9 999
Subscribers
No data24 hours
-457 days
-20030 days
Posts Archive
9 999
1. እግዚአብሔር ሰውን ለመፍጠር የተነሳሳው ለምንድነው?
2. እግዚአብሔር ሰውን የፈጠረው ለምን ዓላማ ነው?
3. ሰው ከተፈጠረ በኀላ ምን እንዲያደርግ ፈልጎ ነው?
👇👇👇👇👇👇
@LeullemaPulpit
@LeulLemaPulpit
9 999
ክፍል 5-የመጨረሻው ክፍል(እንዴት ከጨለማ ነጻ ሆነን መኖር እንችላለን)
አብረን በእምነት እንጸልይ🙏
በልዑልሰገድ ለማ
👇👇👇👇👇
@LeulLemaPulpit
@LeulLemaPulpit
9 999
ክፍል 4(የሰይጣን ጥቃት ደረጃዎች)
👉ሰይጣን ጥቃት ደረጃዎች ምንድናቸው?
አድምጡት መልስ ታገኛላችሁ!
በልዑልሰገድ ለማ
👇👇👇👇👇
@LeulLemaPulpit
@LeulLemaPulpit
9 999
ክፍል 3(መንፈሳዊ ንቃት ደረጃዎች)
የመንፈሳዊ ንቃት 3 ደረጃዎች አሉ፡፡
አድምጡት መልስ ታገኛላችሁ!
በልዑልሰገድ ለማ
👇👇👇👇👇
@LeulLemaPulpit
@LeulLemaPulpit
9 999
ክፍል 2(አጋንንትን በተመለከተ በቤተክርስቲያን ያሉ 3 ዋና የተሳሳቱ አመለካከቶች)
👉አጋንንት በአማኝ ውስጥ ማደር ይችላል?
አድምጡት መልስ ታገኛላችሁ!
በልዑልሰገድ ለማ
👇👇👇👇👇
@LeulLemaPulpit
@LeulLemaPulpit
9 999
ክፍል 1(በክርስቶስ ነጻ ወጥተናል፤ ነጻነታችንን መጠበቅ አለብን)
👉ነጻ መውጣት የሚያስፈልጋቸው እነማን ናቸው?
👇👇👇👇👇
@LeulLemaPulpit
@LeulLemaPulpit
9 999
. "ተመስገን"
ዘማሪ ፓ/ር እንዳለ ወ/ጎርጊስ
〰〰〰〰〰〰〰〰〰
ተመስገን የልቤ ፈውስ
የልቤ ጠጋኝ (፬x)
ክብር ይሁን የማጽናናትህ ደመና
ክብር ይሁን ዙራዬን ከቦታልና
ክብር ይሁን ሚያቋርጥ አይደል ደስታዬ
ክብር ይሁን ምንጩ አንተ ነህ ጌታዬ
የልቤ ጉልበት ይንበረከካል
ገብተህ ላከምከው ክብር ይሰጣል
ክብር ይሁንልህ (፪x)
ክብር ይሁንልህ (፬x)
እሩቅ ነው መንገዱ ይለቤ አድራሻ
ሰው አይደርስበትም ይቆማል ውጪው ጋር (፪x)
ልቤ ቢቆስልብኝ አካሚው አንተ ነህ
ከደጅ የማትቆም የምትገባ ዘልቀህ
ከደጅ የማትቆም የምትገባ ዘልቀህ
ክብር ይሁንልህ (፬x)
ማን አለኝ (፪x)
ከፊቴ እያለፈ የልቤን የሚረዳ
ዘልቆስ የሚጐበኝ የመንፈሴን ጓዳ
አንተ ብቻ ነህ ለልቤ መክፈቻ ያለህ
አንተ ብቻ ነህ ለውስጤ መክፈቻ ያለህ
ክብር ይሁን የማጽናናትህ ደመና
ክብር ይሁን ዙራዬን ከቦታልና
