cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

ልባም ሴት

በሴቶች ውስጣዊ ማንነት ላይ ትኩረት በማድረግ ሴቶችን ልባም ሴት ወደ መሆን እንዲያድጉ የሚረዳ መንፈሳዊ ቻናል:: ለአስተያየት @SamriiGetu

Show more
Advertising posts
5 288Subscribers
-1224 hours
+347 days
+16830 days
Posting time distributions

Data loading in progress...

Find out who reads your channel

This graph will show you who besides your subscribers reads your channel and learn about other sources of traffic.
Views Sources
Publication analysis
PostsViewsSharesViews dynamics
01
የቀጣዩን ትውልድ መዋያ የተሻለ እናድርገው !! ልህቀት የንባብ ማጎልበቻ በአዲስ አበባ የጎተራ ማሳለጫ ድልድይ ስር የአደባባይ ቤተ መፅሐፍ እየሰራ ይገኛል እናም በነገው ቅዳሜ ከማለዳ 3:00 ሰዓት ጀምሮ በዚያው ስፍራ የትምህርት ቤቶች የውድድር ፕሮግራም እና የእነዚህን ተወዳጅ ፀሐፊያኖች መፅሐፍ ከ8:00 ጀምሮ በድጋሚ ስለሚመረቅ የቀጣዩን ትውልድ መዋያ የተሻለ እናድርገው እያልኖ በዚህ ድንቅ ቀን በመገኘት አሻራዎን እንዲስቀምጡ በታላቅ ደስታ ጋብዘኖታል:: tel:+251901122031 https://t.me/Lihket_Reading
3762Loading...
02
"ብርቱ ሴት" የመፅሀፍ ምረቃ "ብርቱ ሴት" የፈለገችውን ለማድረግ አትፈራም፣ ፍላጎቷን ትከተላለች እና ሰዎች ስለሷ ያላቸውን አመለካከት አትፈራም። ሰዎች የሚመለከቷት(አርአያ) ሰው ነች፣ እና ለሌሎችን መካሪ ነች፣ እንዲሁም ተንከባካቢ እና ደግ ነች፣ በጥልቅ ትረዳለች። ብርቱ ሴቶች ዓለምን የመቅረጽ ኃይል አላቸው እና እንደነሱ ያሉትን የበለጠ መፈለግ አለብን፡፡ሴቶች አወንታዊ ማህበራዊ ለውጦችን ያመጣሉ፡፡በታሪክ ውስጥ ጠንካራ ሴቶች ዓለምን ሲቀርጹ ኖረዋል።አንዳንዶች ስራዎቻቸው ከሞቱም በኋላ ለረጅም ጊዜ የማይጠፋ ታሪክ ነው ለብዙ ዘመናት ይነሳል ይታወሳል፡፡ ሴቶች አምራቾች፣ ሸማቾች እና ፈጣራ ላይ ጎበዝ ናቸው። ብዙውን ጊዜ የማያቋርጥ የሥርዓተ-ፆታ እንቅፋቶችን በመጋፈጥ ስኬታማ መሆን እንደሚችሉ በየቀኑ የሚያረጋግጡ የምጣኔ ሀብት ወኪሎች ናቸው፡፡ብርቱ ሴት መሆን ሁል ጊዜ ቀላሉ ነገር አይደለም፣ ነገር ግን ይህን ሲያደርጉ ድፍረት እና ፅናት ማለት ምን ማለት እንደሆነ መልስ ናቸው። 👉ከ"ብርቱ ሴት "መጽሐፍ የተወሰደ #SRM -በዶ/ር በረከት አስናቀ በአዲስ አበባ እና አከባቢዋ የምትገኙ ሁሉ ተጋብዛቿል 🙏🙏
7303Loading...
