cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking ÂŤAccept allÂť, you agree to the use of cookies.

avatar

አንድ🌍ደቂቃ🌎ለአንድ🌏ሕዝብ

❝ለምነኝ፥ አሕዛብን ለርስትህ የምድርንም ዳርቻ ለግዛትህ እሰጥሃለሁ።❞ — መዝሙር 2 ፥ 8 ስለ ሕዝቦች መዳን እንጸልያለን፣በጸሎት እንጋደላለን። Contact line 👉 @Coramdeo4j ➡Join discussion group via this link 👉 https://t.me/+c4m9fIYV9CplYzdk

Show more
Advertising posts
340
Subscribers
No data24 hours
+17 days
+430 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

📌መቼ ነው ለመጨረሻ ጊዜ ወንጌል የሰበካችሁት❓ #አሰላስሎት #Selah #Reflection t.me/Onem4an
Show all...
አንድ🌍ደቂቃ🌎ለአንድ🌏ሕዝብ

❝ለምነኝ፥ አሕዛብን ለርስትህ የምድርንም ዳርቻ ለግዛትህ እሰጥሃለሁ።❞ — መዝሙር 2 ፥ 8 ስለ ሕዝቦች መዳን እንጸልያለን፣በጸሎት እንጋደላለን። Contact line 👉 @Coramdeo4j ➡Join discussion group via this link 👉