ክብር ይሁን ሚያቋርጥ አይደል ደስታዬ
ክብር ይሁን ምንጩ አንተ ነህ ጌታዬ
የልቤ ጉልበት ይንበረከካል
ገብተህ ላከምከው ክብር ይሰጣል
ክብር ይሁንልህ (፪x)
ክብር ይሁንልህ (፬x)
#share♻️#share♻️#share♻️
🎼🎼 𝙟𝙤𝙞𝙣 & 𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚 🎼🎼
@mezemur_lyrics
@mezemur_lyrics
─── ❖ ── ✦ ── ❖ ───
9 999
✴️ውድ የቻላናችን ቤተሰቦች በዚህ ድንቅ
💽አልበም ውስጥ የሚገኙ 💿መዝሙሮች እነዚ ናቸው። እንደምትባረኩባቸው እርግጠኛ ነኝ::
የግጥም ስህተት ካለ በዚህ ንገሩን
እንዲሁም ሀሳብ አስተያየት ካላቹ አድርሱን🙏
👇
@Eyosii
@DN1Asaf2
💛የወደዳቹትን መዝሙር ለምትወዷቸው ሰዎች #share አድርጉላቸው።
ተባረኩልኝ
እወዳቹሃለው💛
🎼 𝙟𝙤𝙞𝙣👇 𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚 🎼
@mezemur_lyrics
@mezemur_lyrics
❖ ─── ✦ ─── ❖
9 999
"እሄዳለሁ"
🎙ዘማሪት ሰላም ደስታ🎙
°•°•°•°•°•°•°•°•°•°•°•°
እኔማ ፡ አለኝ ፡ ክብር /*2
እኔማ አለኝ አክሊል /*2
ለጽዮን ስብሰባ ተጠርቻለሁ
ስራው በእኔ ተቆጥሮ ትገቢያለሽ ተብያለሁ
ኩነኔ የለብኝም ከሳሼስ ማነው
እርሱ በደሙ አጽድቆ ልጁ ተብያለሁ
ከግብጽ ምድር ቢወጡ
ወደ ተስፋይቱ ምድር
ወደ ውቧ ከነዓን ቢጠሩ
ብዙዎቹ ቀሩ ምድረ-በዳ
ሳይደርሱ ሳይገቡ ከእርስታቸው/ከግባቸው ጋር
ያ ተስፋ ከፊቴ ካለው ጋራ ፍጹም አይወዳደር
የኔማ አዲሲቱ ነው እየሩሳሌም
በበጉ ቅኔ በሙሴ ዜማ
እዘምራለሁ ከመላዕክት ጋራ
ክበር ክበር እያልኩ ፊቱ እቆማለሁ
እርሱ ስለረዳኝ እኔ እዘምራለሁ
እሄዳለሁ ልዘምር ወደላይ ወደላይ
እጠራለሁ ልዘምር ወደላይ ወደላይ
ከእነአብርሀም ጋራ ከእነይስሀቅ
ከእነእስራኤል ጋራ ከእነቅዱሳን
እሄዳለሁ ልዘምር ወደላይ ወደላይ
እጠራለሁ ልዘምር ወደላይ ወደላይ
share♻️share♻️share♻️
🟡የመዝሙር ግጥሞችን ከፈለጉ
ይህን link👇ተጭነው ይቀላቀሉ
🎼 𝙟𝙤𝙞𝙣⬇️ 𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚 🎼
@mezemur_lyrics
@mezemur_lyrics
❖ ─── ✦ ─── ❖
9 999
"ጌታ ይወድሀል"
🎙ዘማሪት ሰላም ደስታ🎙
°•°•°•°•°•°•°•°•°•°•°•°
እርቆ ለጠፋ ድርሻውን ይዞ
ከአባቱ ቤት ኮብልሎ ወደ ምኞት ጉዞ
