9 999
Subscribers
No data24 hours
-457 days
-20030 days
Posts Archive
9 999
"ፍቅር ነህ"
🎙ዘማሪት ሰላም ደስታ🎙
°•°•°•°•°•°•°•°•°•°•°•°
እንዳንተ የወደደኝ ማነው
እንዳንተ ያፈቀረኝ ማነው
እንዳንተ ያቀረበኝ ማነው
የምክንያተ ውጤት ያልሆነ ፍቅር ያለው ማነው
እንዳንተ የወደደኝ ማነው
እንዳንተ ያፈቀረኝ ማነው
እንዳንተ ያቀረበኝ ማነው
የሰበብ ውጤት ያልሆነ መውደድ ያለው ማነው
ኢየሱስ*12
ፍቅር ነህ እውነተኛ
ወዳጅ ነህ እውነተኛ
አባት ነህ እውነተኛ
ከነፍስህ በላይ ወደኸኛል
ከክብርህ በላይ ወደኸኛጨ
ከስምህ በላይ ወደኸኛል
ከነፍስህ በላይ ወደኸኛል
ከራስህ በላይ ወደኸኛል
የተናቀ እጅግም የተጠላ የህማም ሰው
ደዌንም እነደሚያውቅ ብዙ ፊቱን እነደሚሰውር
ገዢ ለሻጭ እንደሚገምት እንደ በግ ዝም ያለ
ለእርድ እንደሚነዳ ጠቦት አፉን ያልከፈተ(*2)
ፍቅር ነህ እውነተኛ
ወዳጅ ነህ እውነተኛ
አባት ነህ እውነተኛ
ከነፍስህ በላይ ወደኸኛል(*2)
ከክብርህ በላይ ወደኸኛል
ከስምህ በላይ ወደኸኛል
ከነፍስህ በላይ ወደኸኛል
ከራስህ በላይ ወደኸኛል
ከጥም ሊረኩ ከራባቸው ሊጠግቡ
ብዙዎች ይቀርባሉ ሲያጡ ይሸሻሉ
ያለ ሰበብ/ምክንያት ወዶ የቀረበኝ ማን አለ
የተጠማ መስለህ ጥሜን ያረካህ አንድ አንተ ብቻ ነህ(*2)
ፍቅር ነህ እውነተኛ
ወዳጅ ነህ እውነተኛ
አባት ነህ እውነተኛ
ከነፍስህ በላይ ወደኸኛል(*2)
ከክብርህ በላይ ወደኸኛል
ከስምህ በላይ ወደኸኛል
ከነፍስህ በላይ ወደኸኛል
ከራስህ በላይ ወደኸኛል
share♻️share♻️share♻️
🟡የመዝሙር ግጥሞችን ከፈለጉ
ይህን link👇ተጭነው ይቀላቀሉ
🎼 𝙟𝙤𝙞𝙣⬇️ 𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚 🎼
@mezemur_lyrics
@mezemur_lyrics
❖ ─── ✦ ─── ❖
9 999
"አልደራደርም"
🎙ዘማሪት ሰላም ደስታ🎙
°•°•°•°•°•°•°•°•°•°•°•°
ሃይማኖቴን እምነቴን/ማኅተሜን አንተን ጌታ
ከላይ ያኔ ያገኘሁህ የእኔን ቤዛ
ያምላኬን ፀጋ በመሴሰን አለውጥም
ንጉሤን አንተን ኢየሱሴን አልክድም
አልደራደርም በአንተ ጉዳይ
እንደ ቀልድ አላይም የሆንከውን መስቀል ላይ
ከአብ ዘንድ ያገኘሁህ ውዱ ስጦታ
አንተ ነህና የእኔ ጌታ /*2
በመረቀልን በአዲሱና በሕያው መንገድ
ወደ ቅድስቲቱ በኢየሱስ ቀርበን
የእውነትን እውቀት ካገኘን ወይ
ወደን ከሃጥያት እንዴት እንፀናለን
ወደን ሃጥያትን እንዴት እናደርጋለን
አንደራደርም በአንተ ጉዳይ
እንደ ቀልድ አናይም የሆንከውን መስቀል ላይ
ከአብ ዘንድ ያገኘንህ ውዱ ስጦታ
አንተ ነህና የእኛ ቤዛ /*2
share♻️share♻️share♻️
🟡የመዝሙር ግጥሞችን ከፈለጉ
ይህን link👇ተጭነው ይቀላቀሉ
🎼 𝙟𝙤𝙞𝙣⬇️ 𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚 🎼
@mezemur_lyrics
@mezemur_lyrics
❖ ─── ✦ ─── ❖
9 999
"ደሙ''
🎙ዘማሪት ሰላም ደስታ🎙
°•°•°•°•°•°•°•°•°•°•°•°
ደሙ ደሙ ደሙ
ደሙ ደሙ ደሙ /2×/
የክርስቶስ ኢየሱስ ደም ከኃጢያት ሁሉ ያነፃል
የልጁ የኢየሱስ ደም ከበደል ሁሉ ያፀድቃል /2×/
አሜን ያነጻል ያፀድቃል
በመመላለሻ በአደባባይ
እርቃኑን ተሰቅሎ ለሰው ልጅ ሲታይ
በግፍ እየተገፋ ተራራን ነጎደ
በቀራንዮ ስፍራ በመስቀል ሞተ
አይተው እንዳይወዱት ደም ግባት የለውም
እጅግ የተጠላ ቁስለኛ ነዉ
ታዲያ ይሄማ እንዴት መድኃኒት ይሆናል
ያለ ሁሉ ይስማ ደሙ ያነፃል
የክርስቶስ ኢየሱስ ደም ከኃጢያት ሁሉ ያነፃል
የልጁ የኢየሱስ ደም ከበደል ሁሉ ያፀድቃል /2×/