https://t.me/+c4m9fIYV9CplYzdk

ቢገባን:- እያንዳንዱ ቀን የምሕረት ዕድል እንደሆነ! @Onem4an
Show all...
❤ 3👍 1🔥 1
Photo unavailableShow in Telegram
🚼🇮🇷ዛሬ የምንጸልይለት የሕዝብ ክፍል:-ጊላኪ ፣የሚገኝበት ሃገር ኢራን🇮🇷🚼 🚪መግቢያ :- "በደቡባዊው የካስፒያን ባሕር ዳርቻ ላይ ከሚኖሩ ሕዝቦች መካከል የጊላኪ የሕዝብ ክፍሎች ይገኙበታል።በ50 ዓ.ም ሐዋሪያው በርተሎሜዎስ በዚህ አካባቢ የወንጌል ስርጭት አድርጎ የነበረ ሲሆን ክርስትናም በከፍተኛ ሁኔታ ተስፋፋቶ ነበር።ይሁን እንጂ በአሁኑ ወቅት አሳሳቢና ደካማ ሁኔታ ላይ ይገኛል።በዕሳቤ እንደሚታየውም የጊላኪ የሕዝብ ክፍል በእስልምና እምነት የተሞላ ነው።" 📜❝ሰዎች ሁሉ ሊድኑና እውነቱን ወደ ማወቅ ሊደርሱ በሚወድ #በእግዚአብሔር በመድኃኒታችን ፊት መልካምና ደስ የሚያሰኝ ይህ ነው።❞   — 1ኛ ጢሞቴዎስ 2፥3-4 ⚜የሕዝብ ቁጥር:-2,876,000 ⚜የሚናገሩት ቋንቋ:-ጊላኪ ⚜የሚከተሉት ሃይማኖት:-እስልምና ⚜የክርስትና እምነት ተከታዮች:-0.00% ⚜የወንጌል አማኞች:-0.00% ⚜የኢየሱስ ፊልም በቋንቋቸው:-አለ ⚜መጽሐፍ ቅዱስ በቋንቋቸው:-በከፊል ⚜በቋንቋቸው የተዘጋጀ የድምጽ ቅጂ :-አለ Šjoshuaproject.org ❝መከሩስ ብዙ ነው፥ ሠራተኞች ግን ጥቂቶች ናቸው፤እንግዲህ የመከሩን ጌታ ወደ መከሩ ሠራተኞች እንዲልክ ለምኑት።❞ ማቴ 9፥37:38 🤷🤷‍♂ምን ብለን እንጸልይ❓🤷🤷‍♂ 👉ኢራን በሮቿን ለወንጌል እንድትከፍት እንጸልይ፤ 👉ወደ ጊላኪ የሕዝብ ክፍል የወንጌል ሠራተኞች እንዲላኩ እንጸልይ፤ 👉በቋንቋቸው የተጀመሩ የመጽሐፍት ትርጉም ስራዎች እንዲጠናቀቁ እንጸልይ፣ 📜"ያለ ሰባኪ እንዴት ይሰማሉ?...ካልተላኩ እንዴት ይሰብካሉ?"ሮሜ 10፥14:15 ✉️Send your feedback @Jfcou OnE MiNuTe for a NaTioN! #Gilaki #PrayToNaTion #let's_pray_for_a_nation 👉 @Onem4an 👈
Show all...
🔥 2❤ 1👏 1
Photo unavailableShow in Telegram
🚼🇦🇫ዛሬ የምንጸልይለት የሕዝብ ክፍል:-ሀዛር ፣የሚገኝበት ሃገር አፍጋኒስታን🇦🇫🚼 🚪መግቢያ :- ሀዛር የተባለው የሕዝብ ክፍል(ብሔር) በአፍጋኒስታን ከሚገኙ 70 የሕዝብ ክፍሎች መካከል አንዱ ነው።ሀዛሮች በሚከተሉት የሼቲ እስልምና፣ድቅል ብሔር መሆናቸው እና በሌሎች ምክንያቶች ከሌሎች በአፍጋን ከሚኖሩ የሕዝብ ክፍሎች በተለየ ሁኔታ መገለል ይደርስባቸዋል።በዚህም ሳቢያ ወጣ ብለውና ተለይተው ነው የሚገኙት። 📜❝ሰዎች ሁሉ ሊድኑና እውነቱን ወደ ማወቅ ሊደርሱ በሚወድ #በእግዚአብሔር በመድኃኒታችን ፊት መልካምና ደስ የሚያሰኝ ይህ ነው።❞   — 1ኛ ጢሞቴዎስ 2፥3-4 ⚜የሕዝብ ቁጥር:-3,802,000 ⚜የሚናገሩት ቋንቋ:-ሀዛርጊ ⚜የሚከተሉት ሃይማኖት:-እስልምና ⚜የክርስትና እምነት ተከታዮች:-0.03% ⚜የወንጌል አማኞች:-0.03% ⚜የኢየሱስ ፊልም በቋንቋቸው:-አለ ⚜መጽሐፍ ቅዱስ በቋንቋቸው:-በከፊል ⚜በቋንቋቸው የተዘጋጀ የድምጽ ቅጂ :-አለ Šjoshuaproject.org ❝መከሩስ ብዙ ነው፥ ሠራተኞች ግን ጥቂቶች ናቸው፤እንግዲህ የመከሩን ጌታ ወደ መከሩ ሠራተኞች እንዲልክ ለምኑት።