Dilla Sport
Open in Telegram
Welcome to Dilla sport telegram channel Keep up to date with the latest news both man & woman dilla kenema FC and also s
Show more366
Subscribers
-224 hours
+27 days
-130 days
Data loading in progress...
Similar Channels
Tags Cloud
No data
Any problems? Please refresh the page or contact our support manager.
Incoming and Outgoing Mentions
---
---
---
---
---
---
Attracting Subscribers
September '24
September '24
+7
in 0 channels
August '24
+10
in 0 channels
Get PRO
July '24
+40
in 0 channels
Get PRO
June '24
+10
in 0 channels
Get PRO
May '24
+35
in 0 channels
Get PRO
April '24
+23
in 0 channels
Get PRO
March '24
+57
in 0 channels
Get PRO
February '24
+1
in 0 channels
Get PRO
January '24
+11
in 0 channels
Get PRO
December '23
+27
in 0 channels
Get PRO
November '23
+32
in 0 channels
Get PRO
October '23
+9
in 0 channels
Get PRO
September '23
+14
in 0 channels
Get PRO
August '23
+18
in 0 channels
Get PRO
July '23
+3
in 0 channels
Get PRO
June '23
+9
in 0 channels
Get PRO
May '23
+14
in 0 channels
Get PRO
April '23
+322
in 0 channels
| Date | Subscriber Growth | Mentions | Channels | |
| 25 September | 0 | |||
| 24 September | 0 | |||
| 23 September | 0 | |||
| 22 September | 0 | |||
| 21 September | 0 | |||
| 20 September | 0 | |||
| 19 September | 0 | |||
| 18 September | 0 | |||
| 17 September | +1 | |||
| 16 September | 0 | |||
| 15 September | +1 | |||
| 14 September | 0 | |||
| 13 September | 0 | |||
| 12 September | 0 | |||
| 11 September | +1 | |||
| 10 September | 0 | |||
| 09 September | 0 | |||
| 08 September | 0 | |||
| 07 September | 0 | |||
| 06 September | 0 | |||
| 05 September | 0 | |||
| 04 September | +1 | |||
| 03 September | +1 | |||
| 02 September | +2 | |||
| 01 September | 0 |
Channel Posts
