cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

⛪️ የኦርቶዶክስ ተዋህዶ መዝሙሮች™ ⛪️ 🎶

ሰላም የቸሩ የልዑል እግዚአብሄር ቤተሰቦች ይህ የኢትዮጲያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ መዝሙር ቻናል ነው በቻናላችን ውስጥ እሚለቀቁት እሚከተሉት ናቸው 👇👇👇👇👇 #የተዋሂዶ_ያሬዳዊ_ዝማሬዎች 🎶🎶🎵🎵 #እና #ኦርቶዶክሳዊ_ፎቶና_ስዕለአድንኖ 📸📸 ይለቀቃሉ 🙏🙏🙏

Show more
Advertising posts
419
Subscribers
No data24 hours
-87 days
+730 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

✞ ስምሽን ስጠራው ✞ ስምሽን ስጠራው ድንግል ስምሽን ስጠራው ማርያም ላንደበቴ ማር ነው ለልቤ ሰላም ስምሽን ስጠራው ማርያም ትውልድ ነኝና ልጅሽ የፈጠረኝ ድንግል እመቤቴ ላንቺ ምስጋና አለኝ በፈቃደ እግዚአብሔር ባባቶቼ ፀጋ ሳዓሊ ለነ እላለው ሲመሽም ሲነጋ አዝ= = = = = በጠየቅሽው ጊዜ ወይኑን እንዲመላ አክብሮሻልና በቃና ገሊላ የሰላም እናት ሆይ ሰላም ልበልሽ ዘመኔ ይፈፀም ሳመሰግንሽ አዝ= = = = = በሰላምታ ድምፅሽ መንፈስ ተመልቼ አደግድጌ ልቁም እጆቼን ዘርግቼ በአብይ ቃል ጮሄ ልመስክር በብርቱ ቅድስት ድንግል ማርያም የእግዚአብሔር እናቱ አዝ= = = = = ከሰማይ ሲገኝ ነው አንችን ማወደስ ሲገለጥ ሲፈቀድ ከመንፈስ ቅዱስ ማርያም ህይወቴ ነሽ ምክንያት ለመዳኔ ብዙ ነው ምስጢሩ አንችን ማመስገኔ መዝሙር ዘማሪ ቀሲስ ምንዳዬ ብርሃኑ ╭══•|❀:✧๑♡๑✧❀|: ══╮    @yamazemur_getemoche ╰══•ೋ•✧๑♡๑✧•  ══╯
Show all...
ስምሽን ስጠራው .mp34.33 MB
ሼር 💛
ፀጋህ ይብዛልኝ ምህረትህ አይራቀኝ አማኑኤል ሆይ ስራ ደነቀኝ ተመስገን ልበል ላቅርብ ምስጋና 2 በአንተ ቸርነት ቆሚያለሁ እና 2 ፀጋህ በዝቶልኝ እዘምርልሃለሁ በምስጋና ላይ ምስጋና አበዛለሁ አለኝ ሺ ቃላት አለኝ ብዙ ቋንቋ አንተን መግለጫ ለዓለም የሚበቃ አዝ የተናገርከው የአሰብክልኝ ሆነ የልቤም መሻት ይህንን ነበረ አስተካከልከኝ ከኃያላን ጋራ አማኑኤል ሆይ እፁብ የአንተ ስራ አዝ በለምለሙ መስክ አሳድገህኛል ያን የጭንቁን ቀን አሳልፈህኛል የምስጋና እርሻ ሆነልኝ ደጃፌ አባት ሆይ ስልህ ማርማር አለው አፌ አዝ በአዝን ብደሰት ብወድቅም ብነሳ እስከ አሁን አለሁ ከአንተ የተነሳ መረቤን ጥዬ ተስፋ አደርግሃለሁ እንደ ምትሞላው እተማመናለሁ ለኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ልጆች👇 •➢ ሼር // SHARE መዝሙር #share & join ╭══•|❀:✧๑♡๑✧❀|: ══╮ @Orthodox_tewahedo19 ╰══•ೋ•✧๑♡๑✧• ══╯ ❍ㅤ     ⎙ㅤ    ⌲ ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ ˢᵃᵛᵉ ˢʰᵃʳᵉ
Show all...
ፀጋ ይብዛልኝ.mp35.39 MB
🥰 6👍 1
  • Photo unavailable
  • Photo unavailable
  • Photo unavailable
  • Photo unavailable
  • Photo unavailable
  • Photo unavailable
ኪዳነ ምህረት እናቴ 🥰🥰🥰🥰🥰 @tewahdo_77
Show all...
🥰 8🙏 2
በእምነቱ ማያፍር ለእምነቱ ድምፅ ይስጥ✋✋✋✋ #𝙵𝙾𝚁_𝚆𝙰𝚅𝙴 @menetser21
Show all...
🔹ኦርቶዶክስ🔹69
🔹ጴንጤ🔸35
🔹ሙስሊም🔸51
በእምነቱ ማያፍር ለእምነቱ ድምፅ ይስጥ✋✋✋✋ #𝙵𝙾𝚁_𝚆𝙰𝚅𝙴 @menetser21
Show all...
🔹ኦርቶዶክስ🔹69
🔹ጴንጤ🔸35
🔹ሙስሊም🔸51
በእምነቱ ማያፍር ለእምነቱ ድምፅ ይስጥ✋✋✋✋ #𝙵𝙾𝚁_𝚆𝙰𝚅𝙴 @menetser21
Show all...
🔹ኦርቶዶክስ🔹69
🔹ጴንጤ🔸35
🔹ሙስሊም🔸51
በእምነቱ ማያፍር ለእምነቱ ድምፅ ይስጥ✋✋✋✋ #𝙵𝙾𝚁_𝚆𝙰𝚅𝙴 @menetser21
Show all...
🔹ኦርቶዶክስ🔹69
🔹ጴንጤ🔸35
🔹ሙስሊም🔸51
በእምነቱ ማያፍር ለእምነቱ ድምፅ ይስጥ✋✋✋✋ #𝙵𝙾𝚁_𝚆𝙰𝚅𝙴 @menetser21
Show all...
🔹ኦርቶዶክስ🔹69
🔹ጴንጤ🔸35
🔹ሙስሊም🔸51