❞ ማቴ 9፥37:38 🤷🤷‍♂ምን ብለን እንጸልይ❓🤷🤷‍♂ 👉 አፍጋሃኒስታን በሯን ለወንጌል ሰራተኞች እንድትከፍት፣ሚስዮናውያን መግባት የሚችሉባት ሃገር እንድትሆን እንጸልይ፤ 👉 ወደ #ሀዛር የሕዝብ ሚስዮናውያን እንዲላኩ እንጸልይ፤ 👉ወደዚህ የሕዝብ ክፈል በልዩ ልዩ መንገድ ማገልገል የሚችሉ ግብረ ሰናይ ድርጅቶች እንዲገቡ እንጸልይ፣ 📜"ያለ ሰባኪ እንዴት ይሰማሉ?...ካልተላኩ እንዴት ይሰብካሉ?"ሮሜ 10፥14:15 ✉️Send your feedback @Jfcou OnE MiNuTe for a NaTioN! #Hazar #PrayToNaTion #let's_pray_for_a_nation 👉 @Onem4an 👈
Show all...
🔥 2❤ 1🙏 1
Photo unavailableShow in Telegram
🚼🇸🇳ዛሬ የምንጸልይለት የሕዝብ ክፍል:-ፉላኒ ፑላር ፣የሚገኝበት ሃገር ሴኔጋል🇸🇳🚼 📜❝ሰዎች ሁሉ ሊድኑና እውነቱን ወደ ማወቅ ሊደርሱ በሚወድ #በእግዚአብሔር በመድኃኒታችን ፊት መልካምና ደስ የሚያሰኝ ይህ ነው።❞   — 1ኛ ጢሞቴዎስ 2፥3-4 ⚜የሕዝብ ቁጥር:-1,045,000 ⚜የሚናገሩት ቋንቋ:-ፑላር ⚜የሚከተሉት ሃይማኖት:-እስልምና ⚜የክርስትና እምነት ተከታዮች:-0.0% ⚜የወንጌል አማኞች:-0.0% ⚜የኢየሱስ ፊልም በቋንቋቸው:-አለ ⚜መጽሐፍ ቅዱስ በቋንቋቸው:-አዲስ ኪዳን ብቻ አለ ⚜በቋንቋቸው የተዘጋጀ የድምጽ ቅጂ :-አለ Šjoshuaproject.org ❝መከሩስ ብዙ ነው፥ ሠራተኞች ግን ጥቂቶች ናቸው፤እንግዲህ የመከሩን ጌታ ወደ መከሩ ሠራተኞች እንዲልክ ለምኑት።❞ ማቴ 9፥37:38 🤷🤷‍♂ምን ብለን እንጸልይ❓🤷🤷‍♂ 👉 በሴኔጋል የሚገኙ ጥቂት "ክርስቲያኖች" ኢየሱስ ክርስቶስን #የእግዚአብሔር ልጅ መሆኑን እንዲያምኑና እንዲከተሉ እንጸልይ፤ 👉 #በፉላኒ_ፑላር የሕዝብ ክፍል የሚገኙ ጥቂት አማኞች በእምነታቸው እንዱጸኑና እንዲያድጉ፣ እንጸልይ፤ 👉የመንግስቱ ወንጌል ሠራተኞች እንዲላኩ እንጸልይ፣ 📜"ያለ ሰባኪ እንዴት ይሰማሉ?...ካልተላኩ እንዴት ይሰብካሉ?"ሮሜ 10፥14:15 ✉️Send your feedback @coramdeo4j OnE MiNuTe for a NaTioN! #Fulani_Pulaar #PrayToNaTion #let's_pray_for_a_nation 👉 @onem4an 👈 👉 @onem4an 👈 👉 @onem4an 👈
Show all...
❤ 2👍 1🔥 1
"ምን! ለብዙ መቶ ዓመታት ይህን የምስራች ተቀብላችሁ፤ለእኛ ለመስበክ የመጣችሁት ገና አሁን ነው የምትለኝ? አባቴ ከ20 ዓመታት በላይ እውነትን ሲፈልግ ነበር፤ሳያገኘው ሞተ።ያሳዝናል!ለምንድነው ቶሎ ልትመጡ ያልቻላችሁት?" ዋች ማን-ኒ @Onem4an
Show all...
🔥 5❤ 1🥰 1
Photo unavailableShow in Telegram
👑ጸጋ በቀለ 👑አትርሳቸው መላኩ 👑ኤሊያስ በቀለ የኔ ዘመን ትንታጎች፣በኔ ዘመን የወገጋችሁ የወንጌል ፋናዎች፣እናንተን መቼም አልረሳም!...አንዳንዴ እንደተወርዋሪ ኮከብ በደመቀ ጸዳል በድቅድቅ ጨለማ ላይ የብርሃን ጮራ ነፍስን የሚዘሩ እንደ እናንተ አይነት የተባረኩ ነፍሶችን ማግኘት ምንኛ መታደል ነው!..ጉብዝናን፣እድሜን፣..የወጣትነትን የመኖር፣የማደግ፣የመብዛት ተስፋን ስለ ወንጌል በመተው ለብዙዎች በረከት ለመሆን መሮጥ በእናንተ ሕይወት ያየሁት የማይጠፋ አክሊላችሁ ነው!..እናንተ እድለኛ ናችሁ!..ስራው ላይ፣ወንጌሉ ላይ እያላችሁ፣እርሻው ላይ እያላችሁ..እየሮጣችሁ ነው የተሰበሰባችሁት፤እየሮጣችሁ ነው የተጠራችሁት፤እየሮጣችሁ ነው ወደ ጌታ እቅፍ የገባችሁት..!እየሰሩ መሔድ፣እየሰሩ መጠራት፣..