እጅግ ክፉን ቢያደርግ ቢሆን ተላላ
ነፍሱን አልጠቀመም ከፍቶታል በጣም
አንድ ቀን ሲመለስ ወደ ልቡ
ሀሳቡን ሰብስቦ ሲቃኝ አባቱን
ይኖር ነበረ በደስታ
አሁን ግን ገብቶታል መሆኑ ጎስቋላ
እንደ ልጁ ባያየኝ እንኳን ልሁን እንደ ባሪያ
ብሎ ለወሰነ ለቆረጠ ጀግና
ገና ሳይገባ ወደ መንደሩ
አባቱ አቀፈው በፍቅር እጁ/ልክ እንደበፊቱ
ና ና ና ጌታ ይወድሀል
ና ና ና ደጁ ላይ ቆሞ ይጠራሀል
ና ና ና ውዴ ይወድሀል
ና ና ና ደጁ ላይ ቆሞ ይጠራሀል
ሁሉ እንዲመለስ በንስሀ ወዶ ይታገሳል ጌታ
ዝምታው በኃጥያት አይደለም ማለት በርታ
ቀን እጅግ ሳይከፋ ሳይመጣ የጥፋት ውሀ
እንዳን በልጁ ግባ ወደ መርከቡ
መርከብ ኢየሱስ ነው ማምለጫ መርከብ
ወጀቡ ቢያልም ፍፁም አትሰጋበት
ና ና ና ጌታ ይወድሀል
ና ና ና ደጁ ላይ ቆሞ ይጠራሀል
ና ና ና ውዴ ይወድሀል
ና ና ና ደጁ ላይ ቆሞ ይጠራሀል
ቢጠላ እንጂ ሀጥያትን ኃጥያተኛን ከልቡ ይወዳል
ይሉት የለ ወይ ቀድሞም እርሱ ከአመጸኞች ጋር ይወዳጃል
መሪ አጥተው ለተበተኑ እውነተኛ እረኛ ነው
ይሰበስባል በፍቅር እጁ አቅፎ ያሞቃል በእቅፉ
share♻️share♻️share♻️
🟡የመዝሙር ግጥሞችን ከፈለጉ
ይህን link👇ተጭነው ይቀላቀሉ
🎼 𝙟𝙤𝙞𝙣⬇️ 𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚 🎼
@mezemur_lyrics
@mezemur_lyrics
❖ ─── ✦ ─── ❖
9 999
"ተመርጫለው"
ዘማሪት ሰላም ደስታ
ተመርጫለው ፡ እኔ
ተወድጃለው ፡ እኔ
ፀድቄአለው ፡ በእርሱ
እንድኖርለት ፡ ለእርሱ (፪x)
ፀጋው ፡ በእምነት ፡ አድኖኝ
ኢየሱስ ፡ ጽድቁን ፡ አልብሶኝ
ስለኔ ፡ በአብ ፡ ፊት ፡ ታይቶ
ፈጽሞታል ፡ ሥራዬን ፡ ጨርሶ (፪x)
ሃሌሉያ ፡ ሃሌሉያ ፡ ፀጋው ፡ አቁሞኛል
ሃሌሉያ ፡ ሃሌሉያ ፡ ምህረቱ ፡ አኑሮኛል
ሃሌሉያ ፡ ሃሌሉያ ፡ ቸርነቱ ፡ በዝቶልኛል
ሃሌሉያ ፡ ሃሌሉያ ፡ ለዚህ ፡ ጌታ ፡ ክብር ፡ ይገባዋል
ለዚህ ፡ ጌታ ፡ ክብር ፡ ይገባዋል
ለዚህ ፡ ጌታ ፡ ስግደት ፡ ይገባዋል
ለዚህ ፡ ጌታ ፡ ልዕልና ፡ ይገባዋል
ለዚህ ፡ ጌታ ፡ አምልኮ ፡ ይገባዋል
ገና ፡ ከፍጥረት ፡ በቁጣ ፡ ነበርኩኝ
በበደሌ ፡ ምክንያት ፡ ሙት ፡ የሆንኩኝ
በኃጢአቴ ፡ መብዛት ፡ ሙት ፡ የሆንኩኝ (፪x)
ግን ፡ በምህረቱ ፡ ባለጠጋ ፡ ስለሆነ
ከኢየሱስ ፡ ጋር ፡ ሕይወትን ፡ ለእኔ ፡ አደለ
ግን ፡ በምህረቱ ፡ ባለጠጋ ፡ ስለሆነ