አሜን ያነጻል ያፀድቃል
እንደ አሮን ልጆች ክህነት
እንደ ሌዊ ዘር ስርዓት
አይደለም የውዴ
አይደለም የውዴ
የኮርማና የዋኖስን ደም
መች ይዞ ገባ እኔን ለማፅደቅ /2×/
ስጋውን አንዴ አቅርቦ ዘላለሜ አማረ
ደሙ ፈሰሰና ኃጥያቴ ተሻረ
በቀራንዮ ሞቱ ዳግም ወለደና
አብን አባ አልኩት ልጅነሽ ተባልኩና /2×/
የክርስቶስ ኢየሱስ ደም ከኃጢያት ሁሉ ያነፃል
የልጁ የኢየሱስ ደም ከበደል ሁሉ ያፀድቃል /2×/
አሜን ያነጻል ያፀድቃል
share♻️share♻️share♻️
🟡የመዝሙር ግጥሞችን ከፈለጉ
ይህን link👇ተጭነው ይቀላቀሉ
🎼 𝙟𝙤𝙞𝙣⬇️ 𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚 🎼
@mezemur_lyrics
@mezemur_lyrics
❖ ───✝️─── ❖
9 999
"በቃ ዳንኩኝ"
🎙ዘማሪት ሰላም ደስታ🎙
°•°•°•°•°•°•°•°•°•°•°•°
አንተን እየሰጋሁ እኔን ያመንኩበት
እየጠረጠርኩህ በእኔ እርግጥ የሆንኩበት
ለካ የከንቱነት የሞኝነት ዘመን ነው
ዛሬ ግን ነቅቼ እምነቴ ነህ እላለው
ለካ የከንቱነት የሞኝነት ዘመን ነው
ዛሬ ግን ሲገባኝ ሕይወቴ ነህ እላለው
አንተን እየሰጋሁ እኔን ያመንኩበት
እየጠረጠርኩህ በእኔ እርግጥ የሆንኩበት
ለካ የከንቱነት የሞኝነት ዘመን ነው
ዛሬ ግን ሲገባኝ ሕይወቴ ነህ እላለው
ለካ የከንቱነት የሞኝነት ዘመን ነው
ዛሬ ግን ሲገባኝ ማህተቤ እላለው
አንተ እምነቴ ነህ /*4
አንተ እምነቴ ነህ
እየሱስ ሕይወቴ ነህ
አንተ ተስፋዬ ነህ /*2
አንተ ማህተቤ ነህ /*2
አንተ ሕይወቴ ነህ
እየሱስ እምነቴ ነህ
ባለማወቅ ጠንቅ በልበ ደንዳናነት የጨለምኩ
ይህን አለም ለሚገዛ ለክፉ መንፈስ ባሪያ ነበርኩ
በዘላለም ቁጣ ተጥዬ ከአብ ሕይወት የራቅኩኝ
ገና ከፍጥረቴ ሙት ነበርኩኝ
የማመጣው የዋኖስ ደም አይደለም ያነፃኝ
አብን እንዳየው ጸጋ ነው የረዳኝ
የማመጣው የበግ ደም አይደለም ያነፃኝ
አብን እንዳምነው ጸጋ ነው የረዳኝ
በቃ ዳንኩኝ በስራህ
በቃ ዳንኩኝ በአቅምህ
ለኔ መዳኛ ነው ፀጋህ
በቃ ዳንኩኝ በስራህ
በቃ ዳንኩኝ ባንተ በአቅም
የኔ መዳኛ ነው መሞትህ
የኔ መዳኛ ነው ስራህ
የኔ መዳኛ ነው ትጋትህ
በደሌን ተሸክመህ ለዓለም እና ለአብ አንዴ ታይተሃል
ፅድቅን አልብሰህ ለዘላለም በቀኙ አኑረሀል
መልከ ጸዲቄ ባንተ እኔ ዳንኩኝ
ከአቤል ደም ባየለ በደምህ ነፃሁኝ
ከከንቱ እሩጫ ባንተ ታቅቤ
ሞት ላይከጅለኝ መንደር ቀይሬ
በምሕረትህ ብርታት ከጠላት ኮበለልኩ
ከድካሜ ይልቅ ኃይልህንም አመንኩ
ከከንቱ እሩጫ ባንተ ታቅቤ
ሞት ላይከጅለኝ መንደር ቀይሬ
በምሕረትህ ብርታት ከጠላት ኮበለልኩ
ከስራዬ ይልቅ ፀጋህንም አመንኩ
ከድካሜ ይልቅ ኃይልህንም አመንኩ
ከስራዬ ይልቅ ትጋትህን አመንኩ
በቃ ዳንኩኝ በስራህ
በቃ ዳንኩኝ ባንተ በአቅም
ለኔ መዳኛ ነው ፀጋህ
በቃ ዳንኩኝ በስራህ
በቃ ዳንኩኝ ባንተ በአቅም
የኔ መዳኛ ነው መሞትህ
የኔ መዳኛ ነው ስራህ
የኔ መዳኛ ነው መሞትህ
የኔ መዳኛ ነው ፀጋህ
የኔ መዳኛ ነው መሞትህ
share♻️share♻️share♻️
🟡የመዝሙር ግጥሞችን ከፈለጉ
ይህን link👇ተጭነው ይቀላቀሉ
🎼 𝙟𝙤𝙞𝙣⬇️ 𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚 🎼
@mezemur_lyrics
@mezemur_lyrics
❖ ─── ✦ ─── ❖
9 999
"በቂ ነው"
🎙ዘማሪት ሰላም ደስታ🎙
°•°•°•°•°•°•°•°•°•°•°•°
በጣም የከበረ እጅግ ያየለ
ከወርቅ ከእንቁ ይልቅ የተሻለ
በፍፁም ድርድር አብ የማያውቅበትን
አንድያ ልጁን/ክንዱን ሰጠን እየሱስን
በቂ ነው ከበቂም በላይ /*3
ለሰማይ ቢሉ ለምድሩም ሲሳይ/*2
