en
Feedback
DANIEL MB 🇪🇹

DANIEL MB 🇪🇹

Open in Telegram

Welcome to my channel ❤️ *MY instagram pag 👇👇👇 📍https://instagram.com/daniel_mesganaw?r=nametag *MY tiktok acc 👇👇👇 📍www.tiktok.com/@daniel_mesganaw *MY youtub channel 👇👇👇 📍??

Show more
914
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days
Posts Archive
አዲስ ማስታወቂያ ቅዳሜ ለምንሰራው የባንክ ማስታወቂያ 3 ሴቶች እና 2 ጎልማሳ ፂማቸው የሚያምር ሰዎችን እንፈልጋለን እድሜ ሴቶች 18 በላይ አዋሩኝ 👇👇👇 @Dani_Adot @Dani_Adot

🌄📸📸 ፎቶ መነሳት ለምትፈልጉ በሙሉ ⭐️ ቆንጆ የስቱዲዮ ፎቶ መነሳት ትፈልጋላችሁ ? ⭐️ ለካስቲንግ ለስራ የሚሆን ፎቶ ያስፈልጋችኋል ? • ቅዳሜና እሁድን ጨምሮ ለመመዝገብ በዚህ መመዝገብ ትች
+9
🌄📸📸 ፎቶ መነሳት ለምትፈልጉ በሙሉ ⭐️ ቆንጆ የስቱዲዮ ፎቶ መነሳት ትፈልጋላችሁ ? ⭐️ ለካስቲንግ ለስራ የሚሆን ፎቶ ያስፈልጋችኋል ? • ቅዳሜና እሁድን ጨምሮ ለመመዝገብ  በዚህ መመዝገብ ትችላላችሁ። 👇👇👇👇👇👇👇 @Dani_Adot @Dani_Adot @Dani_Adot

A M M 🫶 የሞዴሊንግ ፎቶ መነሳት የምትፈልጉ 5 ሰዎች ብቻ 👋👋 በፍጥነት ተመዝገቡ 👇👇👇👇 @Dani_Adot @Dani_Adot @Dani_Adot
A M M 🫶 የሞዴሊንግ ፎቶ መነሳት የምትፈልጉ 5 ሰዎች ብቻ 👋👋 በፍጥነት ተመዝገቡ 👇👇👇👇 @Dani_Adot @Dani_Adot @Dani_Adot

🌄📸📸 ፎቶ መነሳት ለምትፈልጉ በሙሉ ⭐️ ቆንጆ የስቱዲዮ ፎቶ መነሳት ትፈልጋላችሁ ? ⭐️ ለካስቲንግ ለስራ የሚሆን ፎቶ ያስፈልጋችኋል ? ምዝገባ ጀምረናል ለመመዝገብ በዚህ መመዝገብ ትችላላችሁ።
🌄📸📸 ፎቶ መነሳት ለምትፈልጉ በሙሉ ⭐️ ቆንጆ የስቱዲዮ ፎቶ መነሳት ትፈልጋላችሁ ? ⭐️ ለካስቲንግ ለስራ የሚሆን ፎቶ ያስፈልጋችኋል ? ምዝገባ ጀምረናል ለመመዝገብ  በዚህ መመዝገብ ትችላላችሁ። 👇👇👇👇👇👇👇 @Dani_Adot @Dani_Adot @Dani_Adot

አዶት ሞዴሊንግ ማሰልጠኛ በቅርብ ቀን በሆሳና እንደምንጀምር ስንገልፅላችሁ በደስታ ነው ሆሳናዎች ዝግጁ 👋👋🫶🫶 👇👇👇👇 @Dani_Adot