ከኢየሱስ ፡ ጋር ፡ ሕይወትን ፡ ለእኔ ፡ እንኪ ፡ አለ
ሃሌሉያ ፡ ሃሌሉያ ፡ ፀጋው ፡ አቁሞኛል
ሃሌሉያ ፡ ሃሌሉያ ፡ ምህረቱ ፡ አኑሮኛል
ሃሌሉያ ፡ ሃሌሉያ ፡ ቸርነቱ ፡ በዝቶልኛል
ሃሌሉያ ፡ ሃሌሉያ ፡ ለዚህ ፡ ጌታ ፡ ክብር ፡ ይገባዋል
ለዚህ ፡ ጌታ ፡ ክብር ፡ ይገባዋል
ለዚህ ፡ ጌታ ፡ ስግደት ፡ ይገባዋል
ለዚህ ፡ ጌታ ፡ ልዕልና ፡ ይገባዋል
ለዚህ ፡ ጌታ ፡ አምልኮ ፡ ይገባዋል
share♻️share♻️share♻️
🟡የመዝሙር ግጥሞችን ከፈለጉ
ይህን link👇ተጭነው ይቀላቀሉ
🎼 𝙟𝙤𝙞𝙣⬇️ 𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚 🎼
@mezemur_lyrics
@mezemur_lyrics
❖ ─── ✦ ─── ❖
9 999
" ክብርህ የሌለበት "
🎙ዘማሪት ሰላም ደስታ🎙
°•°•°•°•°•°•°•°•°•°•°•°
ሴም ካም ያፌት ትውልዳቸው/*2
በዝቶ ቢታይም ዘር ሀረጋቸው /*2
ሳንበታተን እንዲ ባለንበት ስማችን ይጠራ
ብለው ቢነሱ በድፍረት ልባቸው ሳይፈራ
መች ተፈፀመ ሀሳባቸው
ከመንገድ ቀረ ህልማቸው
ክብርህን ሳይሉ ክብሬን ስላሉ
በመንገድ ትጥቃቸውን አላሉ
አስበኝ እኔን ለክብርህ እንድኖር /*2
አስበኝ እኔን ለሀሳብህ እንድቆም /*2
ክብርህ የሌለበት አይሁን ክብሬ
ማትጠራበት አይሁን መጠሪያዬ
ማትገኝበት አይሁን መገኛዬ
ከእቅፍህ ስር ይሁን መዋያዬ/ማደሪያዬ/*2
ከእቅፍህ ስር ይሁን መዋያዬ
ከእቅፍህ ስር ይሁን ማደሪያዬ
ከእቅፍህ ስር ይሁን መሞቻዬ
መኦዝያን ዝናው ገነነ ከዳር እስከ ዳር ታወቀ /*2
ዝናው በወጣ ልክ ስራውም ደመቀ
ሞገሱን እያየ በአምላክ ላይ ታበየ
ክብሩን እያየ በአምላክ ላይ ታበየ
..... አለ በፊቱ ሞገስን አነሳ ከሕይወቱ
አለም/ሕዝብ የሚያውቀውን መኦዝያ እፍረት አለበሰ በቤቱ
አስበኝ እኔን ለክብርህ እንድኖር /*2
አስበኝ እኔን ለሀሳብህ እንድቆም /*2
ለራስ ትኩረት መሮጥ ለማን በጀ
ልታይ ባይነት ያልደበቀውስ ማን አለ
እየሱስን የሸፈነ ዘመን/ህይወት ከኔ ይራቅ
በጥቂቷ ዘመኔ እየሱስ ደምቆ ይታይ /*2
እየሱስ ደምቆ ይታይ
እየሱስ ከፍ ብሎ ይታይ
እየሱስ ከብሮ ይታይ
እየሱስ ደምቆ ይታይ
ባከበርከኝ ልኩ ልዋረድ
ከፍ ባልኩኝ ቁጥር ዝቅ ልበል
ግብዝነት የሌለው ሕይወት በኔ ይገለጥ
በፊትህ ዘመኔ/ሕይወቴ ይመረጥ /*2
ለስሜ አልሮጥም ለክብሬ
ለታይታ አልኖርም ደፍሬ
ያንን ይህንን ለኔ አልልም
ካልከበርክበት ጋር አልባክንም
ክብርህ የሌለበት....