ስቀበለው ያኔ እንደግል አዳኝ
መዘገበው ስሜን በላይኛው ሰማይ
የቅዱሳን ተስፋ በረከቴ ሆኖኛል
ቀረኝ ምለው የለም አብ ጨርሶ ባርኮኛል
ስቀበለው ያኔ እንደግል አዳኜ
መዘገበው ስሜን በላይኛው ሰማይ
የቅዱሳን ተስፋ ስጦታዬ ሆኖኛል
ቀረኝ ምለው የለኝ አብ ሁሉንም ሰቶኛል
ከዚ በላይ ባርኮት ምናለ ከዚህ በላይ በላይ
ከዚ በላይ ደስታስ ምናለ ከዚህ በላይ በላይ
ከዚ በላይ ሰላም ምናለ ከዚህ በላይ በላይ
አለም የሌላትን አገኘሁ ከላይ ከሰማይ
አሳ በምድር/በየብስ ላይ ሕይወት አያምረው
ከባህር እርቆ ህይወት አያሰኘው
ሁል ጊዜ መገኛው አንድና አንድ ነው
ከውሀ የወጣ እለት መሞቻው ቅርብ ነው
የእኔም ህይወት ያለ እየሱስ ልክ እንዲ ባዶ ነው
ከመገኛ እርቆ መኖር ኧረ እንዴት ከንቱ ነው
የህይወት እንጀራ ጠግቤ የህይወት ዉሃ ረክቼ
ከሱ ወዴት ሄዳለው
መገኛዬ አንድና አንድ ነው
በረከቴ እየሱስ ብቻ ነው
በቂ ነው ከበቂም በላይ /*3
ለሰማይ ቢሉ ለምድሩም ሲሳይ/*2
share♻️share♻️share♻️
🟡የመዝሙር ግጥሞችን ከፈለጉ
ይህን link👇ተጭነው ይቀላቀሉ
🎼 𝙟𝙤𝙞𝙣⬇️ 𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚 🎼
@mezemur_lyrics
@mezemur_lyrics
❖ ─── ✦ ─── ❖
9 999
"ፍፁም አላፈረም"
🎙ዘማሪት ሰላም ደስታ🎙
°•°•°•°•°•°•°•°•°•°•°•°
ስለ በደላችን ደቀቀ
ስለ ኃጥያታችን ቆሰለ
ስለ መተላለፋችን ሞተ
በመገረፉ ቁስል ፈወሰን /*2
በቀራንዮ ስፍራ በመስቀል የሞተው
በእሾህ ሲጎነጉኑ ደሙ የፈሰሰው
በጦር ጎኑን ሲሉ በአለንጋ ሲልጡ
ዝም ማለቱ ለእኛ ነው መራራን ሲያጠጡ
ፍጹም አላፈረም እርቃኑን ሲታይ ሰለ እኛ ለአለም
ሥሙ ይክበር ዘላለም ይንገስ ወልድ እግዚአብሄር /*2
በእራስ ቅሉ መንደር የፈሰሰው ደሙ ንጹህ ነው
ያለዋኖስ ያለበጐች ደም የአለምን በደል ጠረገው
ደሙን ይዞ ገባ ወደ አባቱ አወረደ ከላይ ምሕረቱን
አመጻችን ሁሉ ተወግዶ ተቆጠረ በእኛ ላይ ፅድቁ
ፍጹም አላፈረም እርቃኑን ሲታይ ሰለ እኛ ለአለም
ሥሙ ይክበር ዘላለም ይንገስ ወልድ እግዚአብሄር
እጅጉን በችንካር አጥብቀው ወጠሩ
ጀርባውን በጅራፍ እያቆሰሉ
የአለማት ፈጣሪን ያለእፍረት ቢንቁ
ጸሀይ እና ጨረቃ እርሱን አከበሩ /*2
በምሕረቱ ነው ባለጠጋ
እኛን ሊምር ወደደ ጌታ
በምሕረቱ ነው ባለጠጋ
እኔን ሊምር ወደደ ጌታ
እኛን አለ ሩሃማ /*2
እኔን አለ ሩሃማ /*2
share♻️share♻️share♻️
🟡የመዝሙር ግጥሞችን ከፈለጉ
ይህን link👇ተጭነው ይቀላቀሉ
🎼 𝙟𝙤𝙞𝙣⬇️ 𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚 🎼
@mezemur_lyrics
@mezemur_lyrics
❖ ───✝️─── ❖
9 999
#FamilyRequest
የዘማሪት ሰላም ደስታ "አልደራደርም" የተሰኘውን ድንቅ የመዝሙር አልበም💽 ከነ ሙሉ ግጥም(lyrics) ዛሬ እናደርሳቹሃለን።
ይህን መልዕክት ለወዳጆ share በማድረግ በዝማሬው እንዲባረኩ ይጋብዙ🎁።
💐ተባረኩ💐
🪅መልካም ቀን🪅
🎼 𝙟𝙤𝙞𝙣👇 𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚 🎼
@mezemur_lyrics
@mezemur_lyrics
❖ ─── ✦ ─── ❖
9 999
« አልተጋነነም »
አልተጋነነም የእስካሁኑ
የተነገረው በየቀኑ
አትጨረስም ተብራርተህ
ከተባለልህ በላይ ነህ /2×/
ትልቅ ከሁሉም ይልቅ
ማንንም ደግሞ የማይንቅ
አለ በማደሪያው /በሰማያት አለ
ቸርነቱ ያልተጓደለ /2×/
እማኝ አልሻም ማጋነኛ
ታላቅነትህን ለማስረጃ
አይቼሀለው በህይወቴ
ማእረጌ ሆነህ ገብተህ እቤቴ