የሁላችንም ሕይወት ከዚህ እውነት የሚቀዳ ነው ********** በ Tewodros Teklearegay ይህ ሰው የዓለም የማራቶን ሪከርድ የሰበረ አትሌት ነው ። አንድ ቀን መጣና ሕይወቱ በመኪና አደጋ አለፈ ። አለቀ ! እንዴት ሆኖ ? በምን ምክንያት ? ይሄ ምንም ጥቅም የለውም ። አዎ ራስህን ጠብቅ ፤ የአሽከርካሪ ቀበቶ እሰር ፤ ከፍጥነት በላይ አታሽከርክር ። ይሄን ጥንቃቄ ውሰድ ። መልካም ነው ። ይህም ግን በመኪና አደጋ ሕይወትህ ላለማለፉ መተማመኛ አይሆንህም ። መቸም ለመኖር የቱንም ያህል ጥንቃቄ ብትወስድ ማይክል ጃክሰን ለራሱ ያደርግ የነበረውን ያህል ልታደርግ አትችልም ። " የእሱ ጥንቃቄ የበዛ ነው " ካልክ እሱ እስኪበዛ ድረስ ተጠንቅቆም የአንድን ሰው አማካኝ እድሜ እንኳን ሳይደርስ አለፈ ። የመሞቱን ምክንያት መፈለግ ፣ በትንታ ይሁን በምግብ ወይም ደም መመረዝ ምንም ለውጥ አያመጣም ። ማይክል ጃክሰን አልፏል ። ምክንያቱ አይመልሰውም ። ላለመሞትና ለመኖር ማናችንም አንችልም ። ጥንቃቄ ጥሩ ነው ፤ ግን እሱ አያኖርህም ። ለበሽታህ የተከለከልከውን አብዝተህ በማድረግህ ሞትህን የማፍጠን እድል ይኖርሀል ። ብትጠነቀቅም ግን ትኖራለህ ማለት አይደለም ። መኖር ፈጽሞ ካንተ ቁጥጥር ውጭ ነው ። ጧት ወጥተህ ማታ የቤትህን በር ከፍተህ እስክትገባ ከብዙ የሞት አጋጣሚዎች ጋር እየተላለፍክ ነው ተርፈህ በርህ ላይ የቆምከው ። ቤት ብትውልም የመኖር ካርድ አወጣህ ማለት አይደለም ። አንተ የተሳፈርክበት ታክሲ ከፊትለፊቱ እየበረረ ከሚመጣው መኪና ጋር የመላተም አጋጣሚ ነበረው ። ግን አልሆነም ። ስላልሆነ ስለ ግጭቱና አደጋው ልታስብ አትችልም ። ይህን ጽሑፍ የምታነበው አውቶቡስ ወይም ታክሱ ውስጥ ሆነህ ይሆናል ። ወይም የታክሲና አውቶቡስ መጠበቂያ ፌርማታ ውስጥ ሆነህ ይሆናል ። በአጠገብህ እየበረሩ ከሚያልፉ ተሽከርካሪዎች አንዱ ፍሬን በጥሶ ፣ መሪውን መቆጣጠር አቆቶት ወይም በሆነ ምክንያት መንገዱን ስቶ አንተ ወዳለህበት ቢመጣ . . . በቃ ሞት ማለት ይሄ ነው ። አሽከርካሪው አንተም ሆንክ ሌላ ሲመጣ መሄድ ነው ። በዓለም