🟡የመዝሙር ግጥሞችን ከፈለጉ
ይህን link👇ተጭነው ይቀላቀሉን
@mezemur_lyrics
❖ ─── ✦ ─── ❖
9 999
"ያልኖርክበት"
ዘማሪት ሰላም ደስታ
°•°•°•°•°•°•°•°•°•°
ያልኖርክበት ዘመን የለም
ካንተ በፊት ዘመን አልነበረም /*2
ዘለዓለምን ፈጥረህ
ለዘላለም ትኖራለህ /*2
ከምልህ በላይ
ካልኩህም በላይ
ትልቅ ነህ ጌታ
ዘመን ዘምኖ ያልቀየረህ አንተ ነሃ/*2
ዘመን ዘምኖ ያልለወጠህ አንተ ነሃ
ዘመን ዘምኖ ያልቀየረህ አንተ ነሃ
ዘመንህ አይቆጠርም
አመታቶችህ አያልቁም
ለመንግስትህ ፍፃሜ የለውም /*2
ሁሉ ያረጃል ሁሉ ያልፋል
እንደ መጎናፀፊያ ይጠቀለላል
አንተነትህን በምንም አይለወጥም
ጥንትም አሁንም ያለህ ዘለዓለማዊ ነህ
ከምልህ በላይ
ካልኩህም በላይ
ትልቅ ነህ ጌታ
ዘመን ዘምኖ ያልለወጠህ አንተ ነሃ
ዘመን ዘምኖ ያልቀየረህ አንተ ነሃ
ዘመን ዘምኖ ያልለወጠህ አንተ ነሃ
ከአማልክት መሀል አንዱ አይደለህም
ከጌቶች መሀል አንዱ አይደለህም
ከአባቶች መሀል አንዱ አይደለህ
ከአዋቂዎች መሀል አንዱ አይደለህ
ከሁሉ የበላይ ትልቅ የሆንህ
ከብረህ ያለህ ማንም ሳይተካከልህ
ከሁሉ የበላይ ሀያል የሆንህ
ነግሰህ ያለህ ማንም ሳይተካከልህ
የለም የለም
እንዳንተ ያለ የለም
የለም የለም
እንዳንተ ያለ የለም
እንዳንተ ያለ የለም
እንዳንተ ያለ የለም /*2
share♻️share♻️share♻️
🟡የመዝሙር ግጥሞችን ከፈለጉ
ይህን link👇ተጭነው ይቀላቀሉ
🎼 𝙟𝙤𝙞𝙣⬇️ 𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚 🎼
@mezemur_lyrics
@mezemur_lyrics
❖ ─── ✦ ─── ❖
9 999
"አቤቱ"
🎙ዘማሪት ሰላም ደስታ🎙
°•°•°•°•°•°•°•°•°•°•°•°
ምን አቃተህና ማህተሙን ፈትተሀል
ሰባቱን ጥቅልል መጽሐፍ ልትከፍት ችለሀል
እንቆቅልሽ ፈቺ በማደሪያህ አለህ
በዙፋን ላይ ሆነህ ሁሉን ታድሳለህ
አቤቱ ውበትህን ማን ይመዝነዋል
የዳዊት ስር እና ዘር ስግደት ይገባሃል
በማደሪያህ ላይ አለህ/3
ሁሉን ታደርግ ዘንድ ቻይ ነህ
በችሎትህ ላይ አለህ/3
ሁሉን ታደርግ ዘንድ ቻይ ነህ
አልፋና ኦሜጋ ፊተኛ ኋለኛ
ጅማሬህ አይታወቅ ያንተ መጨረሻ
ገደብ ልክ የሌለህ ሀያል የእኛ ጌታ
በግርማ ሞገስህ ሁሉን የምትረታ
አቤቱ ውበትህን ማን ይመዝነዋል
የዳዊት ስር እና ዘር ስግደት ይገባሃል
የሞትና የሲኦል መክፈቻ በእጅህ ነው
በላይ ቢሆንም በታች ስልጣን ያንተ ነው
