cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

👉☘ሀቅን እንጂ ሰውን አትከተል።🌿 የትነህ ስትባል ለመናገር የምታፍርበት ቦታ አትሁን።👈🌹 ابو ماحي عبد الله ياسين🤏

ይህ ግሩፕ ትክክለኛ የሆነ ዳዕዋ ሰለፍያን ሙሀደራና ፁሁፍ የሚለቀቅበት ነው ። በዚህ አመሳስሎ ይህን ግሩፕ የማይወክለው ነገር ቢለቀቅ እኛን የማይወክል መሆኑን እንድታቁልን ነው ። ሌላው በግሩፑ ላይ ማንኛውም ሀሳብ ካላቹ በዚህ abdela yassine ልታወሩኝ ትችላላቹ ። # ጥፋቴን በነገረኝ ሁሉ የአላህ እዝነት በሱ ላይ ይሁን! !!

Show more
The country is not specifiedThe language is not specifiedThe category is not specified
Advertising posts
179
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

ለኸድር አህመድ ኬሚሴ የተሰጠ አጥጋቢና አርኪ በመረጃ የታጨቀ ምላሽ የኸድርን ሹብሀ የሚበታትንና አመድ ያደረገ የኸድርን ልብ ያዋለለና ያርበተበተ ኸድር እራቁቱን እንድቀር ያደረገ በተጀመረው ውይይት ላይ ብቻ ያነጣጠረና ያተኮረ በዓረበኛ የተፃፈ አዘጋጅ :– ሸይኽ አቡዘር ሀሰን አንድ መቶ ሶስት 103 ገፅ ስለሆነም አረበኛ ለሚችሉ ሁሉ ወንድም ሴትም ዘረኝነትን በመተው ያነቡት ዘንድ በአክብሮት ተጋብዘዋል
Show all...
الرد_على_خضر_كمسي_بقلم_أبي_ذر_الولي.pdf6.47 KB
ምርጥ የጉራጊኛ ሙሐደራ በወንድማችን ዐ/ሰመድ በድሩ አላህ ይጠብቀው ከሙመዩዓ የጠራ ጀግና ሰለፍይ ወንድማችን አላህ አምሳያውን ያብዛልን ተጠቀሙበት ለሌሎችም እንዲደርስ አድርጉ በተለይ አሕባሽና ሙመዩዓ በወረረው ጌቶ ላይ እንደዚህ አይነት ወንድም ማግኘት መታደል ነው ።
Show all...
ኢቲባዕ.mp39.92 MB
Photo unavailable
#የኸድር ከሚሴን በሰለፎች ላይ የቀጠፈውን ቅጥፈት ግልፅ ማድረግና "የቢድዓን ሰው ያወደሰ ከሱንና አይወጣም" በሚለው አመለካከቱ ላይ የተሰጠ ምላሽ ክፍል 1 🔈 -بيان افتراء خضر كمسي على السلف أن من أثنى على أهل البدع لا يخرج من السنة. الحلقة الأولى 9 ذو القعدة ، 1443 هـ الموافق ، 8 يونيو 2022 م 🔗 የዳውንሎድ ሊንኩን ይጫኑ Mp3 https://is.gd/bmkv5k 🎙أستاذ أبي حموية شمسو غلتا 🎙በኡስታዝ አቡ ሀመዊየህ ሸምሱ ጉልታ (ሀፊዘሁላህ) 📌 ትምህርቱን ለመከታተል ይህን ቻናል ይቀላቀሉ 👇👇👇 🌐 https://t.me/shakirsultan
Show all...
👆👆👆 #የኸድር ከሚሴን በሰለፎች ላይ የቀጠፈውን ቅጥፈት ግልፅ ማድረግና "የቢድዓን ሰው ያወደሰ ከሱንና አይወጣም" በሚለው አመለካከቱ ላይ የተሰጠ ምላሽ ክፍል 2 🎙 በኡስታዝ አቡ ሀመዊየህ ሸምሱ ጉልታ (ሀፊዘሁላህ) 🌐 https://t.me/shakirsultan
Show all...
የኸድር_ከሚሴን_በሰለፎች_ላይ_የቀጠፈውን_ቅጥፈት_ክፍል_2_.mp39.02 MB
አዲስ pdf الرد على خضر كمسي ለኸድር አህመድ ኬሚሴ የተሰጠ አጥጋቢና አርኪ በመረጃ የታጨቀ ምላሽ !! የኸድርን ሹብሀ የሚበታትንና አመድ ያደረገ የኸድርን ልብ ያዋለለና ያርበተበተ ኸድርን እራቁቱን እንዲቀር ያደረገ! በተጀመረው ውይይት ላይ ብቻ ያነጣጠረና ያተኮረ በዓረበኛ የተፃፈ لشيخ الفاضل أبي ذر بن حسن الولوي حفظه الله አዘጋጅ :- ሸይኽ አቡዘር ሀሰን አል-ወልለዊይ (ሀፊዘሁላህ) አንድ መቶ ሶስት 103 ገፅ ስለሆነም አረበኛ ለሚችሉ ሁሉ ወንድም ሴትም ዘረኝነትን በመተው ያነቡት ዘንድ በአክብሮት ተጋብዘዋል 9 ذو القعدة ، 1443 هـ الموافق ، 8 يونيو 2022 م 📌 ትምህርቱን ለመከታተል ይህን ቻናል ይቀላቀሉ 👇👇👇 🌐 https://t.me/shakirsultan
Show all...
الرد_على_خضر_كمسي_بقلم_أبي_ذر_الولي.pdf6.47 KB
#ሸይኽ አቡ ዘር (ሀፊዘሁሏህ) ለሙለቢሱና ለሙመይዑ ኸድር ከሚሴ የሚያግዘው ተጨማሪ የሰው ሃይል እንዲፈለግለት ጥሪ አቀረቡ!!!! ➘➘➘➘➘➘➘ https://t.me/muzaalew
Show all...
ተጨማሪ ሃይል!!!.mp31.27 MB
👆👆👆 #የኸድር ከሚሴን በሰለፎች ላይ የቀጠፈውን ቅጥፈት ግልፅ ማድረግና "የቢድዓን ሰው ያወደሰ ከሱንና አይወጣም" በሚለው አመለካከቱ ላይ የተሰጠ ምላሽ ክፍል 1 🎙 በኡስታዝ አቡ ሀመዊየህ ሸምሱ ጉልታ (ሀፊዘሁላህ) 🌐 https://t.me/shakirsultan
Show all...
የኸድር_ከሚሴን_በሰለፎች_ላይ_የቀጠፈውን_ቅጥፈት_ክፍል_1_.mp35.44 MB
ጥቂት ትምህርቶቻችንን በቀላሉ እንዲታገኟቸው በማሰብ ምቹ በሆነ ሁኔታ አቀረብንላችሁ 〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰 በተውሒድ እና በሽርክ ዙርያ #በወንድማችሁ፦ አብዱረህማን ዑመር የቀረቡ ግጥሞችና ሥድ ፁሁፎችን ለማግኘት 👇 https://t.me/Abdurhman_oumer/2882 ------------------------------------------------ በትዳር ዙርያ በውንድማችሁ #አብዱረህማን_ዑመር የተፃፉ ፁሁፎችና ግጥሞች በጥቂቱ 👇 https://t.me/Abdurhman_oumer/2872 ------------------------------------------------ ከጎንደሩ የሙስሊሞች ጭፍጨፋ ጋር ተያይዞ ✍ በወንድማችሁ አብዱረህማን ዑመር የተዳሰሱ ነጥቦች!! 👇 https://t.me/Abdurhman_oumer/2737 ------------------------------------------------ ክርስቲያኖች ከጎንደሩ ጭፍጨፋ በፊትም በሰሩት 👇 https://t.me/Abdurhman_oumer/2806 ------------------------------------------------ በቢድዓ ዙርያ በጣም በጥቂቱ 👇 https://t.me/Abdurhman_oumer/2564 ------------------------------------------------ በመውሊድ ዙርያ የቀረቡ 👇 https://t.me/Abdurhman_oumer/1682 ------------------------------------------------ ለጊዜው እነዚህን ያዟቸውና በቀጣይ ደግሞ በሌሎች አርዕስቶች ዙርያ የተፃፉትን አዘጋጅተን በአላህ ብቅ የምንል ይሆናል
Show all...
" አብዱረህማን ዑመር"