ላይ አደጋን ስለመቀነስ እንጂ ከሞት ስለመዳን የተጠራ ዓለማዊ ስብሰባ ያለ አይመስለኝም ። ካለም በአስቂኝነቱ መመዝገብ አለበት ። የሀይማኖት ተቋማት በምንም አዋጪ ርዕስ ላይ ለአምልኮ ሊጠሩህ ይችላሉ ። እነሱን አላልኩም ። ያንተ ሞት ለሰዎች ሀዘን ይሆናል ማለት አይደለም ። ሀዘኑ የሚመጣው በሕይወትህ እነሱ ውስጥ ባጠራቀምከው ልክ ነው ። ቅርብ ጊዜ ወንድሜና ልጄ የሚሆን የምወደውን ሰው በመኪና አደጋ አጥቼ ውስጤ እርር ድብን ብሏል ። የኬንያዊው የዓለም ሪከርድ ባለቤትን አትሌት የመኪና አደጋ አሟሟት እንደ ዜና ነው ያየሁት ። ይህ አትሌት በሕይወት እንደነበረና ሪከርድ መስበሩንም ከህልፈቱ ዜና እኩል ነው የሰማሁት ። በቃ ነገሩ እንዲህ ነው ። አይነቱና ቀኑ ፣ ሰዓቱ ፣ ቦታው ይለያይ እንጂ መሄጃ ምክንያታችን ተዘጋጅቶ ተቀምጦልናል ። ምክር አልወድም ። ይሄ ምክርም አይደለም ። እውነታ ነው ። የሰው ሀቅ ካለብህ ከቻልክ ዛሬውኑ አውጣ ። ስትሞት " ለዚሁ ነበር እንደዚያ ያደረገው ? " አትባል ። መሞትህ ላይ ለውጥ ስለሚያመጣ አይደለም ። ቤተሰቦችህን አሳፍረህ አትሂድ ። አንተ በመሞትህ ሰዎች የቅርብህ ሆነውም የጀመሩትን አረፍተነገር የማያቋርጡልህ ባትሆን አይሻልም ። ሞተህ የሰው እዳ ባትሆን ጥሩ አይደለም ። ሰዎች ሀዘናቸው ቀርቶ በደላቸውን ባያስታውሱብህ አይሻልም ? " ለእገሌ ብዬ እንጂ እንደ እሱ ስራ ቢሆን እንኳን ደግሞ ተነስቶም እንደገና በሞተ " ባይሉ አይሻልም ። ሰዎች ይናገሩም አይናገሩ ያስቡታል ። ደግ መሆን መቸም በፍላጎትና በምክር አይመጣም ። ክፉ ላለመሆን ፣ መኖርህ የሰዎች የሀዘን ምንጭ ላለመሆን መመካከር ይቻላል ። እሱም ግን የምንለውን ያህል ቀሎ አይደለም ። ለሰዎች ደስታ መስጠት ባትችል እንኳ የሀዘናቸው ምንጭ አትሁን ። መልካም ባትሆን አትክፋ ። ባትሰጥ እንኳን አትቀማ ። ሰዎች አይውደዱህ ፤ ግን አይጥሉህ ። ምንም ቢሆን የሰው ሀቅ ቀምተህ ወደ ቤትህ አትግባ ። ከሞት ለመዳን አንተ አትችልም ። የሞትህ ዜና ሰዎች ጋ ሲደርስ የሚፈጠረውን ስሜት ግን ማስተካከል ትችላለህ ። ከቻልክ እሱን ሞክር ።