የቱ ተነግሮ የቱ ይተዋል
ስራህ ልዩ ነው ከአይምሮ ያልፋል
የጠቢብ ጥበብ ያዋቂው
አንተን አይገልጥህ ተራኪው
ትልቅ ከሁሉም ይልቅ
ማንንም ደግሞ የማትንቅ
አለ በማደሪያው/ በሰማያት አለ
ቸርነቱ ያልተጓደለ
ከሚገርመኝ ከሚደንቀኝ ነገር አንዱ
እግዚአብሔር እኔን መውደዱ 2x
እግዚአብሔር ሰውን መውደዱ
እግዚአብሔር ትንሹን መውደዱ
ከሚገርመኝ ከሚደንቀኝ ነገር አንዱ
እግዚአብሔር ድሀውን መውደዱ
እግዚአብሔር እኔን መውደዱ
እግዚአብሔር ሰውን መውደዱ
እግዚአብሔር እኔን መውደዱ
share♻️share♻️share♻️
🟡የመዝሙር ግጥሞችን ከፈለጉ ይህን link👇ተጭነው ይቀላቀሉ🎼 𝙟𝙤𝙞𝙣⬇️ 𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚 🎼 @mezemur_lyrics @mezemur_lyrics ❖ ─── ✦ ─── ❖
9 999
« እንዳለፈው »
ያስፈራራ ነበር ጨለማው
እግዚኦ እግዚኦ ያሰኘ ነው
ሁኔታ ሲመጣ እየከፋ
ለጥቂት ቀን ሚሆን እምነት ጠፉ
ወየሁ ጠፋሁኝ ብዬ ያለቀልኝ ሲመስለኝ
በድቅድቁ ለሊት ላይ ጎኔ ቆሞ አበረታኝ
ሁን ሲል የሚሆንለት ቃል አውጥቶ ሂድ አለው
የማያልፍ የመሰለኝ ያም አለፈ እንዳለፈው
ያም አለፈ እንዳለፈው ያም አለፈ እንዳለፈው
ያም አለፈ እንዳለፈው ያም አለፈ እንዳለፈው
ሆ ብሎ ወጥቶ ነበር ጦሩን አሰባስቦ
አይዞህ የሚል ባይኖር መልካም ቀን አስቦ
እንደሰው አይደለም ብለን ያዜምንለት
እንደገና አቆመን በብዙ በረከት /2×/
ምን አይነት ነገር ነው የወረደው
የብዙሃኖችን ነው ልብ ያራደው
የሚያተርፍ አይመስል አመጣጡ
ብዙ ሀያላኖች እጅ ሰጡ
እኔም ያው ሰው ነኝ እና ያለቀልኝ ሲመስለኝ
በድቅድቁ ለሊት ላይ ጎኔ ቆሞ አበረታኝ
ሁን ሲል የሚሆንለት ቃል አውጥቶ ሂድ አለው
የማያልፍ የመሰለኝ ያም አለፈ እንዳለፈው
ያም አለፈ እንዳለፈው ያም አለፈ እንዳለፈው
ያም አለፈ እንዳለፈው ያም አለፈ እንዳለፈው
share♻️share♻️share♻️
🟡የመዝሙር ግጥሞችን ከፈለጉ ይህን link👇ተጭነው ይቀላቀሉ🎼 𝙟𝙤𝙞𝙣⬇️ 𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚 🎼 @mezemur_lyrics @mezemur_lyrics ❖ ─── ✦ ─── ❖
9 999
« ይዘልቃል »
ቸር ነህና አንተ
ፍቅር ነህና ኦሆ
ቸር ነህና አባ
በጎ ነህና ኦሆ
ዛሬም ላመስግንህ እንደገና/2x/
እቀኝልሀለሁ እንደገና/2x/
ጥቂቱን የሰው ፍቅር አይኔ አይቶ ሲደነቅ
የፍቅር መጀመሪያ አንተ እማ እንዴት ትልቅ
ጥቂቱን የሰው መውደድ አይኔ አይቶ ሲደነቅ
የመውደድ ጀማሪው አንተ እማ እንዴት ትልቅ
ከባህር ይዘልቃል የፍቅርህ ጥልቀቱ
ራስህን አሳንሰህ ገብተሃል በየቤቱ
ከባህር ይዘልቃል መውደድህ ጥልቀቱ
በኢየሱስ በኩል መጥተህ ተገኘህ በየቤቱ
አቤት ፍቅርህ አቤት ፍቅርህ
አቤት ፍቅርህ አቤት ፍቅርህ
አቤት መውደድህ አቤት መዉደድህ
አቤት መውደድህ አቤት መዉደድህ
አቤት ትዕግስትህ አቤት ትዕግስትህ
አቤት ትዕግስትህ አቤት ትዕግስትህ
ወደድኩህ ወደድኩሽ እያለ ቃላት እየቆለለ
ሳይታሰብ በድንገት ከስፍራው ገለል አለ
በቆላ ሆነ በደጋ በክረምትም በበጋም
ህያው ነው ያንተስ ፍቅር ይለወጣል ብዬ አልሰጋም
ከባህር ይዘልቃል የፍቅርህ ጥልቀቱ
ራስህን አሳንሰህ ገብተሃል በየቤቱ
ከባህር ይዘልቃል መውደድህ ጥልቀቱ
በኢየሱስ በኩል መጥተህ ተገኘህ በየቤቱ
አቤት ፍቅርህ አቤት ፍቅርህ
አቤት ፍቅርህ አቤት ፍቅርህ
አቤት መውደድህ አቤት መዉደድህ
አቤት መውደድህ አቤት መዉደድህ
አቤት ትዕግስትህ አቤት ትዕግስትህ
አቤት ትዕግስትህ አቤት ትዕግስትህ
share♻️share♻️share♻️