03
"ብርቱ ሴት" የመፅሀፍ ምረቃ "ብርቱ ሴት" የፈለገችውን ለማድረግ አትፈራም፣ ፍላጎቷን ትከተላለች እና ሰዎች ስለሷ ያላቸውን አመለካከት አትፈራም። ሰዎች የሚመለከቷት(አርአያ) ሰው ነች፣ እና ለሌሎችን መካሪ ነች፣ እንዲሁም ተንከባካቢ እና ደግ ነች፣ በጥልቅ ትረዳለች። ብርቱ ሴቶች ዓለምን የመቅረጽ ኃይል አላቸው እና እንደነሱ ያሉትን የበለጠ መፈለግ አለብን፡፡ሴቶች አወንታዊ ማህበራዊ ለውጦችን ያመጣሉ፡፡በታሪክ ውስጥ ጠንካራ ሴቶች ዓለምን ሲቀርጹ ኖረዋል።አንዳንዶች ስራዎቻቸው ከሞቱም በኋላ ለረጅም ጊዜ የማይጠፋ ታሪክ ነው ለብዙ ዘመናት ይነሳል ይታወሳል፡፡ ሴቶች አምራቾች፣ ሸማቾች እና ፈጣራ ላይ ጎበዝ ናቸው። ብዙውን ጊዜ የማያቋርጥ የሥርዓተ-ፆታ እንቅፋቶችን በመጋፈጥ ስኬታማ መሆን እንደሚችሉ በየቀኑ የሚያረጋግጡ የምጣኔ ሀብት ወኪሎች ናቸው፡፡ብርቱ ሴት መሆን ሁል ጊዜ ቀላሉ ነገር አይደለም፣ ነገር ግን ይህን ሲያደርጉ ድፍረት እና ፅናት ማለት ምን ማለት እንደሆነ መልስ ናቸው። 👉ከ"ብርቱ ሴት "መጽሐፍ የተወሰደ #SRM -ዶ/ር በረከት አስናቀ በአዲስ አበባ እና አከባቢዋ የምትገኙ ሁሉ ተጋብዛቿል 🙏🙏
10Loading...
04
Media files
10Loading...
05
Media files
1 5742Loading...
06
እየሱስ የቁስለኞች ሁሉ ባለመድሃኒት ባንተ ከህመማችን መዳን ብቻ ሳይሆን ታመን እንደነበረም ረስተናል አብዝተን እወድሀለን ❤️‍🩹
1 5656Loading...
07
Media files
1 8387Loading...
08
ትልቅ ራእይ አለኝ! ሰዎች ላይ መልካም ተፅእኖን ለመፍጠር እና ራእያችሁን ተግባራዊ ለማድረግ የሚያስፈልጋችሁ ብዙ ብር፣ የብዙ ሰው ድጋፍ፣ ትልቅ እውቅና፣ እና የመሳሰሉት ነገሮች ብቻ አይደሉም እነዚህና መሰል ሁኔታዎች በጊዜያቸው አስፈላጊ መሆናቸውን የማይካድ ሀቅ ነው ይሁን እንጂ የመነሻው ነጥብ ግን እሱ አይደለም፡፡ እነዚህን “ትልልቅ” ነገሮች ይዘው ከትንሽነትና ከተራ አመለካት ያልወጡ ጊዜያቸውንና ያላቸውን ትልቅ ነገር በከንቱ የሚያባክኑ ብዙዎች አሉ፡፡ ትልልቅ ክንዋኔዎች የሚጀመሩት በትልቅ ልብና በትንንሽ ተግባራዊ እርመጃዎች ነው ትልቅ አስቡና በትንሹ ጅምሩት ፍጥነታችሁን እየጨመራችሁ በየለቱ ለትልቁ ሀሳባችሁ ተራመዱ ያኔ አንድ ቀን ካሰባችሁበት ደርሳችሁ ራሳችሁን ታገኙታላችሁ:: ቅዱስ ቃሉም ጅማሬህ ታናሽ ቢሆንም እንኳ ፍጻሜህ እጅግ ይበዛል እዮብ 8-7 ይለናል ትንንሽ ነገሮችን ትልቅ የሚያደርጋቸው የትልቅ ልብ አመለካከት እና ቀጣይነት ያላቸው ትንንሽ እርምጃዎች ናቸው:: ለዚህም ነው ከትንሽ መጀመር የማልፈራው እስከቀጠልኩ ድረስ ትልቅ መሆኔ እንደማይቀር እና ትልቅነት ከትንሽ የመጀመር እና በትጋት የመቀጠል ውጤት መሆኑን በሚገባ አውቃለሁ:: @lebamnegn @lebamnegn
2 22921Loading...