አዶናዩ ጌታ ምንስ ይሳንሀል
ቋጠሮውን ልትፈታ ብቻህን ችለሀል
አቤቱ ውበትህን ማን ይመዝነዋል
የዳዊት ስር እና ዘር ስግደት ይገባሃል
በማደሪያህ ላይ አለህ/3
ሁሉን ታደርግ ዘንድ ቻይ ነህ
በችሎትህ ላይ አለህ/3
ሁሉን ታደርግ ዘንድ ቻይ ነህ
በረከት እና ክብር ጥበብም ምስጋና
ለታረደው በግ ይሁን ለዚያ ለገናና
ሰቃይን እና ችግር መከራን ያስረሳ
ኢየሱስ ብቻ ነው የይኁዳ አንበሳ
አቤቱ ውበትህን ማን ይመዝነዋል
የዳዊት ስር እና ዘር ስግደት ይገባሃል
በማደሪያህ ላይ አለህ /3
ሁሉን ታደርግ ዘንድ ቻይ ነህ
በችሎትህ ላይ አለህ /3
ሁሉን ታደርግ ዘንድ ቻይ ነህ
share♻️share♻️share♻️
🟡የመዝሙር ግጥሞችን ከፈለጉ
ይህን link👇ተጭነው ይቀላቀሉ
🎼 𝙟𝙤𝙞𝙣⬇️ 𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚 🎼
@mezemur_lyrics
@mezemur_lyrics
❖ ─── ✦ ─── ❖
9 999
"ፀጋህ ይርዳኝ"
🎙ዘማሪት ሰላም ደስታ🎙
°•°•°•°•°•°•°•°•°•°•°•°
አብልጬ/አብዝቼ እንድወድህ
አብዝቼ/አብልጬ እንዳፈቅርህ
አንተን ከመካድ ይልቅ እራሴን እንድክድ
ፀጋህ ይርዳኝ ፀጋህ ይርዳኝ
እኔ እንኳን በአቅሜ እጅግ ደካማ ነኝ
ሞት ቢሆን እስራት አንተን ለሚያገኝህ
እኔ እራሴን እሰዋለሁ ከአንተ አይበልጥብኝም
ብሎ ፊትህ እንዳላልማለ በገረድ ፊት ካደ
ፀጋህ/ኃይልህ ዳግም አቆመና ስለአንተ መስካሪ/ሰባኪ አረገ
ፀጋህ ይርዳኝ ፀጋህ ይርዳኝ
እኔ እንኳን በአቅሜ እጅግ ደካማ ነኝ
ብዙ ፍቅርን መግለጥ በአፌ መቻሌ
ለተግባር ፈጥኜ/ቸኩዬ ግን አንተን መካዴ
ከአንተ ያነሰን ነገር ማድነቄ ቀርቶ
እንድወድህ/እንድመስልህ ፀጋህ ይርዳኝ አብዝቶ /*2
ፀጋህ ይርዳኝ ፀጋህ ይርዳኝ
እኔ እንኳን በአቅሜ እጅግ ደካማ ነኝ
ውድህ ያረከኝን አንተን ውዴ እንዳደርግህ
ከነፍስህ/ከክብርህ በላይ የወደድከኝን እንድወድህ
ጸጋህ/ሀይልህ በረዳኝ መጠን እንድቀርብህ
እኔም እሻለሁ የእውነቴን ልወድህ/ልመስልህ
ፀጋህ ይርዳኝ ፀጋህ ይርዳኝ
እኔ እንኳን አቅሜ እጅግ ደካማ ነኝ
share♻️share♻️share♻️
🟡የመዝሙር ግጥሞችን ከፈለጉ
ይህን link👇ተጭነው ይቀላቀሉ
🎼 𝙟𝙤𝙞𝙣⬇️ 𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚 🎼
@mezemur_lyrics
@mezemur_lyrics
❖ ─── ✦ ─── ❖
