cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

Best friend ƒσr £v£r

Ezi channal lay zena feta maletn kehulum belay friendnetn ena kelb mewaded yikedmal .....ena 😎friendnetn enatenkr enznana .... 🤩Amargna ena english Music...🎤🎧🎷🎺🥁🎹🎼 🤩Best profile telegram picture...🎑🏙🌌 Memes zena belu...guadegnoche

Show more
The country is not specifiedThe language is not specifiedThe category is not specified
Advertising posts
174
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

ውሻ ቢነክስህ መልሰህ ውሻውን አትነክሰውም። በህይወትህ የሚያጋጥሙህን መጥፎ ሰዎች እንዲሁ እለፋቸው። ዝም በላቸውና አንተ ከነሱ የተሻልክ መሆንህን አሳያቸው። #ደግ_ደጉን_የምንሰማበት መልካም ቀን ይሁንልን
Show all...
12ኛ ክፍል ወደኩ ብሎ ያዙኝ ልቀቁኝ አላለም... ፡ ዩኒቨርስቲ የገባ ሁሉ አይመረቅም። የተመረቀ ሁሉ ስራ አይዝም። ስራ ያለው ሁሉ ደስተኛ ኑሮ አይኖርም... So my brother don't give up ! go forward and choose another option... ከ 100 መንገድ አንዱ ነው የተዘጋብህ 99 ክፍት ብሮች አሉህ። Feel free and relax no one is a result of your happiness except yourself. ያለፋቹህ Congrats ደግሞ እዛ ሔዳቹ ዱላ ይዛቹ ዘረኛ እንዳትሆኑ... ያላለፋችሁም Congrats በአቋራጭ ዝነኛ፣ ሐብታም፣ ታዋቂ መሆን ትችላላቹህ።
Show all...
ውስጣዊ ደስታ የሚገኘው ኪስ ውስጥ የረሳከውን ብር ስታገኝ ነው😘😘
Show all...
ከእውነት ጋር እንጂ ከሰዎች ጋር አትወግን!
Show all...
የሰው ልጅ የሚለካው በአለባበሱ ሳይሆን በሜትር ነው፤ የሚመዘነው ደግሞ በሀብት ሳይሆን በሚዛን ነው።
Show all...
ጥሩ ጓደኛ ልክ እንደ መስታወት እና ጥላ ነው መስታወት አይዋሽም ጥላ መቼም ትቶ አይሄድም !
Show all...