cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

☝️ፈፊሩ ኢለላሂ☝️ "ወደ አላህም ሽሹ"🇪🇭

Advertising posts
987
Subscribers
+224 hours
+207 days
+8230 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

ለሙስሊም እህቶች ወንድሞች ላኩ
Show all...
👍 1
እኛ ሙስሊሞች ካፊሮችን በማንኛውም ሃይማኖታዊ በሆኑ በዓላቸው በምንም መልኩ ልንተባበራቸውና ልናግዛቸው አይገባም። ሃይማኖታዊና ወንጀል ባልሆኑ ጉዳዮች ግን ብንተባበራቸው ይህ ምንም ችግር የለውም። ለምሳሌ የሆነ አደጋ ሲደርስባቸው ሰው ሲሞትባቸው ማፅናናት፣ሲታመሙ መጠየቅ፣ሲቸግራቸው መርዳት፣ሲራቡ ማብላት፣ በመሳሰሉት ብናግዛቸው ይህ ኢስላምም የሚያዘው ተግባር ነው። ከዚህ ውጪ ግን እምነት ነክ በሆኑ ጉዳዮች በማናቸውም ልንተባበራቸው አይፈቀድም። እርግጥ ነው በዝምድና፣በጉርብትና፣በስራ ቦታ፣በትምህር ቤት የሚንገናኝ ካፊር ጓደኞቻችን ሊኖሩ ይችላሉ። ቢሆንም ኢስልምናችን ከምናችንም በላይ ውድ ነውና ለነዚህና ለመሳሰሉት ብለን አላህን የሚያስቆጣ ስራ ልንሰራ አይገባም። ካፊሮችን በበዓላቸው መተባበር ሲባል እንዴት ነው ከተባለ   እንኳን አደረሳችሁ ማለት   በዓላቸው የሚከበርበትን ቦታ መጥረግ   በበዓላቸው ቀን ስጦታ መስጠት   ጭራሽ ሄዶ ከእነሱ ጋር ማክበር ደግሞ በጣም ትልቅ ወንጀል ነው ስለዚህ በበዓላቸው ቀን እንዴት እንኳን አደረሳችሁ አይሉንም ብለው ቅር  ለሚላቸው ክርስቲያን ወገኖቻችን ኢስልምናችን እንደማይፈቅድልን በግልፁ መንገር ያስፈልጋል። እንጂ ምንም ሼም ሊይዘን አይገባም በዚህ ሰዐት ደግሞ ኢሳ አለይሂ ሰላምን "ጌታችን ተሰቀለ፣ ሞተ" ምናምን በሚል የስቅለት በአልን ክንደሚያከብሩ እናውቃለን ለዛም ሲሉ "ጉልባን " የሚባል ንፍሮ ነገር ይሰራሉ እና ለሰዎችም ያከፋፍላሉ ይህንን ደግሞ ሙስሊሙም እየበላው ነው በአብዛኛው ደግሞ እናቶቻችን እና ታላላቆቻችን ናቸው የሚበሉት ባለማወቅ ሌሎች ደግሞ እያወቁ ጎረቤት ላለማስቀየም እያሉ አንዳንዶቹ ደግሞ ምግብ ምግብ ነው እያሉ እየበሉ ነው አስቡትው እስኪ አላህ ሞተ ተብሎ የሚሰራ ምግብ  አኡዙቢላህ ከዚህ ነገር ፈፅሞ መራቅ አለብን ወንጀል ነው። ጎረቤት ምን ይላል ጓደኛ ምን ይላል ተብሎ አላህን ማስቆጣት ማይን ነገር ነው እና ከዚህ ስራችን እንቆጠብ። ሼር፦ @fafiru_illahi
Show all...
👏 2
