰሃ አንደመገኘት ከዚህ ክብር ጋር ሲያልፍ ፊተኛው ሰማይ ደግሞ አንደገና አዲስ ሰማይ ሲያበቃ ይሄኛው ምድር ዘለዓለም አለ የክብር ምድር share♻️share♻️share♻️
🟡የመዝሙር ግጥሞችን ከፈለጉ ይህን link👇ተጭነው ይቀላቀሉ
   🎼 𝙟𝙤𝙞𝙣⬇️ 𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚  🎼      @mezemur_lyrics      @mezemur_lyrics     ❖ ───  ✦ ─── ❖

➠ርዕስ:ሀብተ ሰማይ ➠ዘማሪ:ሀና ተክሌ ➠አልበም :ሀብተ ሰማይ ➠@mezmur_lyrics 🔻የዚን ዝማሬ ሙሉ ግጥም🔻

ሽኩር በዕንባ እንዳልዘራሁ በለቅሶ እንዳልወጣሁ በሐዘን እንዳላለፍኩ ነዶዬን ይዤ ተመለስሁ መልካምነትህን አየሁ ፃድቅነትህን አየሁ በዕንባ እንዳልነበርኩ ነዶዬን ይዤ ተመለስኩ ይኸው ምስጋናዬን እንካ ይኸው አምልኮዬን እንካ ይኸው ዝማሬዬን እንካ ይኸው እልልታዬን እንካ በአንተ አይደለም ወይ በአንተ አይደለም ወይ በአንተ አይደለም ወይ በአንተ አይደለም ወይ በአንተ አይደለም ወይ በአንተ አይደለም ወይ በአንተ አይደለም ወይ በአንተ አይደለም ወይ ስደክም ያኔ ዝዬ ስበረታም ደግሞ ደግሜ ቁልቁለት ዳገቱ ሲያዝለኝ ሽቅብ መውጣቱ ሲከብደኝ የማያልፍ ቢመስልም ያን ዳገት?? አልፌው ስገኝ ድንገት አልረሳም ያን ቀውጢ ጊዜ ሲርቀኝ ሀዘን ትካዜ ይኸው ምስጋናዬን እንካ ይኸው አምልኮዬን እንካ ይኸው ዝማሬዬን እንካ ይኸው እልልታዬን እንካ በአንተ አይደለም ወይ በአንተ አይደለም ወይ በአንተ አይደለም ወይ በአንተ አይደለም ወይ በአንተ አይደለም ወይ በአንተ አይደለም ወይ በአንተ አይደለም ወይ በአንተ አይደለም ወይ ማን አለሁ ብሎኛል ስደክም የተማመንኩበት ሲከስም የያዘኝ ጸጋህ በብርቱ በማልፈበት አልፎ የረዳኝ በሌቱ የብቸነቴ አምላክ የጓዳዬ የምስጢሬ ጌታ ሰማህ ጩኸቴን ሰማህ ሰማህ ዕንባዬን ሰማህ ይኸው ምስጋናዬን እንካ ይኸው አምልኮዬን እንካ ይኸው ዝማሬዬን እንካ ይኸው እልልታዬን እንካ በአንተ አይደለም ወይ በአንተ አይደለም ወይ በአንተ አይደለም ወይ በአንተ አይደለም ወይ በአንተ አይደለም ወይ በአንተ አይደለም ወይ በአንተ አይደለም ወይ በአንተ አይደለም ወይ ሽኩር ጎይታ ሽኩር ሽኩር ጎይታ ሽኩር share♻️share♻️share♻️
🟡የመዝሙር ግጥሞችን ከፈለጉ ይህን link👇ተጭነው ይቀላቀሉ
   🎼 𝙟𝙤𝙞𝙣⬇️ 𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚  🎼      @mezemur_lyrics      @mezemur_lyrics     ❖ ───  ✦ ─── ❖