እየሰሩ መሰብሰብ እንዴት ያለ የከበረ ፍጻሜ ነው!እግዚአብሔር በሩጫችሁ ከብሯል!በዚህ:- "ጥቂት ታይቶ ኋላ እንደሚጠፋ እንፋሎት፣ እንደሆነ መች አጣሁት ከቶ የኔን ሕይወት" በተባለለት አጭር ዘመናችሁ እግዚአብሔር ፈገግ ብሏል።ስሙ ባልተጠራበት ቦታ ሁሉ ወንጌልን ለማድረስ ሮጣችኋልና!ከእድልም በላይ ናችሁ! እግዚአብሔር ሆይ ፈለጋቸውን በመከተል፣ስለ አንተ መተው የሚገባኝን ሁሉ በመተው ወንጌልህን እንድኖር እርዳኝ።ጌታ ሆይ ልቤ በሚያልፈው አለም ወጥመድ እንዳይወድቅ፣እንደ እንፋሎት በሆነው ዘመኔ፣ጸንቶ የሚኖረውን የአንተን ፈቃድ በመፈጸም አክብሬህ እንዳልፍ፣በወንጌልህ ስራ እንድታጠምደኝ በጌታ በኢየሱስ ክርስቶስ ስም እጸልያለሁ። ፀጋ ኤሊያስና አትርሳቸው በጌታ እቅፍ ናችሁ!እንወዳችኋለን!አንረሳችሁም!ፈለጋችሁን እንከተላለን! "በነፍሳቸው የጨከኑት፣ በስጋቸው ያከበሩት፣ አይገኝም አክሊላቸው፣ በሰማይ ነው ክፍያቸው ..የሮጡለትን ያዩታል!!" ✍ኤርሚያስ(ሚሞንቶሚያ) መስከረም 30 ቀን 2016 የምህረት ዓመት
Show all...
🔥እጅግ ልብ የሚያሞቅ ዜና🔥 #የኮንሶ_መጽሐፍ_ቅዱስ_ሥርጭቱ_የትርጉሙና_የሕትመት_ሥራው_ተጠናቀቀ በቅርቡ የትርጉሙና የሕትመት ሥራው ተጠናቆ ከውጭ ሀገር ተጓጉዞ ወደ ሀገር ውስጥ የገባው የኮንሶ መጽሐፍ ቅዱስ በቀጣይ ጥቂት ሳምንታት ውስጥ የምረቃ ሥነ ስርዓቱ ተከናውኖ ሥርጭቱ በይፋ ይጀመራል ተባለ። የኢትዮጵያ መጽሐፍ ቅዱስ ማኅበር እንዳስታወቀው  ከውጭ ሀገር ተጓጉዞ ወደ ሀገር ውስጥ የገባው የኮንሶ መጽሐፍ ቅዱስ የኮንሶ ዞን ዋና ከተማ ወደሆነችው ካራት ከተማ የተጓዘ ሲሆን እስካሁን ድረስ ለትርጉም ሥራው ካወጣው ወጪ በተጨማሪ ለሕትመቱ፥ ለመርከብ ማጓጓዣና ለሌሎች ተያያዥ ወጪዎች የወጣውን ተጨማሪ የገንዘብ ወጪ ሙሉ በሙሉ  ሸፍኗል።  ማኅበሩ ‘ይህችን ቀን ለማየት ለ18 ዓመታት በጸሎትና በትእግሥት ስትጠባበቁ ለቆያችሁ የኮንሶ ክርስቲያኖችና ምእመናን እንዲሁም አብያተ ክርስቲያናት እንኳን ደስ አላችሁ’ ብሏል። በዚህ ሼል ውስጥ ደከመን፥ ሰለቸን ሳይሉ ለተሳተፉ የትርጉም ሠራተኞችና ሥራውን በመደገፍ ለውጤት ላበቁ አብያተ ክርስቲያናት እንዲሁም ለማኅበሩ የትርጉም ክፍል ሠራተኞች በሙሉ እንኳን ደስ አላችሁ መልዕክቱን  የኢትዮጵያ መጽሐፍ ቅዱስ ማኅበር በማህበራዊ ትስስር ገጹ ላይ አስተላልፏል፡፡ መረጃው:- https://t.me/EGBCC ነው #እግዚአብሔር_ይመስገን @Onem4an
Show all...
🙏🥰የጌታ ጸጋና ሠላም ይብዛላችሁ፣የተወደዳችሁ የአንድ ደቂቃ ለአንድ ሕዝብ ክፍል የጸሎት ንቅናቄ ቤተሰቦች🥰🙏 📌አሁን ባለንበት ዘመን የክርስትና እምነት ከሰዎች ባህል፣ወግና ስርዓት ጋር ተቀይጦ እንደሚገኝ ልንክደው የማንችለው እውነታ ነው።ይልቁንም ጽንፍ በያዙ አመለካከቶች የተነሳ ወቅት እየጠበቁ "የእከሌን በዓል አክብር/አታክብር" የሚል አተካራ መስማት እየተለመደ መጥቷል። ❓ታዲያ መጽሐፍ ቅዱስ ስለ ሰዎች ባህል፣ክርስቲያንነትን በባህል ውስጥ አልፎ ስለመኖር ምን ያስተምራል? 💡ይህን ሃሳብ በተመለከተ...አጠር ባለ መንገድ ክርስቲያኖች ባህልን በክርስትና ውስጥ እንዴት ማስኬድና መጠቀም እንዳለብን...በአጭሩ በዚህ ጽሁፍ ውስጥ ተብራርቷል። 📄ባህልና ክርስትና 🖊አዘጋጅ:-መጋቢ ደመቀ ከበደ 🔍አቅራቢ:- Amanuel Gezehagne @Mission Mobilization Ethiopia 🔖 አንብቡት በብዙ ታተርፉበታላችሁ🔖 @Onem4an
Show all...