en
Feedback
ሠው ማወቅ ደጉ

ሠው ማወቅ ደጉ

Open in Telegram

ሠው ማወቅ ደጉ እንባላለን

Show more
573
Subscribers
No data24 hours
-27 days
-2430 days
Posts Archive
♥️መብቴ መሰለኝ🥰          ~~~~ ውብ አስተያየትሽ እጅግ ካማለለኝ🙄 ቁጥቡ  ፈገግታሽ  እኔን  ከገደለኝ😁 ወደድኩሽ ማለት መብቴ መሰለኝ🤔 ምንጨነቀሽ አንቺን እኔን ደስ ካለኝ🤷‍♂

ማር ወለላ ከከንፈሯ ውበት አላት ከምግባሯ ባነጋገር ምትቆርጥ ጥም ስትቀመስ የምትጥም ቅመሜ ናት ለመኖሬ የወስጥ ቁልፍ የሚስጥሬ ተፈጥሯዊ መልከ ሸጋ ቀን ሲጨልም የምትነጋ ባህሪዋ ወይናደጋ የተሰጣት ፍቅረ ፀጋ ከሷ       ጋ። ዮኒ      ኣታን ይመቻቹ 👍 ሼር ይደረግ ቤተሰብ 👇

ሊቅነታችን ሁለት ሰዎች በመንገድ ሲሄዱ ይመሽባቸዋል፡፡ ማደሪያ ስላጡ ዘዴ ፈለጉ፡፡ አንደኛው ይጠመጥምና አንደኛውን አስተዋዋቂ ያደርገዋል፡፡ ደህና ወደ ተባለ ቤት ቀረቡና አስተዋዋቂው- “ሰው አለ አገሩ አይከብር ሆኖ እንጂ በአገራቸው ትልቅ ሊቅ ናቸው ሲል ቤት የእግዚአብሔር ብለው አስገቧቸው፡ የተሻለ መኝታ ሊቅ ለተባሉት ተለቀቀላቸው፡፡ ሌሊቱ አለፈ፡፡ በትልልቅ ቤት የብራና ዳዊት አለ፡፡ አዋቂና የተከበረ ሰው ሲመጣ እንዲደግም ይጋበዛል፡፡ ያንን የብራና ዳዊት ለዚያ ሰው ሰጡት፡፡ እርሱም ተቀብሎ ንባቡን አያውቅ ገልጦ ማንበብ ያዘው፡፡ ለካ የያዘው ገልብጦ ነው፡፡ ቤተኞቹም ጨርሰው ይሆን? ብለው ለማየትና ቁርስ ለማቅረብ ሲመጡ ዳዊቱን ገልብጠው እያነበቡ ነው፡፡ “አለቃ ዳዊቱ እኮ ተገልብጧል?'' አሏቸው፡፡ ያም ሰው ሊቅነት ባይኖረውም ብልጥ ነበርና፡- “አቃንቶማ ሁሉም ያነበዋል፡ የእኛ ሊቅነታችን ገልብጠን ማንበባችን ነው" አለ ይባላል፡፡ ይመቻቹ👍   ይቀላቀሉ ቤተሰብ ይሁኑ👍

የዕለቱ ስንቅ "በጽድቁ ከሚመካ ጻድቅ ሰው ይልቅ ስለ ኃጢአቱ የሚያለቅስ ዘማዊን እግዚአብሔር ይወድደዋል"   ቅዱስ አባ ጊዮርጊስ ዘጋስጫ ሰናይ ዕለተ ረቡዕ ሰንበት   ይመቻቹ 👍

ሰውን መዝጋት መቻል ትልቅ ድፍረትን ይጠይቃል፤ እያወቁ ከሰው ጋር መቃቃር የደነደነ ልብን ይፈልጋል። መሆን ካለበት ግን የግድ መደረግ አለበት፡፡ የትኛውም ሰው አይጠላም፣ የትኛውም ሰው አይናቅም፣ ማንኛውም ሰው አይገፋም ነገር ግን የእራስን ደህንነት አደጋ ውስጥ የሚከት ከሆነ መዝጋትና መራቅ ብቸኛው አማራጭ ነው። ኩራዝ የእውቀት አድማስ 👍

