cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

🌻 ተዋህድመዝሙር ዘኢትዮጵያ 🌻

ይሄ ቻናል የተከፈተበት ዋና ዋና አላማዎች ፩ የበገና መዝሙር እና ቁጥር ፪ ለሱባኤ የተመረጡ የንስሀ መዝሙሮች ፫ አዳዲስ መዝሙራት ይለቀቁበታል ይሄንን ቻናል ሼር በማድረግ እንድትተባበሩን በእግዚአብሄር ስም እንጠይቃለን 👉https://t.me/Tewahdo_Mezmur_Zethiopia https://t.me/Tewahdo_Mezmur_Zethiopia ሀሳብ አስተያየት ለመስጠት @Tewhado_Mezmur_bot

Show more
Advertising posts
347
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

05:44
Video unavailableShow in Telegram
###የጴጥሮስን እንባ ስጠኝ እልሃለው### 2012
Show all...
_የጴጥሮስን_እንባ_ስጠኝ_እልሃለው_2012_bQVnoV1EuLA_134.mp48.87 MB
#ግነዩ_ለእግዚአብሔር ግነዩ ለእግዚአብሔር እስመ ሔር እስመ ለአለም ምህረቱ/2/  #አዝ--------------  እናመስግናሽ የአምላክ እናት በዝማሬ/2/ የዓለም ቤዛ ነውና የማኅፀንሽ ፍሬ/4/  #አዝ -----------  ከሰማየ ሰማያት ወርዶ ከአንቺ ተወልዶ/2/   መለኮት ወረደ ዮርዳኖስ እኛን ለመቀደስ /4/  #አዝ -----------  በድንግልና የወለድሽው ያንቺው ጽንስ/2/ የድኩማኖች ብርታት ነው የሕሙማን ፈውስ/4/  #አዝ ------------  በዮሐንስ እጅ ተጠመቀ እዳችንን ፋቀ/2/  በቸርነቱ ጠብቆ ከበደል አራቀን/4/  #አዝ -------------  ስምሽን የጠራ ዝክርሽንም የዘከረ/2/ በመንግስተ ሰማይ ይኖራል እንደተከበረ/4/ #አዝ ----  እመቤታችን እናታችን ማርያም/2/ የተማጸነሽ ይድናል ለዘለዓለም/4/  #አዝ ----  ድንግልናሽ ሳይለወጥ ወልድን የወለድሽ/2/  የጌታችን እናት ማርያም ድንግል አንቺው ነሽ  የጌታችን እናት ማርያም ንጽሕት አንቺ ነሽ። 💚 @ortodoxmezmur 💚 💛 @ortodoxmezmur 💛 ❤️ @ortodoxmezmur ❤️
Show all...
convert_1610604052868.mp38.26 KB
በቤተ መቅደስህ ያሳደከኝ - ዘማሪት ምርትነሽ ጥላሁን (Lyrics )
Show all...
በቤተ_መቅደስህ_ያሳደከኝ_ዘማሪት_ምርትነሽ_ጥላሁን_Lyrics_BkcKeevPlI_140.mp38.62 MB
፲፩ እንደ ሓና- ዘማሪት ምርትነሽ ጥላሁን (Lyric Video)
Show all...
፲፩_እንደ_ሓና_ዘማሪት_ምርትነሽ_ጥላሁን_Lyric_Video_B7_hQZ9isWY_140.mp39.88 MB
🔴 #አዲስ_ዝማሬ "ውኃውን ሰቀለ"
Show all...
ABI_CK.mp35.98 MB
03:53
Video unavailableShow in Telegram
🔴 #አዲስ_ዝማሬ "ውኃውን ሰቀለ" ሊቀ መዘምራን ቴዎድሮስ ዮሴፍ ✝ @Orthodox_Mezmure@Orthodox_Mezmure