09
Media files
1 7180Loading...
10
“በውድዋ ላይ ተደግፋ ከምድረ በዳ የምትወጣ ይህች ማን ናት?” — መኃልየ. 8፥5 የተሰራሁበት ምድረበዳ አንተ ላይ አስደግፎኝ ወጣሁ....
1 9149Loading...
11
Media files
2 1715Loading...
የቀጣዩን ትውልድ መዋያ የተሻለ እናድርገው !! ልህቀት የንባብ ማጎልበቻ በአዲስ አበባ የጎተራ ማሳለጫ ድልድይ ስር የአደባባይ ቤተ መፅሐፍ እየሰራ ይገኛል እናም በነገው ቅዳሜ ከማለዳ 3:00 ሰዓት ጀምሮ በዚያው ስፍራ የትምህርት ቤቶች የውድድር ፕሮግራም እና የእነዚህን ተወዳጅ ፀሐፊያኖች መፅሐፍ ከ8:00 ጀምሮ በድጋሚ ስለሚመረቅ የቀጣዩን ትውልድ መዋያ የተሻለ እናድርገው እያልኖ በዚህ ድንቅ ቀን በመገኘት አሻራዎን እንዲስቀምጡ በታላቅ ደስታ ጋብዘኖታል:: tel:+251901122031 https://t.me/Lihket_Reading
Show all...
👍 4
"ብርቱ ሴት" የመፅሀፍ ምረቃ "ብርቱ ሴት" የፈለገችውን ለማድረግ አትፈራም፣ ፍላጎቷን ትከተላለች እና ሰዎች ስለሷ ያላቸውን አመለካከት አትፈራም። ሰዎች የሚመለከቷት(አርአያ) ሰው ነች፣ እና ለሌሎችን መካሪ ነች፣ እንዲሁም ተንከባካቢ እና ደግ ነች፣ በጥልቅ ትረዳለች። ብርቱ ሴቶች ዓለምን የመቅረጽ ኃይል አላቸው እና እንደነሱ ያሉትን የበለጠ መፈለግ አለብን፡፡ሴቶች አወንታዊ ማህበራዊ ለውጦችን ያመጣሉ፡፡በታሪክ ውስጥ ጠንካራ ሴቶች ዓለምን ሲቀርጹ ኖረዋል።አንዳንዶች ስራዎቻቸው ከሞቱም በኋላ ለረጅም ጊዜ የማይጠፋ ታሪክ ነው ለብዙ ዘመናት ይነሳል ይታወሳል፡፡ ሴቶች አምራቾች፣ ሸማቾች እና ፈጣራ ላይ ጎበዝ ናቸው። ብዙውን ጊዜ የማያቋርጥ የሥርዓተ-ፆታ እንቅፋቶችን በመጋፈጥ ስኬታማ መሆን እንደሚችሉ በየቀኑ የሚያረጋግጡ የምጣኔ ሀብት ወኪሎች ናቸው፡፡ብርቱ ሴት መሆን ሁል ጊዜ ቀላሉ ነገር አይደለም፣ ነገር ግን ይህን ሲያደርጉ ድፍረት እና ፅናት ማለት ምን ማለት እንደሆነ መልስ ናቸው። 👉ከ"ብርቱ ሴት "መጽሐፍ የተወሰደ #SRM -በዶ/ር በረከት አስናቀ በአዲስ አበባ እና አከባቢዋ የምትገኙ ሁሉ ተጋብዛቿል 🙏🙏
Show all...