🟡የመዝሙር ግጥሞችን ከፈለጉ ይህን link👇ተጭነው ይቀላቀሉ🎼 𝙟𝙤𝙞𝙣⬇️ 𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚 🎼 @mezemur_lyrics @mezemur_lyrics ❖ ─── ✦ ─── ❖
9 999
« እንደገና »
ውለታውን ያልረሳ ከእኔ ጋር ምስጋናን ያንሳ 2×
በጎነቱን ያልረሳ ከእኔ ጋር ምስጋናን ያንሳ
ቸርነቱን ያልረሳ ከእኔ ጋር ምስጋናን ያንሳ/2×/
ያ ለምፃም ፈሪሣዊ ንጉሥን ቤቱ ጠርቶ
በእስራኤል እንዳለልማድ ውሃ እንኳን ማቅረቡን ትቶ
ከሩቅ ሰምታ የመጣችው ፍቅሩ እንደ እብድ ያደረጋት
አብዝታ ክብር ሰጠችው ምንም ነገር ሳይበግራት
ሽቶውን ነሰነሰችው መዓዛውም ቤቱን ሞላ
አበዛች ሲላት አልተወች ቁጭብሎ ሂሳብ የሚያሰላ
ተዋት ብሎ ትዕዛዝ ሰጠ የምታድርገውን ወዶ
ብዙ ይተውለታል ብዙ የወደደ ፈቅዶ
ተዋት እስኪ ተዋት ትዘምርለት ተዋት
እሷ እኮ ናት የምታውቀው ምን እንደ ተደረገላት /2×/
እንደገና ረድቶናልና ለእርሱ ክብር ይብዛ ምስጋና
/4×/
ያለፈን የሚያወድስ እሱማ ድንቅ ነው ብሎ
ድንገት ቀኑ ሲከዳ ብያይህም ከሰው ነጥሎ
የዳንክ በተሰቀለው ያነጻህ ደሙ ነውና
በሆነው አትጨናነቅ ያንግዜ ወዶሃልና
ታድያ ሚከስህ ማነው ኑር በሰላም ሳትሰጋ
ድርድር ያለው ይቅረብ አለ ፅኑ ጠበቃ
ያኔ ዓለም ሳይፈጠር ገና ገና ከጥንቱ
ነውር አልባ አድርጎሃል አቁሞሃል በፊቱ
ተውት እስኪ ተውት ይዘምር እስኪ ተውት
እሱ እኮ ነው የሚያውቀው ምን እንደተደረገለት
እንደገና ረድቶናልና ለእርሱ ክብር ይብዛ ምስጋና
/4×/
share♻️share♻️share♻️
🟡የመዝሙር ግጥሞችን ከፈለጉ ይህን link👇ተጭነው ይቀላቀሉ🎼 𝙟𝙤𝙞𝙣⬇️ 𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚 🎼 @mezemur_lyrics @mezemur_lyrics ❖ ─── ✦ ─── ❖
9 999
« መበርቻዬ »
የነጠፈው ሸለቆ ምንም ውሃ የሌለበት
ስንቱ ተጠጥቶ ረካ ተዓምር ሰሪው ሲነኘበት
እሬት ሬት ያለው ህይወት ሲቀምሱት ጣፈጠ
አንተ እጅ ላይ ሲገባ ሁሉም ነገር ተለወጠ/2×/
ስደክም እያበረታኝ ሳዝንም እያጽናናኝ (X2)
እግዚአብሔር እኔ አለው እያለ ሳይለየኝ ከእኔ ጋራ ዋለ
እግዚአብሔር በቂ ነኝ እንዳለ ክረምት በጋ ከእኔ ጋራ ዋለ
መበርቻ መበርቻዬ መበርቻ መበርቻዬ
መበርቻዬ /X3/ አንተው ነህ ጌታዬ
መጽናኛዬ /X3/ ኢየሱስ ጌታዬ
በራድ አይደል ወይ ትኩስ እንዲሁ ለብ ያለ
ለጌታው መኖር እያቃተው ህይወቱ የሰለለ
የፍቅሩ ጥልቀት እንጂ እስካሁን መሰንበቱ
እንደዝያማ ባይሆን ኖሮ ቁርጥ ነበር መጠፋቱ
ስደክም እያበረታኝ ሳዝንም እያጽናናኝ(X2)
እግዚአብሔር እኔ አለው እያለ ሳይለየኝ ከእኔ ጋራ ዋለ
እግዚአብሔር በቂ ነኝ እንዳለ ክረምት በጋ ከእነ ጋራ ዋለ
share♻️share♻️share♻️
🟡የመዝሙር ግጥሞችን ከፈለጉ ይህን link👇ተጭነው ይቀላቀሉ🎼 𝙟𝙤𝙞𝙣⬇️ 𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚 🎼 @mezemur_lyrics @mezemur_lyrics ❖ ─── ✦ ─── ❖
9 999
« እንኳን »
እውነት ኖሯል ህልም ህልም የመሰለ
መልዓክ ልኮ ከሞት እንዳዳለኝ
አመለጥኩኝ ጠላት እየዛተ
የወይኒው በር አውቆ ተከፈተ
ተፈጽሟል ሀቅ ነው ትምቢቱ
ወደር የለው ለታማኝለቱ
ሞቴን ስሹ አይሁድ ተስብስበው
ከገዳይዉ ያዳነኝ ጌታ ነው
አሜን
የሆነው ሁሉ እንኳን ሆነ /2×/
የቀረው ሁሉ እንኳን ቀረ /2×/
ሁሌ በርሱ ነው የኔ ደሲታ
በሆነው ባልሆነው ልቤ አይረታ (X2)
ይህ ነው አምላኬ እርፍ ያልኩበት
ሁልጊዜ መልካም ነው የማይጎድልበት/2×/
አሜን
የሆነው ሁሉ እንኳን ሆነ /2×/