For college and University students, if you need support on PhD, Masters degree and Bachelor's degree academic tasks such as: 💎 Research Thesis and Proposal( For MA , Msc , BA & Bsc ) 💡 Article reviews 💡 Book Review ⚡️Term papers ⚡️Case studies 💡 Internship practical Report 💡 Book Review ⚡️project work Individual or group assignments ⚡️Research related tasks ⚡️Title selection ⚡️Title description and concept note ⚡️Research  proposal ⚡️Research for Graduation ( Thesis) ⚡️Literature Reviews ⚡️business  plan ⚡️Project Feasibility Study ⚡️Comment  Correction and ⚡️ Mini Research ⚡️project  proposals 💎Smart PowerPoint ⚡️Data analysis (SPSS, STATA,  ANOVA...) and others, contact on

Research design is the framework of research methods and techniques chosen by a researcher. The design of a research topic, e
Research design is the framework of research methods and techniques chosen by a researcher. The design of a research topic, explains the type of research, wether it would be #experimental, #survey, #correlational, semi-experimental, #review, also its sub-type i.e. #experimental design, research problem, #descriptive case-study.

In #experimental #research, a #researcher assign two groups, a control group and experimental group. The following chart expl
In #experimental #research, a #researcher assign two groups, a control group and experimental group. The following chart explains the exposure experimenter assigns to groups in any experiment.

We are #ResearchAssociate. We will write, proofread and edit your essays or articles to deliver high quality, well researched content. This will include all research sources and citations presented with proper referencing to captivate and engage readers. Contact us

photo content

We will give any research consulting service!

Don't be careless on your literature review, we know it is tire some and also rewarding one. 1.Bring clarity and focus to your research problem 2. Improve your research methodology 3. Broaden your knowledge base in your research area; and 4. It contextualize your findings. CONTACT US FOR FURTHER CONSULTING EITHER INBOX OR CALL

photo content

🕊🌻🌻🌻🌻🌻🕊 ለመላው ኢትዮጵያውያን በሀገር ውስጥና ከሀገር ውጪ ያላችሁ በሙሉ እንኳን ለ 2016 አዲስ አመት በሠላም አደረሳችሁ ! 🕊🌻🌻🌻🌻🌻🕊 አዲሱ አመት #የሠላም #የፍቅር
🕊🌻🌻🌻🌻🌻🕊 ለመላው ኢትዮጵያውያን በሀገር ውስጥና ከሀገር ውጪ ያላችሁ በሙሉ እንኳን ለ 2016 አዲስ አመት በሠላም አደረሳችሁ ! 🕊🌻🌻🌻🌻🌻🕊 አዲሱ አመት #የሠላም #የፍቅር #የጤና ይሁንልን ! 🕊🌻🌻🌻🌻🌻🕊

እንኳን ደስ አለን! 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 በሀንጋሪ ቡዳፔስት በመካሄድ ላይ በሚገኘው 19ኛዉ የዓለም አትሌትክስ ሻምፒዮና ዛሬ ምሽት በተደረጉ የፍጻሜ ውድድሮች በሴቶች የ1 ሺህ 500 ሜት
+1
እንኳን ደስ አለን! 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 በሀንጋሪ ቡዳፔስት በመካሄድ ላይ በሚገኘው 19ኛዉ የዓለም አትሌትክስ ሻምፒዮና ዛሬ ምሽት በተደረጉ የፍጻሜ ውድድሮች በሴቶች የ1 ሺህ 500 ሜትር ውድድር አትሌት ድርቤ ወልተጂ ብር፣ እንዲሁም በወንዶች 3 ሺህ ሜትር የመሠናክል ውድድር አትሌት ለሜቻ ግርማ ብር በማምጣት አኩሪ ድል አስመዝግበዋል። ደስ ብሎናል። ኮርተናል። በድጋሚ እንኳን ደስ አለን!

እንኳን ለቡሄ አደረሳችሁ
+1
እንኳን ለቡሄ አደረሳችሁ