{{ وَالسَّلَامُ عَلَىٰ مَنِ اتَّبَعَ الْهُدَىٰ }} {{«ሰላምም ቀጥተኛውን መንገድ በተከተለ ሰው ላይ ይኹን፡፡ }} , [ ሱረቱ ጣሀ - 47 ] በአላህ ፈቃድ "እስላማዊይ ትምህርቶች፣ግጥሞች የሚለቀቁበት #የቴሌግራም_ቻናል ይቀላቀሉ ለሌሎችም ይጋብዙ t.me/Abdurhman_oumer መልእክት ካለዎት በዚህ ያሳውቁኝ @Abdurhman_oumer_bot

  • File unavailable
  • File unavailable
🟢 ከራቢሲይ እና ኸድር ከሚሴ 1⃣ ➡️ ሙብተዲዕን ያወደሰ ሙበተዲዕ 🟢 ሙብተዲዖች የማይቁትን ተንኮል የሚፈለፉሉ አምታቾች ✍ከሸይኽ ሁሰይን ሙሀመድ አስልጢይ ጠቃሚ መልዕክት ። ⏺⏺⏺⏺ ይቀጥላል 🔊 አቡ ሀመዊየህ https://t.me/Menhaj_Alwadih
Show all...
ከራቢሲይና ኸድር ከሚሴ 1.mp34.53 MB
ከራቢሲይ እና ኸድር ከሚሴ2.mp36.06 MB