cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

{♥︎‿♥︎} Ă̈l̆̈l̆̈ B̆̈ă̈n̆̈d̆̈(❁‿❁)

For any comment 👉 @hanita223 or @b2a1s

Show more
Advertising posts
191
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

ሰዎች በድሮህ ማንነትህ ሊያሸማቁህ የሚሞክሩት.... ያሁኑ ማንነትህ ከበፊቱ ማንነትህ በጣም እንደሚሻል ስለገባቸው ነው! [ ስቀህ እለፋቸው ]
Show all...
"ሊሄድ ያለን ሰው በመለማመጥ ላስረፍደው እችላለሁ እንጂ አላስቀረውም🧐
Show all...
አንዳንዴ ጊዜ አንድን ሰው ቀርበህ ስታጣው በጣም ታዝን ይሆናል። ሁሉ አልፎ ፡ ሁሉን ስትረዳ ፣ በርህን ላዲስ ማንነት ክፍት ስታደርግ ያኔ በማዘንህ ታዝናለህ እንጂ ስለቀደመው እያሰብክ አትቆጭም፣አተክዝም!!! @venusiyallband @venusiyallband @venusiyallband
Show all...
#የብቻዬ🤗         የብቻዬ ብዬ ልቤን ባንተርሰው ካንጀቴ ገባና ልቤን አፈረሰው የቡና ዘመዴ አዬ የሐሜት ሠው የፍቅሬን ምሶሶ ነቅሎ የጨረሰው ወድቄ እንዳልዘምም ልቡን ያንተራሰው ይሄ ነው ኪያዬ ልቤ ላይ የነገሰው❤️ #sʜᴀʀᴇ      #ᴊᴏɪɴ ᴜs👇🏽 •@venusiyallband @venusiyallband @venusiyallband
Show all...
አፌም ባይናገር ቢያጣ የሚለው ይነግርክ ነበረ አይኔን ብታየው እኔም አይናፋር ነኝ አንተም ዝምተኛ ፍቅሩን ማን ይናገር ማን ይሁነን ዳኛ
Show all...
አለቅህ እያለኝ የያዘኝ አባዜ ያመላልሰኛ በሯ ሁልጊዜ ምክንያት ፈጥሬ ላይሽ እመጣለሁ ካላየሁሽማ በሀሳብ ማለቄ ነው https://t.me/venusiyallband
Show all...