በአዲስ አበባ አበበ ቢቂላ ስታድየም ሲደረግ የነበረው የ2016 ኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ የምድብ ሀ ጨዋታዎች የመጀመሪያ ዙር ዛሬ ረፋዳ አዲስአበባ ከተማ ከኢትዮ ኤሌትሪክ ባደረጉት ጨዋታ ፍፃሜውን አግኝቷል።
ምድቡን በወረደበት አመት ወደ ሊጉ ለመመለስ ጥረት እያደረገ የሚገኘው ኢትዮ ኤሌትሪክ ከተከታዩ ንብ በሰባት ነጥቦች እርቆ በ31 ነጥቦች ምድቡን እየመራ አጠናቋል።
ሞጆ ከተማ ስልጤ ወራቤ ኮልፌ ቀራንዮ ይርጋጨፌ ቡና እና ጅማ አባ ቡና ወራጅ ቀጠና ውስጥ ሆነው ዙሩን አገባደዋል
ሁለተኛ ዙር ውድድር የካቲት 30 ይጀምራል
| 2 | ይርጋጨፌ ቡና የ2016 የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ የመጀመሪያ ዙር ውድድሩን 11ኛ ደረጃ በመያዝ አጠናቋል።
ይርጋጨፌ ቡና ጥር 9/2016 የምድቡን የመጀመሪያ ዙር የመጨረሻ ጨዋታውን ከቤንቺ ማጂ ቡና ጋር አድርጎ 2ለ0 በሆነ ውጤት ሲረታ ዙሩንም ወራጅ ቀጠና ውስጥ ሆኖ ጨርሷል።
ቡድኑ ካደረጋው 13 ጨዋታዎች 3 ጨዋታ አሸንፎ 4 ጨዋታ አቻ በቀሪው 6 ጨዋታዎች ተሸንፎ 8 ጎል አስቆጥሮ በአንፃሩ 14 ጎሎች ተቆጥሮበት ውድድሩን ፈፅሟል።
ቡድኑ በዘንድሮ የውድድር አመት በርከት ላሉ የአካባቢው ልጆች ቡድኑ ውስጥ ከማካተት ባለፋ የመጫወት እድልን መስጠቱ በመልካም ጎኑ የሚጠቀስ ቢሆንም ውጤት ከማስመዝገብ አንፃር ዝቅተኛ ሆኖ ተመዝግቧል።
በመጀመሪያው ዙር ቡዱኑ ላይ ከታዩ ክፍተቶች መካከል
✔️የልምድ ማጣት:- ቡድኑ ውስጥ ካሉ የተከላካይ መስመር ተጫዋቾች ውጪ ያሉ ተጫዋቾች ለሊጉ አዲስ መሆናቸው
✔️ጎል የማስቆጠር ችግር :- ቡድኑ ባደረጋቸው 13 ጨዋታዎች 8 ጎሎችን ብቻ ማስቆጠር የቻለ ሲሆን ይህም ከምድቡ ካሉ 13 ቡድኖች ከኮልፌ ቀራንዮ በመቀጠል ጥቂት ጎል ማስቆጠር ከቻሉ ቡድኖች ሁለተኛ ደረጃ ላይ አስቀምጦታል
✔️የተጫዋቾች ዲሲፕሊን :- ቡድኑ በመጀመሪያ ዙር ተጫዋቾችን በተደጋጋሚ በዲሲፕሊን ጥሰት ምክንያት በቀይ ካርድ ከሜዳ እየወጡ ቡድኑንም ሲጓዳ ተመልክተናል።
ይርጋጨፌ ቡና በሁለተኛው ዙር ውድድር ያሉበትን ዘርፈ ብዙ ችግሮች ቀርፎ የማይመስል ከሆነ ከከፍተኛ ሊጉ የመውረድ እጣ ሊገጥመው ይችላል።
ከፍተኛ ሊጉ የ2ኛ ዙሩን ውድድር የካቲት 30 የሚጀምር ሲሆን የተጫዋቾች የዝውውር ጊዜ ከጥር 20 - የካቲት 22 ከፍት ሆኖ እንደሚቆይ የውድድር ዳይሬክቶሬት አስታውቋል። | 0 |
| 3 | ተስፋ ማይቆርጠው
ከረጅም የጉዳት አመታት በኋላ ወደ እግር ኳሱ ሲመልስ የተቀላቀለው ክለብ በ2010 በሁለተኛ ዙር የከፍተኛ ሊግ ውድድር በአሰልጣኝ ገብረክርስቶስ ቢራራ ለሚመራው ዲላ ከተማ ነበረ በመቀጠልም ለተለያዩ ክለቦች መጫወት የቻለ ሲሆን በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ለወልቅጤ ከተማ እና ድሬዳዋ ከተማ መጫወት ችሏል።
ሄኖክ በ2016 የውድድር አመት በፕሪሚየር ሊጉ የመጫወትን እድል ያገኛል ተብሎ ቢጠበቅም በፕሪሚየር ሊጉ ክለብ ባለማግኘቱ በዘንድሮ የውድድር አመት በከፍተኛ ሊጉ በምድብ ለ ለተመደበው ደብረብርሃን ከተማ እየተጫወተ ይገኛል።
ሄኖክ ለቡደኑ ጎል ከማስቆጠር ባለፈ ሌሎች ተጨዋቾች እንዲያገቡ ማመቻቸት፣ በማጥቃት መከላከል፣ ተከላካዮችን ፋታ መንሳት መገለጫዎች እንደሆኑ ይመሰክሩለታል
ሄኖክ ዛሬ በተደረገው የከፍተኛ ሊግ የምድብ ለ 12ኛ ሳምንት ጨዋታ ደብረብርሃን ከተማ የካ ክ/ከተማን 5ለ3 በረታበት ጨዋታ ለቡድኑ ሶስት ጎሎችን በማስቀጠር ሃትሪክ ሲሰራ የጫወታው ኮከብም በመባል ሽልማቱን ተቀብሏል ።
