en
Feedback
⛪️ የኦርቶዶክስ ተዋህዶ መዝሙሮች™ ⛪️ 🎶

⛪️ የኦርቶዶክስ ተዋህዶ መዝሙሮች™ ⛪️ 🎶

Closed channel

ሰላም የቸሩ የልዑል እግዚአብሄር ቤተሰቦች ይህ የኢትዮጲያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ መዝሙር ቻናል ነው በቻናላችን ውስጥ እሚለቀቁት እሚከተሉት ናቸው 👇👇👇👇👇 #የተዋሂዶ_ያሬዳዊ_ዝማሬዎች 🎶🎶🎵🎵 #እና #ኦርቶዶክሳዊ_ፎቶና_ስዕለአድንኖ 📸📸 ይለቀቃሉ 🙏🙏🙏

Show more
419
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days
Posts Archive
✞ ስምሽን ስጠራው ✞ ስምሽን ስጠራው ድንግል ስምሽን ስጠራው ማርያም ላንደበቴ ማር ነው ለልቤ ሰላም ስምሽን ስጠራው ማርያም ትውልድ ነኝና ልጅሽ የፈጠረኝ ድንግል እመቤቴ ላንቺ ምስጋና አለኝ በፈቃደ እግዚአብሔር ባባቶቼ ፀጋ ሳዓሊ ለነ እላለው ሲመሽም ሲነጋ አዝ= = = = = በጠየቅሽው ጊዜ ወይኑን እንዲመላ አክብሮሻልና በቃና ገሊላ የሰላም እናት ሆይ ሰላም ልበልሽ ዘመኔ ይፈፀም ሳመሰግንሽ አዝ= = = = = በሰላምታ ድምፅሽ መንፈስ ተመልቼ አደግድጌ ልቁም እጆቼን ዘርግቼ በአብይ ቃል ጮሄ ልመስክር በብርቱ ቅድስት ድንግል ማርያም የእግዚአብሔር እናቱ አዝ= = = = = ከሰማይ ሲገኝ ነው አንችን ማወደስ ሲገለጥ ሲፈቀድ ከመንፈስ ቅዱስ ማርያም ህይወቴ ነሽ ምክንያት ለመዳኔ ብዙ ነው ምስጢሩ አንችን ማመስገኔ መዝሙር ዘማሪ ቀሲስ ምንዳዬ ብርሃኑ ╭══•|❀:✧๑♡๑✧❀|: ══╮    @yamazemur_getemoche ╰══•ೋ•✧๑♡๑✧•  ══╯

ፀጋህ ይብዛልኝ ምህረትህ አይራቀኝ አማኑኤል ሆይ ስራ ደነቀኝ ተመስገን ልበል ላቅርብ ምስጋና 2 በአንተ ቸርነት ቆሚያለሁ እና 2 ፀጋህ በዝቶልኝ እዘምርልሃለሁ በምስጋና ላይ ምስጋና አበዛለሁ አለኝ ሺ ቃላት አለኝ ብዙ ቋንቋ አንተን መግለጫ ለዓለም የሚበቃ አዝ የተናገርከው የአሰብክልኝ ሆነ የልቤም መሻት ይህንን ነበረ አስተካከልከኝ ከኃያላን ጋራ አማኑኤል ሆይ እፁብ የአንተ ስራ አዝ በለምለሙ መስክ አሳድገህኛል ያን የጭንቁን ቀን አሳልፈህኛል የምስጋና እርሻ ሆነልኝ ደጃፌ አባት ሆይ ስልህ ማርማር አለው አፌ አዝ በአዝን ብደሰት ብወድቅም ብነሳ እስከ አሁን አለሁ ከአንተ የተነሳ መረቤን ጥዬ ተስፋ አደርግሃለሁ እንደ ምትሞላው እተማመናለሁ ለኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ልጆች👇 •➢ ሼር // SHARE መዝሙር #share & join ╭══•|❀:✧๑♡๑✧❀|: ══╮ @Orthodox_tewahedo19 ╰══•ೋ•✧๑♡๑✧• ══╯ ❍ㅤ     ⎙ㅤ    ⌲ ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ ˢᵃᵛᵉ ˢʰᵃʳᵉ