Show all...
_አዲስ_ዝማሬ_ውኃውን_ሰቀለ_ሊቀ_መዘምራን_ቴዎድሮስ_ዮሴፍ_tYiK5c8UsUk_134.mp43.20 MB
✞  የመስቀል እንቅፍት ተወግዷል ✞                                (ገላ 5፥11) የዓለምን መድኃኒት ጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስን አይሁድ በምቀኝነት ሰቅለው ፤ከገደሉት በኃላ ሕግ መተላለፍቸውንና አንዳች በደል ያልተገኘበትን ጌታ በመግደላቸው ሕግ ተላልፈው ጻድቁን ገደሉት ይሉናል በማለት እና የመስቀሉን ተአምራት በማየት ክርስቲያኖችን እንዳይድኑበት መሰቀሉን ጉድጓድ ቆፍረው ቀበሩት። ጌታችን ክብር ምስጋና ይድረሰው እና በደል ሳይኖርበት ዓለምን ለማዳንና የሰው ልጅ ሁሉ ከኃጥያት እና ከበደል ነፃ ለማድረግ ሲል እንደ በደለኛ ከአመፀኞች ጋር ተቆጥሮ አይሁድ በግፍ በሰቀሉት ጊዜ ክቡር አካሉ ያረፈበትን እጅ እግሩ በችንካር ጎኑ በጦር ተወግቶ ደሙ የፈሰሰበት መበሆኑ ከዕፀዋት ሁሉ የላቀ ክብርና ሞገስ  ያለው  ቅዱስ ነው ። የክብር ባለቤት ጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ በክቡር ደሙ ያከበረው በቅዱስ ስጋው የቀደሰውና መለኮታዊ ኃይሉና ባሕርያዊ ሕይወቱ ያረፈበት ስለሆነ ኃይልና  የጥበቡ መገለጫ ነው ። ጌታ ከትንሳኤውና ከዕርገቱ በኋላ ድውያንን በመፈወስ ሙታንን በማስነሳት አንካሶችን ዕውራንን በማዳን ተአምራቱንና ኃይሉን መግለጽ የጀመረውም በቅዱስ መስቀሉ ነው። ከዚህ የተነሳ የዳኑትና ይህን ድንቅ ተአምር የተመለከቱ ሁሉ ሕይወትና ቤዛ የመሆን ጸጋ የተሰጠው መሆኑን እያመኑ መስቀል ኃይላችን መስቀል ቤዛችን የነፍሳችን መድኃኒት ነው እያሉ የጸጋ የአክብሮት ስግደት የሚሰግዱለት ሁነዋል ።                    ( ፍኖተ ስብከት ሊቀ ስዩም አዲሱ ላቀው) ዘማሪ ዲያቆን ፍፁም ከበደ 💚 @Tewahdo_Mezmur_Zethiopia 💛 @Tewahdo_Mezmur_Zethiopia ❤️ @Tewahdo_Mezmur_Zethiopia❤️
Show all...
ትቤሎ ዕሌኒ ለኪራኮስ ንግረኒ አፍጥን (፪) ኀበ ሀሎ መስቀሉ ለኢየሱስ ኀበ ሀሎ መስቀሉ ለኢየሱስ ክርስቶስ እሌኒ ኪራኮስን የክርስቶስ መስቀል የት እንዳለ ፈጥነህ ንገረኝ አለችው።@Tewahdo_Mezmur_Zethiopia
Show all...
#ጸጋ_ነሣእነ ጸጋ ነሣእነ ወሕይወተ ረከብነ በኃይለ መስቀሉ ለኢየሱስ ክርስቶስ በኃይለ መስቀሉ /2/  ኪያከ እግዚኦ ነአኩት ወንሴብሐከ እግዚአብሔር /2/  #ትርጉም ጸጋን ተቀበልን ሕይወትንም አገኘን በመስቀሉ ኃይል በኢየሱስ ክርስቶስ በመስቀሉ ኃይል /2/  አቤቱ አንተን /2/ እናመሰግንሃለን እግዚአብሄር💚 💛 💛 ❤️ ❤️
Show all...
Choose a Different Plan

Your current plan allows analytics for only 5 channels. To get more, please choose a different plan.