cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

አምደ ተዋሕዶ ሰንበት ትምህርት ቤት

ይህ በዓለም ባንክ ደብረ ራማ ቅዱስ ገብርኤል ቤተክርስቲያን የ አምደ ተዋሕዶ ሰንበት ትምህርት ቤት ብቸኛ የቴሌግራም ቻናል ነው፡፡ መንፈሳዊ ጽሑፎች፣ ወቅታዊ ሁኔታዎችን የሚገልጹ መረጃዎች እንዲኹም ማስታወቂያዎች ይተላለፉበታል

Show more
Advertising posts
217
Subscribers
No data24 hours
+17 days
+130 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

Photo unavailableShow in Telegram
ውድ ወላጆች የጉባኤ ኒቆዲሞስ 6ኛው ዙር ነገ ሰንበት ከ ረፋዱ 4:00 -6:00 በመምህራችን ገብረእግዚአብሔር ኪደ /ገንዘብ እና የትዳር ጉዞ/ በሚል ርዕስ ተዘጋጅቶ ይጠብቃችኋል። እንኳን መቅረት ማርፈድ ያስቆጫል!!
Show all...
ለ አ/ተ/ሰ/ት/ቤት ወጣት ክፍል አባላት በሙሉ 👉የ11 እና 12ተኛ ክፍል ተማሪ የሆናችሁ 👉በ2016 እና 2017 የምትመረቁ 👉 የቀደምት አባላት ክፍል ለይ ያላችሁ አባላት በ @mt1621 ወይም 0938006381 እስከ የካቲት 30 ባለው ጊዜ ውስጥ መልእክት አስቀምጡልን አገልግሎታችንን ይባርክ🙏 አባላት ጉዳይ ክፍል
Show all...
Photo unavailableShow in Telegram
አዋጅ አዋጅ አዋጅ!!!!! .....ላልሰማ ያሰማ ንጉሱ እንዳሉ የካቲት 23 አመሻሽ ላይ ደብረ ራማ ቅዱስ ገብርኤል ካቴድራል አንድ ሰው እንዳይቀር ። በአሉን አንድ ላይ እንድናከብር ስል እኔም ሰራዊቴን አሰናድቼ ፤ለእናንተ ለህዝቦቼም ታላቅ ድግስን ደግሼ እጠብቃችኋለው
Show all...
Photo unavailableShow in Telegram
እንኳን ለተቀደሰችው ነነዌ ጾም በሰላም አደረሳችሁ። √ የቴሌግራም ገጻችንን https://t.me/amde_tewahdo_media √ የቲክ ቶክ ገጻችንን tiktok.com/@amed_tewahido
Show all...
👍 3
Photo unavailableShow in Telegram
ቅዱስ ሲኖዶስ ጥሪ አቀረበ። ጾመ ነነዌን ምክንያት በማድረግ ጥቁር ልብስ ብቻ በመልበስ በጾምና በጸሎት ምሕላ በመያዝ ከቤተ ክርስቲያን ዓውደ ምህረት በመገኘት ወደ እግዚአብሔር ጾም፣ ጸሎትና ምሕላ እንድታቀርቡ ሲል ቅዱስ ሲኖዶስ ጥሪ አስተላልፏል።
Show all...
ከኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን የተላለፈ ወቅታዊ መልዕክት። ጥንታዊት፣ ታሪካዊት፣ ብሔራዊትና ዓለም አቀፋዊት በሆነችው በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ሥር ከሚገኙት ጥንታዊያን ገዳማት መካከል ዝቋላ ደብረ ከዋክብት አቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ ገዳም አንዱና ዋነኛው መሆኑ ይታወቃል። ይህ ጥንታዊና ታሪካዊ ገዳም በርካታ ቅርሶችና መናንያን የሚገኙበት ገዳም ሲሆን በተለያዩ ጊዜያት በተከሰተበት ዘረፋና ቃጠሎ ከባድ ጉዳቶችን ያስተናገደ መሆኑም ይታወሳል። በዛሬው ዕለት ከሀገረ ስብከቱ በደረሰን መረጃ መሰረትም፦ 1.  የገዳሙ መጋቢ አባተክለማርያም ዐሥራት 2.  የገዳሙ ጸሐፊ አባ ኪዳነ ማርያም ጥላሁን 3.  የገዳሙ የመጽሐፍ መምህርና ቀዳሽ አባ ገ/ማርያም አበበ 4.  በአመክሮ የሚኖሩ መናኝ ኃይለማርያም ወልደሰንበት የካቲት 12 ቀን "ኦነግ ሸኔ" በተባለው ታጣቂ ቡድን ከተወሰዱ በኋላ አራቱም በትላንትናው አለት የተገደሉ ሲሆን አባ ኪዳነማርያም ገ/ሰንበት የተባሉት አባት ቆስለው በገዳሙ እንደሚገኙ ታውቋል። በአሁኑ ሰዓትም ታጣቂዎቹ ወደ ገዳሙ ለመግባት እንቅስቃሴ የሚያደርጉበት መንገድ እንዳይኖርና መናንያኑና የገዳሙ ቅርስ አደጋ ላይ እንዳይወድቁ  የፌዴራልና የክልሉ የጸጥታ አካላት ገዳማዊያኑንና ገዳሙን የመታደግ ሥራ እንዲሠሩ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ከአደራ ጭምር መልዕክቷን ታስተላልፋለች። የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን    መንበረ ፓትርያርክ ጠቅላይ ጽሕፈት ቤት            የካቲት ፲፬ቀኝ ፳፻ ፲ወ፮ ዓ.ም                   አዲስ አበባ -ኢትዮጵያ
Show all...
Photo unavailableShow in Telegram
ጥበብን ለጥበበኛው እንዲሉ አንድም እንደ አድዋ ጀግኖች ታሪክን ሊያኖሩ፤ አንድም ሸራን ድል ያደርጉ ዘንድ ብዕርን ከተሰቀለበት አቧራውን አፅድተው ለድል አበጃጁት ። መሠረተ አለም የተዋህዶ አምድ የሆነች ቤተክርስቲያን ታቦታቱን አስከትላ ሀገርን ከጠላት ሴራ ነጠቀች ። ልጆቿን ሰንበት ት/ቤታችን በአክብሮት የካቲት 23 በአድዋ ዕለት ከ8 ሰዓት ጀምሮ ቀጠሯቹን በሰንበት ት/ቤቱ አዳራሽ አድርጉ እያለች ጥሪዋን ታቀርባለች::
Show all...
Photo unavailableShow in Telegram
አበው "ፀጋ ልዮ ልዮ እንዲሉ" ብሩሻችንን አነሳን ፤ሸራችንን ወጠርን ።ባህር ቀለም ቢሆን ሰማይም ብራናን ቢያህል ተዘርዝሮ ማያልቅ ድርሳን ያላቸው አባቶቻችንን ከነሚያበራ ገፃቸው፤ ከነ ሚያስደነግጥ ሞገሳቸው ባስተማሩን ረቂቅ ጥበብ በሸራችን ላይ ልናሳርፋቸው ወደድን።
Show all...
👍 2
እንደምን ዋላችሁ?ዛሬ ከኮርስ በኃላ የነበረው የፍሬ ጋር የማታ መርሐግብር ወደ ሰኞ ከ 11:30 በኃላ የተዘዋወረ መሆኑን ለማሳወቅ እንወዳለን።
Show all...
Choose a Different Plan

Your current plan allows analytics for only 5 channels. To get more, please choose a different plan.