ኪዳነ ምህረት እናቴ 🥰🥰🥰🥰🥰 @tewahdo_77
+5
ኪዳነ ምህረት እናቴ 🥰🥰🥰🥰🥰 @tewahdo_77

በእምነቱ ማያፍር ለእምነቱ ድምፅ ይስጥ✋✋✋✋ #𝙵𝙾𝚁_𝚆𝙰𝚅𝙴 @menetser21

በእምነቱ ማያፍር ለእምነቱ ድምፅ ይስጥ✋✋✋✋ #𝙵𝙾𝚁_𝚆𝙰𝚅𝙴 @menetser21

በእምነቱ ማያፍር ለእምነቱ ድምፅ ይስጥ✋✋✋✋ #𝙵𝙾𝚁_𝚆𝙰𝚅𝙴 @menetser21

በእምነቱ ማያፍር ለእምነቱ ድምፅ ይስጥ✋✋✋✋ #𝙵𝙾𝚁_𝚆𝙰𝚅𝙴 @menetser21

በእምነቱ ማያፍር ለእምነቱ ድምፅ ይስጥ✋✋✋✋ #𝙵𝙾𝚁_𝚆𝙰𝚅𝙴 @menetser21

በእምነቱ ማያፍር ለእምነቱ ድምፅ ይስጥ✋✋✋✋ #𝙵𝙾𝚁_𝚆𝙰𝚅𝙴 @menetser21

በእምነቱ ማያፍር ለእምነቱ ድምፅ ይስጥ✋✋✋✋ #𝙵𝙾𝚁_𝚆𝙰𝚅𝙴 @menetser21

ተዋሕዶ ᴡᴀᴠᴇ በኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክ የ TELGRAEM ቻናላችን wave እንሰራለን!!! ከ 2k በላይ SUB ያላቹሁየ CHANNEL በለቤታቸው @menetser21 anagrn

#ደስ_ይበለን_እልል_በሉ ደስ ይበለን እልል በሉ (2) አልቀረም ተቀብሮ ተገኘ መስቀሉ (2) በብርሃን መላት ዓለሙን በሙሉ (2) ።።።። አዝ።።። ምንቢተባበሩ (( ምቀኞች ቢጥሩ( 2) ቅዱስ መስቀሉንም ሸሽገው ((ቢሰውሩ(2) አልቻሉም ሊያጠፉት ምን ቢተባበሩ 2 ።።።። አዝ።።። በተራራ ተሰውሮ ((ለዘመናት (2) ተጥሎ በተንኰል ተደብቆ ((ከኖረበት (2) ተገለጠ ዛሬ በደመራ እሳት (2) ።።።።። አዝ።።። እሌኒ ናት ይህን ምስጢር ((ያስገኘችው (2) ደመራን በጥበብ በቦታው ((ያስቆመችው (2) የተነኰልን ተራራ ያስቆፈረችው (2) ።።።። አዝ።።። ታሪካዊ የክርስቶስ ((ሕያው መስቀል (2) ይኸው ተገለጠ በክብር ((በግሩም ኃይል (2) ምንጊዜም ሲያበራ እንዲህ ይኖራል (2) @tewahdo_77

✞ኪዳነምህረት✞ ኪዳነምህረት የእረፍቴ እናት ሰላም ሆነ ባንቺ አማላጅነት ንጽህት ድንኳን በእምነት ያጌጥኩብሽ ሰላም ሆነ በአማኑኤል ልጅሽ (፪) የብርሃን ዝናር ባይኖረኝም በንጉሥ ፊት ተሸልሜ ብቆም በልጅሽ ነው ውበቴ ማማሩ በምልጃሽ ነው ስሜ መቀየሩ በልቤ ላይ ተነበበ ልጅሽ አሁን ስሜ ተጠርቷል በልጅሽ ከታች በምድር እስከ ሰማይ ደረስ ድርሻዬ ነው ስምሽን ማወደስ(፪) አዝ= = = = = የከበረ ሆነሽ ንግግሬ ቅኔ አነሳሁ ለስምሽ ዘምሬ እንደ ዝግባ ከፍ ብዬ ብታይ ወጥቶልኝ ነው በሰማይሽ ፀሐይ ስለ ምልጃሽ ዘይቱ ፈሰሰ አንቺን ይዤ ሙሽራው ደረሰ ቀንዲሌ ነሽ ድንግል አዛኝቱ በልጅሽ ነው የነፍሴ ጽናቱ(፪) አዝ= = = = = ከኤልያብ ቢደምቅ ደም ግባቴ ማን ሊመርጠኝ ያለአንቺ እናቴ ተዋብኩብሽ ገጼ በአንቺ አበራ አንደበቴ ስምሽን ሲጠራ እንደ ሙሴ እንደ አሮን በትር ማምለጫዬ ከፈርዖን ቀንበር ከእንግዲህማ እኔ እንዴት አዝናለሁ አማላጄ አንቺን ይዤሻለሁ(፪) @tewahdo_77