ሄኖክ አየለ 💪💪💪💪 | 0 |
| 4 | ከፍተኛ ሊግ
በኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ የ12ኛ ሳምንት በምድብ ሀ በተደረገው የይርጋጨፌ ቡና ከ ንብ ጋር ባደረጉት ጨዋታ አንድ አቻ በተጠናቀቀው ጨዋታ የይርጋጨፌ ቡናው የተከላካይ መስመር ተጫዋች የሆነው ኪሩቤል ተካ በጫወታው ባሳየው አቋም የጫወታው ኮከብ በመባል ልዩ ተሻላሚ ሆኗል። | 0 |
| 5 | የኢትዮጵያ ወንዶች ከፍተኛ ሊግ
አስረኛ ሳምንት የጫወታ ውጤት
ይርጋጨፌ ቡና 0-0 ጅማ አባ ቡና | 0 |
| 6 | የጫወታ ውጤት
ኢትዮ ኤሌትሪክ 1-0 ይርጋጨፌ ቡና | 0 |
| 7 | የጫወታ ቀን
የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ምድብ ሀ
ኢትዮ ኤሌትሪክ ከ ይርጋጨፌ ቡና
ቀን 5:30 አበበ ቢቂላ ስታድየም አዲስ አበባ | 0 |
| 8 | ዛሬ በተደረገው የከፍተኛ ሊግ የምድብ ሀ ብቸኛ ጨዋታ ይርጋጨፌ ቡና ኮልፌ ቀራንዮ ክ/ከተማን ሁለት ለአንድ በረታበት ጨዋታ የመጀመሪያ ጉሉን በ27 ደቂቃ ላይ ለቡናዎቹ ማስቆጠር የቻለው ጌታሁን ሸርኮ የጫወታው ኮከብ በመሆኑ ሽልማቱን ተረክቧል።
ይርጋጨፌ ቡና 2-0 ኮልፌ ቀራኒዮ ክ/ከተማ
ጌታሁን እንዲሁም ይርጋጨፌ ቡና ደጋፋዎች በድጋሚ እንኳን ደስ አላችሁ | 0 |
| 9 | ይርጋጨፌ ቡና ስምንተኛ ሳምንት በደረሰው የምድቡ ጨዋታ ሶስተኛ ድሉን አስመዝግቧል
የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ምድብ ሀ - 8ኛ ሳምንት የዛሬ ጨዋታ ውጤት
ይርጋጨፌ ቡና 2-0 ኮልፌ ቀራኒዮ ክ/ከተማ
27' ጌታሁን ሸርኮ
62' አማኑኤል ከበደ | 0 |
| 10 | 🇪🇹 የኢትዮጵያ ወንዶች ከፍተኛ ሊግ
⏰የሙሉ ሰዓት ውጤት
ወልድያ_ከተማ 4-0 ይርጋጨፌ_ቡና | 0 |
| 11 | የጫወታ ቀን
ወንዶች ከፍተኛ ሊግ
ወልድያ ከ ይርጋጨፌ ቡና
ታህሳስ 6/2016
ሰዓት 5:30 | 0 |
| 12 | የሙሉ ሰዓት ውጤት
የኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ
አምስተኛ ሳምንት
ይርጋጨፌ ቡና 1-1ልደታ ክ/ከተማ
65' እማቲ ደመላሽ 50' ህዳኦት ካሱ
በቀጣይ የሚደረጉ ኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ ጨዋታዎች ላልተወሰነ ጊዜ ይቋረጣል።
ውድድሩ የኢትዮጵያ ከ20 ዓመት በታች ሴቶች ብሔራዊ የመጨረሻ ምዕራፍ ላይ በመድረሱ ብሔራዊ ቡድን ከሞሮኮ ጋር ለሚያደርጋቸው የዓለም ዋንጫ የመጨረሻ ዙር ማጣርያ ጨዋታዎች በቂ ዝግጅት እንዲያደርግ በማሰብ ሊጉ ላልተወሰነ ጊዜ እንደሚቋረጥ አወዳዳሪው አካል አሳውቋል።
| 0 |
| 13 | የጫወታው ኮከብ
በኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ምድብ ሀ - 6ኛ ሳምንት ጨዋታ ይርጋ ጨፌ ቡና ጅማ አባ ጅፋር ሁለት ለአንድ በረታበት ጨዋታ የጫወታው መጠናቀቂያ ደቂቃ ላይ የቡናዎቹን የማሸነፋያ ጎል ያስቆጠረው ካሌብ ሽብሩ የጫወታው ኮከብ በመባል ተመርጧል። | 0 |
| 14 | #አሸንፈናል
የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ 6ኛ ሣምንት የመጀመሪያ ቀን የ05:30 ጨዋታ ውጤት !