የቀረው ሁሉ እንኳን ቀረ /2×/
እግዚአብሔርን በርግጥ ለሚወዱ
እንዳሳቡ ደግሞ ለተጠሩ
ነገር ሁሉ ለበጎ እንዲደረግ
እናውቃለን ሁሉ ይሆናል
ባይመስል እንኳን ሁኔታውን ሳየው
ልመንበት እሱ እንደቃሉ ነው
ትናንትና ለምን ሆነ ያልኩ
በጎ ሆኖ ተለውጦ አየሁ
እሰይ
የሆነው ሁሉ እንኳን ሆነ/2×/
የቀረው ሁሉ እንኳን ቀረ/2×/
አሜን
የሆነው ሁሉ እንኳን ሆነ /2×/
የቀረው ሁሉ እንኳን ቀረ /2×/
share♻️share♻️share♻️
🟡የመዝሙር ግጥሞችን ከፈለጉ ይህን link👇ተጭነው ይቀላቀሉ🎼 𝙟𝙤𝙞𝙣⬇️ 𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚 🎼 @mezemur_lyrics @mezemur_lyrics ❖ ─── ✦ ─── ❖
9 999
« መባረክ »
ያረፈ ሰዉ በጌታ ላይ የተመካ
ከቶ አይሰጋም አያስፈራው ክረምት በጋ /2×/
መቼ ፈራ ልቤ አልደነገጠም
ያባቶቼ አምላክ መች ተለወጠ
ክዳኑ ጽኑ አይታጠፍም
እንደልማዴ አልኩኝ እርፍ /2×/
በማለዳ በምሽቱ እዘምራለሁ በቸርነቱ
ባንደበቴ ሞልቷል ምስጋና በህይወት መኖሬ በእርሱ ነውና /2×/
አላልፈውም ብዬ ደምድሜ ነበረ
የሞቱንም አዋጅ ጌታዬ ሰባበረ
ታምር በስቶብኛል የማወራው አለኝ
መባረክ አይደክመው መዘመር አይደክመኝ /2×/
አገር ሰላም ሁሉ ደና ነው
ነገሬ ሁሉ በርሱ ነው ያለው
ተዘልዬ በጥበቃው ስር
እኖራለው ሳልሸባበር /2×/
አላልፈውም ብዬ ደምድሜ ነበረ
የሞቱንም አዋጅ ጌታዬ ሰባበረ
ታምር በስቶብኛል የማወራው አለኝ
መባረክ አይደክመውም መዘመር አይደክመኝ/2×/
share♻️share♻️share♻️
🟡የመዝሙር ግጥሞችን ከፈለጉ ይህን link👇ተጭነው ይቀላቀሉ🎼 𝙟𝙤𝙞𝙣⬇️ 𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚 🎼 @mezemur_lyrics @mezemur_lyrics ❖ ─── ✦ ─── ❖
9 999
« ይለኛል »
ዘምር ዘምር ይለኛል ቀኝህ ስለደገፈኝ
ድቅድቁ ሌሊት አለፈ የሚነጋ ያልመሰለኝ
ባለውለታዮ ሆይ ብቸኛ መመኪያዬ
አውነትም የጭንቅ ነህ ልክ ነበረ ምርጫዬ
ያ የጨለማ ዘመን አለፈ አበቃ
ምርኮ መጣልኝ እየጐረፈ አበቃ
የሀዘን ሸማ ከላዬ ወልቋል አበቃ
ሰላሙ ልበን አጥለቅቆታል አበቃ
በቃ ሲለው አበቃ ገደብን አበጀዉ
ያሰጨነቀኘ ሁሉ ለበጐ ለወጠዉ
ኤፍታ ብሎ ለቆኛል በደስታ ልቀኘለት
ይሁን ያለው ይሆናል ተው ባይ ከልካይ የለበት /2×/
ይብዛልህ ክብር ይብዛልህ ምሥጋና
የመቆሜ ሚስጢር ጌታ አንተ ነህና X2
ዞር ስል ወደሃላ ታርኬ ሚናገረው
ባወራ የማላፍሪበት ረዳቴ እግዚአብሔር ነዉ
ለዚህ ነው መታመኔ ዝም ብሎ ሚያዘምረኝ
በሚያስፈራው ወጀብ ላይ ሰማሁት አለሁኝ ሲለኝ
ከአለት ሊቃቃት ልውጣ ከጥሳው አበቃ
በገናን ላንሳ ስለውለታው አበቃ
ድምጤ ይሰማ በሁሉ ስፍራ አበቃ
ለሥሙ ማዜም ነው የኔ ስራ አበቃ
በቃ ሰለዉ አበቃ ገደብን አበጀዉ
ያሰጨነቀኘ ሁሉ ለበጐ ለወጠዉ
ኤፍታ ብሎ ለቆኛል በደስታ ልቀኘለት
ይሁን ያለው ይሆናል ተው ባይ ከልካይ የለበት/2×/
ይብዛልህ ክብር ይብዛልህ ምሥጋና
የመቆሜ ሚስጢር ጌታ አንተ ነህና X2
share♻️share♻️share♻️
🟡የመዝሙር ግጥሞችን ከፈለጉ ይህን link👇ተጭነው ይቀላቀሉ🎼 𝙟𝙤𝙞𝙣⬇️ 𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚 🎼 @mezemur_lyrics @mezemur_lyrics ❖ ─── ✦ ─── ❖
9 999
« የሁሌ »
ፍቅር የጎደለበት ባግባቡ እንኳን ያልኖረ
አይዞ ባይ ወገን የሌለው ብቸኛ የነበረ
ያለበት ድረስ መተህ ወድሃለው ስትለው
ልቡን ከማፍሰስ በቀር ምንስ ሌላ አማራጭ አለው