ሰላሜ ነሽ ድንግል ዋስትናዬ ውበቴ ነሽ ማርያም አለኝታዬ የጭንቀቴ ደራሽ የህመሜ ተፈታልኝ ባንቺ ፅኑ ህልሜ ወገን ዘመድ ያልኩት ሁሉ ራቀኝ ሃዘን ፅልመት ችግር ገዝፎ ታየኝ ብራብ ምግቤ ሆነሽልኝ አይቻለው ሰላም ባጣም ባንቺ እፅናናለው ፍቅርን ወልደሽ ሰላምን አገኘው ድንግል በምልጃሽ ተፈውሻለው አዝ የሰላም ምንጭ የነፃነት አርማ ክብር የምትሰጭ ሞገስ ታላቅ ግርማ አንቺን ተስፋአድርጌ ወጥቻለው ቀንና ለሊት ነይ እልሻለው ላንቺ ልንበርከክ አይዛል ጉልበቴ ውዳሴሽ ይብዛ ከአንደበቴ አዝ ሱላማጢስ ስልሽ እረካለው በህይወቴ ሰላም አግንቻለው እንደ ሰው ልጅ ቀን እያየሽ የማትርቂኝ የአማኑኤል እናት ዛሬም ባርኪኝ ተባርኬዋለው ድንግል በፍቅርሽ እሄሁ ቆሜያለው ልዘምርልሽ ☑️ሼር ይደረግ ለመቀላቀል👇👇 #ሼር 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏 ╭══•|❀:✧๑♡๑✧❀|: ══╮ @tewahdo_77 ╰══•ೋ•✧๑♡๑✧• ══╯ 🕊ለወዳጅ ለዘመዶ ያካፍሉ🕊

☑️ሼር ይደረግ ለመቀላቀል👇👇 #ሼር 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏 ╭══•|❀:✧๑♡๑✧❀|: ══╮ @tewahdo_77 ╰══•ೋ•✧๑♡๑✧• ══╯ 🕊ለወዳጅ ለዘመዶ ያካፍሉ🕊

እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም 🥰🥰🙏🙏🙏 @tewahdo_77
+4
እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም 🥰🥰🙏🙏🙏 @tewahdo_77

#በጎ_መዓዛ_ሽቶዬ_ነሽ በጎ መዓዛ ሽቶዬ ነሽ በሰው ሁሉ ፊት ዘመርኩልሽ በአንቺ ጣፈጠ አልጫነቴ እጠራሻለሁ ነይ እመቤቴ ምሳሌ የሌለሽ - - - ነይ እመቤቴ ዘመዴ ነሽ - - - ነይ እመቤቴ ያን ክፉ ዘመንን - - - ነይ እመቤቴ ያለፍኩብሽ - - - ነይ እመቤቴ በፍቅርሽ እሳት - - - ነይ እመቤቴ ልቤ ነደደ - - - ነይ እመቤቴ እናትነትሽን - - - - ነይ እመቤቴ ስለወደደ - - - ነይ እመቤቴ አዝ======= የሰውስ ውበት - - - ነይ እመቤቴ ምን ይረባኛል - - - ነይ እመቤቴ ሰረገላዬስ - - - ነይ እመቤቴ መች ያድነኛል - - - ነይ እመቤቴ ከተሠወረ - - - ነይ እመቤቴ ክፉ መከራ - - - ነይ እመቤቴ እድናለሁኝ - - - ነይ እመቤቴ አንችን ስጠራ - - - ነይ እመቤቴ አዝ======= ለስንፍናዬስ - - - ነይ እመቤቴ መቼ ልክ አለው - - - - ነይ እመቤቴ ስለ በደሌ - - - ነይ እመቤቴ እተክዛለው - - - ነይ እመቤቴ ለአነጋገሬ - - - ነይ እመቤቴ ማጣፈጫ ነሽ - - - ነይ እመቤቴ ተሰምቻለው - - - ነይ እመቤቴ ድንግል ሆይ ስልሽ - - - ነይ እመቤቴ አዝ======= የመንገዴ ስንቅ - - - ነይ እመቤቴ የራቤ መርሻ - - - ነይ እመቤቴ ለታመመ ሰው - - - ነይ እመቤቴ ነሽ መፈወሻ - - - ነይ እመቤቴ የተማጸነ - - - ነይ እመቤቴ በስምሽ አምኖ - - - ነይ እመቤቴ ማን አፍሮ ያውቃል - - - ነይ እመቤቴ ፊትሽ ለምኖ - - - ነይ እመቤቴ ☑️ሼር ይደረግ ለመቀላቀል👇👇 #ሼር 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏 ╭══•|❀:✧๑♡๑✧❀|: ══╮ @tewahdo_77 ╰══•ೋ•✧๑♡๑✧• ══╯ 🕊ለወዳጅ ለዘመዶ ያካፍሉ🕊