ምድብ ሀ - አበበ ቢቂላ ስታዲየም
ይርጋ ጨፌ ቡና 2-1 ጅማ አባ ጅፋር
45+1' ጌታያውቃል ሮማን | 41'ሔኖክ ገ/ህይወት
89' ካሌብ ሸብሩ
| 0 |
| 15 | መልካም ጋብቻ አስልጣኝ እንዳልካቸው ጫካ | 0 |
| 16 | ሴቶች ፕሪሚየር ሊግ
ይርጋጨፌ ቡና የዘንድሮ የኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪሚየር ሊግ የከበደው ይመስላል
አራተኛ ሳምንት ጨዋታውን ከቦሌ ክ/ከተማ ጋር ያደረገው ይርጋጨፌ ቡና ሁለት ለ አንድ በሆነ ውጤት ተሸንፏል የቡናዎቹን ብቸኛ ጎል አምበሏ ትርሲት መገርሳ ያስቆጠረች ሲሆን በጫወታው ያገኙትን የፍፁም ቅጣት ምት ሳይጠቀሙበት ቀርተው ቡድኑ ነጥብ ጥሏል።
ቡናዎቹ ካደረጋቸው አራት ጨዋታዎች በአንዱ ብቻ አቻ ሲወጡ በሶስት ጨዋታዎች ተሸንፈው በድምሩ አስር ጎል ተቆጥሮባቸው ሁለት ጎሎችን አስቆጥረው በሊጉ መጨረሻ ደረጃ ላይ ይገኛሉ።
ቡድኑ በቀጣይ በ5ኛ ሳምንት ጨዋታውን ማክሰኞ ታህሳስ 2/2016 ዓ.ም ጠዋታ አራት ሰዓት ላይ ከ ልደታ ክ/ከተማ ጋር ጨዋታውን እንደሚያደርግ የወጣው ፕሮግራም ያሳያል። | 0 |
| 17 | የኢትዮጵያ የሴቶች ፕሪምየር ሊግ የአራተኛ ሳምንት ከነገ ጀምሮ መደረግ ይጀምራል ።
በሀዋሳ ከተማ እየተከናወነ የሚገኘው የኢትዮጵያ የሴቶች ፕሪምየር ሊግ አራተኛ ሳምንት ላይ ደርሷል። ነገ አርብ በሦስት ጨዋታዎች ሲጀምር ቅዳሜ ቀሪ ጨዋታዎች ቀጥለው ይውላሉ። | 0 |
| 18 | የኢትዮጵያ ወንዶች ከፍተኛ ሊግ ምድብ
የደረጃ ሰንጠረዥ ከ5ኛ ሳምንት ጨዋታዎች በኋላ | 0 |
| 19 | የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ 5ኛ ሣምንት የሁለተኛ ቀን የረፋድ ጨዋታ ውጤት !
ምድብ ሀ - አበበ ቢቂላ ስታዲየም
- ይርጋ ጨፌ ቡና 1-2 ነቀምቴ ከተማ
30' ይድነቃቸው ውበቱ | 78' ተመስገን ዱባ
86' ተመስገን ዱባ (ፍ) | 0 |
| 20 | ወንዶች ከፍተኛ ሊግ
ምድብ ሀ
የአምስተኛ ሳምንት የመጀመሪያ ቀን የጫወታ ውጤቶች እና ቀጣይ የሳምንቱ ጨዋታዎች | 0 |
