en
Feedback
GECHO MEME

GECHO MEME

Open in Telegram

🅖🅔🅒🅗🅞 🅜🅔🅜🅔🅡 ለ አስተያየት ወይም የማስታወቂያ ስራ ! Contact: @Rbzinkk

Show more
962
Subscribers
-224 hours
-97 days
-1830 days
Posts Archive
ከ 100% , 92 የሚሆኑት ይህን አይመልሱትም ማነው የገደላት Abby or Megan ? ከነ ምክንያታችሁ
ከ 100% , 92 የሚሆኑት ይህን አይመልሱትም ማነው የገደላት Abby or Megan ? ከነ ምክንያታችሁ

ከ ሁለቱ ደሃ ማነው ?
ከ ሁለቱ ደሃ ማነው ?

#ሚስት ፦ ልብሷን እያዘጋጀች #ባል፦ የት ልትሄጂ ነው #ሚስት፦ እናቴጋር #ባል፦ ልብሱን ማዘጋጀት ጀምረ #ሚስት፦ አንተደግሞ የት ልትሄድ ነው #ባል፦ እኔም እናቴ ጋር ነዋ #ሚስት፦ እዴ ቆይ ልጆቹስ #ባል፦  እናታቸው ጋር ነዋ 😂😂😂

#መምህር÷ የዛሬ ርዕሳችን ሙስና ነው #ተማሪ÷ እሺ መምህር #መምህር÷ እሺ ሙስና ምንድን ነው #ተማሪ የዛሬ ርዕሳችን 😳😳🙄🙄😂😅🤣🤣 @bestmemeee

እጅግ አሳዛኝ ዜና😭 ጋዜጠኛ አስፋው መሸሻ በአሜሪካ ህክምናውን ሲከታተል ቆይቶ በዛሬው እለት ማረፏ ተስምቷል ለዘመድ ወዳጅና ለአድናቂወቹ መፅናናትን እንመኛለን🙏 @bestmemeee
እጅግ አሳዛኝ ዜና😭 ጋዜጠኛ አስፋው መሸሻ በአሜሪካ ህክምናውን ሲከታተል ቆይቶ በዛሬው እለት ማረፏ ተስምቷል ለዘመድ ወዳጅና ለአድናቂወቹ መፅናናትን እንመኛለን🙏 @bestmemeee

በጣም በርካታ ሰው እማያውቀው🤫 ነገር ግን በጣም በቀላሉ🫢 እሄንኑ telegram በመጠቀም ገንዘብ 💰 ሰርታችሁ በ card ቀጥታ የምትቀበሉበት 📲 እስከ ማረጋገጫው የሚያሳይ video 📽️ ዛሬ
በጣም በርካታ ሰው እማያውቀው🤫 ነገር ግን በጣም በቀላሉ🫢 እሄንኑ telegram በመጠቀም ገንዘብ 💰 ሰርታችሁ በ card ቀጥታ የምትቀበሉበት 📲 እስከ ማረጋገጫው የሚያሳይ video 📽️ ዛሬ ማታ ይለቀቃል 💻 YouTube 🎙ቻናላችንን subscribe አርጋችሁ ጠብቁን 🖥📷 👇 👇 👇 👇 https://youtube.com/@gechotube3323?si=zIDHRE4zex5dXvEe

ፍቅርኛዬን ማመን ያቆምኩት ክፍለሀገር ሄጃለዉ ብላኝ ቤት ከሌላ ሴት ጋር ተኝቼ የያዘችኝ ቀን ነው በቃ ፈታዋት😆😂             ዉሸት አሎድም😛

what is እድለኛ መሆን ? እድለኛ መሆን is ከ አልጋህ 🛌 አጠገብ ሶኬት መሰኪያ ሲኖርህ ማለት ነው

ብርታት ሀይል እንደሚሰጥ ያዉቃሉ?ቻላናችንን በመቀላቀል እና ሼር በማድረግ በ @share251Bot ገንዘብ ያግኙ።
ብርታት ሀይል እንደሚሰጥ ያዉቃሉ?ቻላናችንን በመቀላቀል እና ሼር በማድረግ በ @share251Bot ገንዘብ ያግኙ።

ስልክ charge ሰክቶ full እስኪሆን መጠበቅ is another level of self control

አንድ ብርድ ልብስ ለብሰህ ተኝተህ ጠዋት 🌞 ስትነሳ ሁለት ብርድ ልብስ እላይህ ላይ ካገኘህ እናትህ ናት ይበርደዋል 🥶 ብላ ሌሊት  የደረበችልህ ሁለት ብርድ ልብስ ለብሰህ ተኝተህ ጠዋት 🌞 ስትነሳ አንድ ብርድ ልብስ እላይህ ላይ ካገኘህ ወንድምህ ነው እሱ ማን ስለሆነ ነው 2 የሚለብሰው ብሎ የወሰደብህ አንድ ብርድ ልብስ ለብሰህ ተኝተህ ጠዋት 🌞 ስትነሳ ሶስት ወይም አራት ብርድ ልብስ እላይህ ላይ ካገኘህ እህትህ ናት፣ ቤቱን ስታፀዳ ስለነበር እላይህ ላይ የከመረችው 😅

''አባትየው ልጁን ስለሰከረ መታው '' እዚ ጋር ማን ነው ያሰከረው ? A, አባትቱ B, ልጁ

የ ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ከ ፋሲል ከነማ 90' ደቂቃ ደርሰዋል እስካሁን ጎል አልተቆጠረም habesha peoples - ሲስተም የለም እንዴ😂

ሰው ጫት ቤት ስለገባ ይቅማል ማለት አይደለም.. #ሊያጨስም_ሊሆን_ይችላል😂🚬

አባት አና  ልጅ  ግሮሰሪ ሄደው.. 🥸አባት -ሚጠጣ ነገር አለ? 🤓አስተናጋጅ -አለ ጌታዬ 🥸አባት  -አንድ ቢራ እና ለስላሳ 👶ልጅ -እንዴ አባ አንተም ቢራ ጠጣ እንጂ 😳🤣

ONANA የሚል አዲስ Password ላረግ ስል ስልኬ SAVE አላረግ አለኝ😭😫

እሱ :- ሴቶች ግን ለምንድነው ወንዶችን የማትጋብዙት ?  በታራካቹ የጋበዛችሁት እኮ ያኔ ሄዋን ለ አዳም በለሱን የሰጠች ቀን ነው 🙂 እሷ:- ባክህ ያኔም ቢሆን ሴጣን አሳስቶን ነው 😳😂

https://youtube.com/@gechotube3323?si=oTgyGmPg4dRJw1J2 ቤተሰብ 7 ሰው ብቻ ነው የቀረኝ ለ monetization 💰, pls subscribe🙏