ብንሞት ምን የማይቋረጥ መልካም ስራ አለን? ~ ነብዩ ﷺ እንዲህ ይላሉ:– "የሰው ልጅ ሲሞት ስራው ይቋረጣል። ከሶስት ሲቀር። ① ቀጣይነት ያለው ሶደቃ፣ ② ወይም ሰዎች የሚጠቀሙበት እውቀት፣ ③ ወይ ደግሞ ዱዓ የሚያደርግለት ጥሩ ልጅ።" [ሙስሊም] የቱ ጋር አለህ? የቱ ጋር አለሽ? ① ከቻልን አጅሩ የማይቋረጥ ህዝብ የሚጠቅም ሶደቃ ጥለን እንለፍ። ② ወይ ደግሞ እውቀትን በማሰራጨት ላይ ድርሻ ይኑረን። (ይህም በሁለት መልኩ ሊሆን ይችላል። ተምሮ በማስተማር። ያወቁትን በማካፈል። ወይም የዑለማዎችን እውቀት በማሰራጨት።) ③ ወይ ደግሞ ልጆቻችንን በጥሩ ሁኔታ ኮትኩተን እናሳድግ። ከሁሉም አለመኖር ግን አሳዛኝ ብክነት ነው። ከነገ በፊት ዛሬ እንመልከት። ከነዚህ መስኮች ውስጥ የቱ ላይ አለን? =ሼር፦ @fafiru_illahi
Show all...
👍 3
አዩብ 18 ዓመት ታግሰው ጠበቁ። ዩሱፍ 13 ዓመት ታግሰው ጠበቁ። የዕቁብ 14 ዓመት ታግሰው ጠበቁ። ሙሳ 40 ሌሊት ጠበቁ። አስተውል!ሁሉም የአላህ ነቢያት ናቸው። አንተስ መጠበቅ ለምን አቃተህ። ታገስ፣ ጠብቅ መከራ ሁሉ ያልፋል። @fafiru_illahi @fafiru_illahi
Show all...
2
✨ወንድ ልጅ በሴት ልጅ ራስ ላይ እንደ ዘውድ ነው ዘውድን ደግሞ ንግስት እንጂ አታደርገውም ✨ 💞በልብህ ውስጥ አንግሳት በራሷ ላይ ዘውድ ታደርግሃለች💞 በ ሀላሉ ነው ደግሞ ሌላ ታሪክ ውስጥ እንዳትገቡ 😂 #join us👇 & share ╭┈─────── ೄ🌻ྀ࿐ ˊˎ- ╰┈➤ᢀ @fafiru_illahi               @fafiru_illahi
Show all...
👍 7
ደህና አደራቹዋ...
Show all...
😁 3
እኔ ምላቹ ግን......
Show all...
🤔 4
,,,,, አሁን አሁን ቀልባችንን እያበላሸ ያለው ነገር ሰዎችን ወንጀል ላይ ስናይ እራሳችንን ከነሱ የተሻለ አድርገን ማሰባችን ነው የእነሱን ወንጀል ያጋለጠ ጌታ የእኛን ማጋለጥ አይከብደውም እስከዛሬ የሰተረልን ስላዘነልን ቢሆን እንጂ!! @fafiru_illahi @fafiru_illahi
Show all...
👍 5🥰 2
አሁን አሁን ቀልባችንን እያበላሸ ያለው ነገር ሰዎችን ወንጀል ላይ ስናይ እራሳችንን ከነሱ የተሻለ አድርገን ማሰባችን ነው የእነሱን ወንጀል ያጋለጠ ጌታ የእኛን ማጋለጥ አይከብደውም እስከዛሬ የሰተረልን ስላዘነልን ቢሆን እንጂ!! @fafiru_illahi @fafiru_illahi
Show all...
አንድ ቀን #ረሱል ﷺ በእጃቸው አፈሩን ጫር ጫር እያደረጉ አለቀሱ። ሰሃቦች በሁኔታቸው ተደናገጡና ምን ሆኑ ያረሱሉላህ ﷺ ብለው ጠየቋቸው። እሳቸውም እንዲህ በማለት መለሱ"ኢሽተቅቱ ኢኽዋኒ/ወንድሞቼ ናፈቁኝ"። ሰሃቦችም እኛ ወንድሞቻችሁ አይደለንም እንዴ ማንን ነው የናፈቁት ? አሏቸው። ረሱልም ﷺ "እኔን ሳያዩኝ ወደፊት በእኔ ነብይነት የሚያምኑት ናቸው የናፈቁኝ💚💜። እናንተማ ባልደረቦቼ ናችሁ" ብለው መለሱ። ፊዳካ አቢ ወኡሚ ያነቢየላህ💜። እኛም ናፍቀናል ወላሂ!። ሰሉ ዓለ ነቢ። ሼር፦ @fafiru_illahi
Show all...
🥰 5