መመክያዬ /3×/ አልተው ነህ ጌታዬ
መመክያዬ /3×/ አልተው ነህ ጌታዬ
ላፍታ ሳትለየኝ በድካም ሆነ በብርታት
ስንት ግዜ ረዳኀኝ ባሳለፍኳቸው አመታት
ልቤን ኩራት አለው ዘንድሮም ተመካብህ
የማትለዋወጥ ህይወቴ ዋስትና ነህ
የሁሌ ነህ የሁሌ አምላኬ ነህ የሁሌ
አፍቃሪ ወረት የለብህ ውዴ ልበልህ እንዳመሌ /2×/
ማይዘነጋ ነው አይጠፋም ከሃሳቤ
ሁሌ ድቅን ይልብኛል ፍቅርህ ታትሟል በልቤ
ብዙ ወጀብ አልፎ ትኩሳት እንዳው አይበርድም
ዛሬም አንተኑ ይለኛል አለይጥህም በማንም
የሁሌ ነህ የሁሌ አምላኬ ነህ የሁሌ
አፍቃሪ ወረት የለብህ ውዴ ልበልህ እንዳመሌ /2×/
ማይዘነጋ ነው አይጠፋም ከሃሳቤ
ሁሌ ድቅን ይልብኛል ፍቅርህ ታትሟል በልቤ
ብዙ ወጀብ አልፎ ትኩሳት እንዳው አይበርድም
ዛሬም አንተኑ ይለኛል አለይጥህም በማንም
የሁሌ ነህ የሁሌ አምላኬ ነህ የሁሌ
አፍቃሪ ወረት የለብህ ውዴ ልበልህ እንዳመሌ /2×/
share♻️share♻️share♻️
🟡የመዝሙር ግጥሞችን ከፈለጉ ይህን link👇ተጭነው ይቀላቀሉ🎼 𝙟𝙤𝙞𝙣⬇️ 𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚 🎼 @mezemur_lyrics @mezemur_lyrics ❖ ─── ✦ ─── ❖
9 999
« ወትሮም »
እኔ እንደው ልማዴ ነው ሳይነጋ መዘመር
እኔ እንደው ልማድ አለኝ ችግር ፊት መዘመር
ስላንተ ሲወራ ደስ ደስ ይለኝ ጀመር
ሁሉ ደህና ነው ስል ደህና ሆኖ ቀረ
አስፈሪው ተራራ ሆነ እንዳልነበረ
ድሮም የበላይ ነህ
ክብር ነው መገኛህ
እኔ ቤት መተህማ አላሳንስህ
ወትሮም የበላይ ነህ
ክብር ነው መገኛህ
እኔ ቤት ሲሆን ሲሆን አልቆጥብብህ
ልበልህ ጌታዬ /3×
ልበልህ ንጉሴ /3×
ድሮም የበላይ ነህ
ክብር ነው መገኛህ
እኔ ቤት መተህማ አላሳንስህ
ወትሮም የበላይ ነህ
ክብር ነው መገኛህ
እኔ ቤት ሲሆን ሲሆን አልቆጥብብህ
የዕለቱን መስዋዕት ከእኔ የሚሻው
ላሳርግለት ያውድ መዓዛው
አያፍርም ፊቴ እርሱ ጋ ደርሶ
ይለውጠዋል ሁሉን አድሶ /2×/
ጥያቄ ኖሮ ያልተመለሰ
መዘመር አልተው ፍቅሬም አልቀነሰ
ማጠኛውን ስጡኝ የተራዬን ልበል
እኔ ጋር ደርሶ አምልኮ አይጓደል
ድሮም የበላይ ነህ
ክብር ነው መገኛህ
እኔ ቤት መተህማ አላሳንስህ
ወትሮም የበላይ ነህ
ክብር ነው መገኛህ
እኔ ቤት ሲሆን ሲሆን አልቆጥብብህ
ላስተዋለውማ ተፈጥሮም ያወራል
ሊነጋጋ ሲቀርብ እጅግ ይጨልማል
ምልክት ነበር ድቅድቅ ማለቱ
የመጎብኛዬ ደረሰ ሰዓቱ
ድሮም የበላይ ነህ
ክብር ነው መገኛህ
እኔ ቤት መተህማ አላሳንስህ
ወትሮም የበላይ ነህ
ክብር ነው መገኛህ
እኔ ቤት ሲሆን ሲሆን አልቆጥብብህ
ልበልህ ጌታዬ /3×
ልበልህ ንጉሴ /3×
ድሮም የበላይ ነህ
ክብር ነው መገኛህ
እኔ ቤት መተህማ አላሳንስህ
ወትሮም የበላይ ነህ
ክብር ነው መገኛህ
እኔ ቤት ሲሆን ሲሆን አልቆጥብብህ
share♻️share♻️share♻️
🟡የመዝሙር ግጥሞችን ከፈለጉ ይህን link👇ተጭነው ይቀላቀሉ🎼 𝙟𝙤𝙞𝙣⬇️ 𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚 🎼 @mezemur_lyrics @mezemur_lyrics ❖ ─── ✦ ─── ❖
9 999
« አይቀርም »
ሞላ አልሞላ የምለው ጉዳይ ቢኖረኝም
አለማመስገን እኔ ከቶ አይሆንልኝም
እኔ እንደ ልማዴ መዘመር ስጀምር
ባስጨነቀኝ ላይ ዛሬም ይገለጣል ክብር
ጉዳይ አለኝ የማዋይህ
ለልቤ ንጉስ ማንጎራጉርልህ
ነገር አለኝ የማዋይህ
ለልቤ ንጉስ ማንጎራጉርልህ
ምስጋና የሚሠዋ ማዳንህን እንዲያይ
በርግጥ ለሚወዱህ መላ አለህ ከሰማይ /2×/
ደግሞ እድሉ ደርሶኝ
ደግሞ ሳይገባኝ
ደግሞ በራሱ ፀጋ
ደግሞ ዘምር ካለኝ
ደግሞ እንዲህ እንድያ የሚል
