en
Feedback
ets&len📷💃

ets&len📷💃

Open in Telegram

@ets4123 Model photo📷 Bezi Chanel west Music🔊🔊 Ye Fker Tekesoche😍😍 Tiktok video😂😂 Memes😛😋 All of you want are here just join us feta becha💃💃💃 comment 👉👉👉 @model_etsub_28 😍😍😍😍 @lenaw16

Show more
383
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
-530 days
Posts Archive
በደንብ የመታኝ ያገባኛል . . . . አለች ኳስ 😂

እንደ ቁስል Plaster እየኖርን  ነው ከተሻላቸው በኋላ ልጠው ይጥሉናል!

📌ዛሬ ለህይወትህ ዋጋ ካልሰጠሀት 📌 ነገ ህይወት በተራዋ ዋጋህን ትሰጥሃለች❗️

አግባብ ካልሆነ አታድርገው እውነት ካልሆነ አትናገረው !             

#አንቺ እንድትወጂኝ💝 አንቺ እንድትወጂኝ በርሶ መጀን ብዬ ጠጉርሽን ነቅዬ 😊 አላስመተትኩብሽ አጠንቋይ ቤት ውዬ🧟‍♂ እዋይ የርሷ ፍቅር እዋይ ዛር መንፈሱ እንኳን ተደግሞበት ይጠራል ወደርሱ🧝‍♀ አንቺ እንድትወጂኝ እገዳም ገብቼ ብራና መዝዤ 🗞 ፀሎት አልጀመርኩም ሱባኤን ይዤ አይ ግራ መጋባት በዐልን ያፆመኛል ሁዳዴን ፈትቼ🫢 እሮብ አርብ ገድፋለው ቀኑን እረስቼ🤗 አንቺ እንድትወጂኝ 🥰 ልክ እንደ ጥላሁን የሂዎቴ ሂዎት🎙🎙 ብዬ እንኳ እንዳልልሽ መዝፈን አልችልበት ድምፄም የለው ውበት እንዲ እንዲያ እያልኩኝ አንቺን መግለፁ ቢያቅተኝ አይኔን አወቅሰዋለሁ ምኗን መተተኛ የቱጋር አሳየኝ 🤦‍♂ የቱጋ

🥰🥰🥰🥰🥰@ets4123👫👫❤❤💕

💕💕💕💕💕💕 @ets4123

💕💕💕💕 @ets4123💑💑💑 yene duze

HBD Yene tafache Eske 6 seate mekoyete akategn Neffffff amete nurilegn yene tafache

እንደ ወንድሜ ነው የማይህ ፈታ በል my love አላለች ይቺን ከነቱ😭 😂😂😂😂😂😂😂😂😂 የኔ ቢጤ😂😂

ሰላም ያለው አእምሮ ያለው ሰው ምንኛ የታደለ ነው😔🚶‍♂

በህልሜ ምታባርረኝ ሰዉዬ ግን...😟 ወይ አትይዘኝ ወይ አላመልጥህ ወይ ስጮህ ድምጼ አይሰማ ምንድነዉ ጉዱ ወገን😩😩😩😂😂 ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬

ድሬ ነዉ አሉ ማሙሽ መጀመሪያ KG ክፍል ለመማር የገባ ቀን አስተማሪዋ ፍራሽ ስትዘረጋ አይቶ ምን ቢል ጥሩ ነዉ "ሚስ ልንቅም ነዉ?" 😂 😆😂🤣

💑❤❤❤💞💑💕 @ets4123

ዳኛው ለምን ከቡቲክ ልብስ ሰረክ ይለዋል . . እርሶ ጋር በአሮጌ ልብስ መምጣት አሳፍሮኝ ነው አላለም😂😁😂🤣

‍ ••ዝምብያለሁኝ•• ስም ላውጣልሽ ብዬ ቃላትን ባሰላ አጣሁልሽ ፊደል ሚሄድ ካንቺ ጋራ ፍቅሬ እንዳልልሽ ከፍቅር አልፈሻል ህይወቴ እንዳልልሽ በጣም ያንስብሻል ስም ልሰጥሽ ብዬ ቃላት ስላጣሁኝ በቃ የኔ ፍቅር ዝም ብያለሁኝ። @ets4123

አንዳንድ ሠው ደግሞ አለ ላግዝህ በሚል ሠበብ የባሠ ሸክም የሚሆን 🙄

ጋባዥ ሁሌም ልክ ነው!

ጥናቶች እንደሚያሳዩት ከሆነ Telegram ላይ በተደጋጋሚ Story Upload የሚያደርጉ ሰዎች የስልክ ጥሪ ማሳመሪያም ይጠቀማሉ👍

በ Normal Camera ያለው ፊታችን ግን የማን ነው?