photo content

✨በታላቅ ቅናሽ አዲስ የፎቶ ሹት ፕሮግራም ፎቶ መነሳት ለምትፈልጉ በሙሉ ⭐️ ቆንጆ የስቱዲዮ ፎቶ መነሳት ትፈልጋላችሁ ? ⭐️ ለካስቲንግ ለስራ የሚሆን ፎቶ ያስፈልጋችኋል ? ምዝገባ ጀምረናል ለመመዝ
✨በታላቅ ቅናሽ አዲስ የፎቶ ሹት ፕሮግራም ፎቶ መነሳት ለምትፈልጉ በሙሉ ⭐️ ቆንጆ የስቱዲዮ ፎቶ መነሳት ትፈልጋላችሁ ? ⭐️ ለካስቲንግ ለስራ የሚሆን ፎቶ ያስፈልጋችኋል ? ምዝገባ ጀምረናል ለመመዝገብ  በዚህ መመዝገብ ትችላላችሁ። 👇👇👇👇👇👇👇 @Dani_Adot @Dani_Adot @Dani_Adot

ለ ዩቲዩብ 1ቆንጆ ቀይ ሴት ይፈለጋል አዋሩኝ ክፍያው ጥሩ ነው 👇👇👇👇 @Dani_Adot @Dani_Adot

አዲስ ከውጭ ሀገር ድርጅት ጋር ለምንሰራው ስራ ሞዴሎችን እንፈልጋለን ቁመት 165- ጀምሮ ፓስፖርት ያላችሁ ወደ ውጭ ሀገር ወጥታችሁ መስራት የምትችሉ 👇👇👇👇👇👇 @ADOT_MANAGEMENT
አዲስ ከውጭ ሀገር ድርጅት ጋር ለምንሰራው ስራ ሞዴሎችን እንፈልጋለን ቁመት 165- ጀምሮ ፓስፖርት ያላችሁ ወደ ውጭ ሀገር ወጥታችሁ መስራት የምትችሉ 👇👇👇👇👇👇 @ADOT_MANAGEMENT @ADOT_MANAGEMENT @ADOT_MANAGEMENT @ADOT_MANAGEMENT

ሞዴሊንግ መማር መሰልጠን ፈልጋችሁ አቅም ያጣችሁ ልጆች በዚህ አናግሩን 👇👇 @Adote_modeling @Adote_modeling
ሞዴሊንግ መማር መሰልጠን ፈልጋችሁ አቅም ያጣችሁ ልጆች በዚህ አናግሩን 👇👇 @Adote_modeling @Adote_modeling

BOOMM⭐️⭐️⭐️ አስደሳች ዜና ለሞዴሊንግ አፍቃሪያን በሙሉ ነፃ የሞዴሊንግ ስልጠና አዘጋጅተናል ከ አርብ ጀምሮ እስከ እሁድ ስልጠናውን መውሰድ ትችላላችሁ። ቀን • 17አርብ 18ቅዳሜ 19 እሁድ ሰ
BOOMM⭐️⭐️⭐️ አስደሳች ዜና ለሞዴሊንግ አፍቃሪያን በሙሉ ነፃ የሞዴሊንግ ስልጠና አዘጋጅተናል   ከ አርብ ጀምሮ እስከ እሁድ ስልጠናውን መውሰድ ትችላላችሁ። ቀን • 17አርብ  18ቅዳሜ 19 እሁድ ሰአት • 8:00 ይጀምራል 11:00 ይጠናቀቃል አድራሻ ጎሮ አደባባይ የቱሉዲምቱ ታክሲ መጫኛ ምስክር አብ ህንፃ 3ፎቅ ላይ ያገኙናል ለበለጠ መረጃ በ 0929433426 ወይም በ0963067235 አዶት ሞዴሊንግ ብለው  ይደውሉ።

•ለፊልም •ለፎቶ ሹት •ለማስታወቂያ •ለፋሽን ሾው ለተለያዩ ስራዎች ሞዴሎችን የምትፈልጉ ባለሙያዎች እና ድርጅቶች ወደ አዶት ይምጡ። የፈለጉትን አይነት ሞዴሎች እኛ ጋር ያገኛሉ ለበለጠ መረጃ 👇👇
ለፊልም •ለፎቶ ሹት •ለማስታወቂያ •ለፋሽን ሾው ለተለያዩ ስራዎች  ሞዴሎችን የምትፈልጉ  ባለሙያዎች እና ድርጅቶች ወደ አዶት ይምጡ። የፈለጉትን አይነት ሞዴሎች እኛ ጋር ያገኛሉ ለበለጠ መረጃ 👇👇👇 https://t.me/ADOT_MANAGEMENT09 https://t.me/ADOT_MANAGEMENT09 ኑ አብረን እንስራ @ADOT_MANAGEMENT

አዶት ሞዴሊንግ ማሰልጠኛ https://youtube.com/shorts/5zAnN_dYNq8?si=x5aKicKh2btPe7Ve

🔈እንኳን ለገና በዓል በሰላም አደረሳቹ! መልካም በዓል🙏🏻! Merry Christmas!
🔈እንኳን ለገና በዓል በሰላም አደረሳቹ! መልካም በዓል🙏🏻! Merry Christmas!