ደግሞ ቆስቋሽ ለምኔ
ደግሞ የተሰራልኝ
ደግሞ በቂ ነው ለኔ
ያለው አይቀርም አምናለሁ
ዝማሬ ካፌ አይታጣ
የካሳ ጊዜ ይሆናል
ቀን ቆጥሮ ለኔ ሲመጣ
እግዚአብሔር ነው ጉልበቴ
መዝሙር በለሊት የሰጠኝ
ቃል ገብቶልኛል አውቃለሁ
ላይጥለኝ ደግሞ ላይተወኝ/3×/
share♻️share♻️share♻️
🟡የመዝሙር ግጥሞችን ከፈለጉ ይህን link👇ተጭነው ይቀላቀሉ🎼 𝙟𝙤𝙞𝙣⬇️ 𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚 🎼 @mezemur_lyrics @mezemur_lyrics ❖ ─── ✦ ─── ❖
9 999
« ያስታውቅብኛል »
ምነው ይበጃል ውይ ዝም ማለት
ምነው ይሄ ሁሉ ተደርጐለት
ምነው ሌላ ቃላት በተገኘ
ምነው ልቤ ቢልህ እንደተመኘ
ያስታውቅብኛል የተገለጠ ነው
የሱን መልካምነት አልችልም ልደብቀው
አቅም እየሆነ ብርታት እየሆነ
ሞገስ እየሆነ እዚህ እንዳደረሰኝ
ምልክት ለሚሻ እኔን ይመልከተኝ
ይሄው ምሥጋናዬ/2×/ ፍቅሬን የምገልጥበት አንድ ያለኝ ስጦታዬ
ይሄው ዝማሬዬ/2×/ መውደዴን ማወራበት አንድ ያለኝ ስጦታዬ
ቸርነትህ ብዙ ብዙ
በጐነትህ ብዙ ብዙ
ሰው መውደድህ ብዙ ብዙ
ስትረዳ ብዙ ብዙ
ይወራ ይነገር ለኔማ ያረከው ነገር /2×/
ምን መላ አለው እየተባለ
ከሰው ተራ የተገለለ
ቸርነትን ከአንተ አግኝቶ
ያካብርሀል በፊትህ ቆሞ
ቸርነትህን ላውራው ላውራው
ሰው የሆንኩት በአንተ ነው በአንተ ነው
በጎነትህ ላውራው ላውራው
ሰው የሆንኩት በአንተ ነው በአንተ ነው
ይወራ ይነገር ለኔማ ያረከው ነገር/2×/
ያስታውቅብኛል የተገለጠ ነው የሱን መልካምነት አልችልም ልደብቀው
አቅም እየሆነ ብርታት እየሆነ
ሞገስ እየሆነ እዚህ እንዳደረሰኝ
ምልክት ለሚሻ እኔን ይመልከተኝ
ይሄው ምሥጋናዬ/2×/ ፍቅሬን የምገልጥበት አንድ ያለኝ ስጦታዬ
ይሄው ዝማሬዬ/2×/ መውደዴን ማወራበት አንድ ያለኝ ስጦታዬ
share♻️share♻️share♻️
🟡የመዝሙር ግጥሞችን ከፈለጉ ይህን link👇ተጭነው ይቀላቀሉ🎼 𝙟𝙤𝙞𝙣⬇️ 𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚 🎼 @mezemur_lyrics @mezemur_lyrics ❖ ─── ✦ ─── ❖
9 999
« መጀመርያ »
ቋንቋዬ አልተለወጠም እላለው ዛሬም መልካም ነህ
ብዙ ነው ያሳለፍከኝ በፍቅር ተሸክመህ
መልክህን አለወጠብኝ ወጀብ ብሆን ማእበሉ
ታምኘብህ ቆመያለው ክብር ይሁንልህ ስለሁሉ
የመልካም መጀመርያ አንተ ነህ
የፍቅር መጀመርያ አንተ ነህ
የበጎ መጀመርያ አንተ ነህ
የደግ መጀመርያ አንተ ነህ
ሰው ሳያውቅኝ ያወከኝ በፊትህ አከበርከኝ
መመክያዬ ነህ ክብሬ ላንተ ነው መዘመሬ /2×/
የመልካም መጀመርያ አንተ ነህ
የፍቅር መጀመርያ አንተ ነህ
የበጎ መጀመርያ አንተ ነህ
የደግ መጀመርያ አንተ ነህ
ልቤ ተደላደለ ብዙ መንገድ ደግፈኄው
እፎይ ብሎ ያደረው ባንተ መልካምነት ነው
ስጋት የለም በቤቴ ሆነኄኝ መታመኛ
ምህረትህ የደገፈኝ ልመስክር እነው ነኛ
የመልካም መጀመርያ አንተ ነህ
የፍቅር መጀመርያ አንተ ነህ
የበጎ መጀመርያ አንተ ነህ
የደግ መጀመርያ አንተ ነህ
ሰው ሳያውቅኝ ያወከኝ በፊትህ አከበርከኝ
መመክያዬ ነህ ክብሬ ላንተ ነው መዘመሬ /2×/
የመልካም መጀመርያ አንተ ነህ
የፍቅር መጀመርያ አንተ ነህ
የበጎ መጀመርያ አንተ ነህ
የደግ መጀመርያ አንተ ነህ
share♻️share♻️share♻️
🟡የመዝሙር ግጥሞችን ከፈለጉ ይህን link👇ተጭነው ይቀላቀሉ🎼 𝙟𝙤𝙞𝙣⬇️ 𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚 🎼 @mezemur_lyrics @mezemur_lyrics ❖ ─── ✦ ─── ❖