👍 10
"ብርቱ ሴት" የመፅሀፍ ምረቃ "ብርቱ ሴት" የፈለገችውን ለማድረግ አትፈራም፣ ፍላጎቷን ትከተላለች እና ሰዎች ስለሷ ያላቸውን አመለካከት አትፈራም። ሰዎች የሚመለከቷት(አርአያ) ሰው ነች፣ እና ለሌሎችን መካሪ ነች፣ እንዲሁም ተንከባካቢ እና ደግ ነች፣ በጥልቅ ትረዳለች። ብርቱ ሴቶች ዓለምን የመቅረጽ ኃይል አላቸው እና እንደነሱ ያሉትን የበለጠ መፈለግ አለብን፡፡ሴቶች አወንታዊ ማህበራዊ ለውጦችን ያመጣሉ፡፡በታሪክ ውስጥ ጠንካራ ሴቶች ዓለምን ሲቀርጹ ኖረዋል።አንዳንዶች ስራዎቻቸው ከሞቱም በኋላ ለረጅም ጊዜ የማይጠፋ ታሪክ ነው ለብዙ ዘመናት ይነሳል ይታወሳል፡፡ ሴቶች አምራቾች፣ ሸማቾች እና ፈጣራ ላይ ጎበዝ ናቸው። ብዙውን ጊዜ የማያቋርጥ የሥርዓተ-ፆታ እንቅፋቶችን በመጋፈጥ ስኬታማ መሆን እንደሚችሉ በየቀኑ የሚያረጋግጡ የምጣኔ ሀብት ወኪሎች ናቸው፡፡ብርቱ ሴት መሆን ሁል ጊዜ ቀላሉ ነገር አይደለም፣ ነገር ግን ይህን ሲያደርጉ ድፍረት እና ፅናት ማለት ምን ማለት እንደሆነ መልስ ናቸው። 👉ከ"ብርቱ ሴት "መጽሐፍ የተወሰደ #SRM -ዶ/ር በረከት አስናቀ በአዲስ አበባ እና አከባቢዋ የምትገኙ ሁሉ ተጋብዛቿል 🙏🙏
Show all...
👍 6 5
እየሱስ የቁስለኞች ሁሉ ባለመድሃኒት ባንተ ከህመማችን መዳን ብቻ ሳይሆን ታመን እንደነበረም ረስተናል አብዝተን እወድሀለን ❤️‍🩹
Show all...
31🥰 4👍 2
👍 16
ትልቅ ራእይ አለኝ! ሰዎች ላይ መልካም ተፅእኖን ለመፍጠር እና ራእያችሁን ተግባራዊ ለማድረግ የሚያስፈልጋችሁ ብዙ ብር፣ የብዙ ሰው ድጋፍ፣ ትልቅ እውቅና፣ እና የመሳሰሉት ነገሮች ብቻ አይደሉም እነዚህና መሰል ሁኔታዎች በጊዜያቸው አስፈላጊ መሆናቸውን የማይካድ ሀቅ ነው ይሁን እንጂ የመነሻው ነጥብ ግን እሱ አይደለም፡፡ እነዚህን “ትልልቅ” ነገሮች ይዘው ከትንሽነትና ከተራ አመለካት ያልወጡ ጊዜያቸውንና ያላቸውን ትልቅ ነገር በከንቱ የሚያባክኑ ብዙዎች አሉ፡፡ ትልልቅ ክንዋኔዎች የሚጀመሩት በትልቅ ልብና በትንንሽ ተግባራዊ እርመጃዎች ነው ትልቅ አስቡና በትንሹ ጅምሩት ፍጥነታችሁን እየጨመራችሁ በየለቱ ለትልቁ ሀሳባችሁ ተራመዱ ያኔ አንድ ቀን ካሰባችሁበት ደርሳችሁ ራሳችሁን ታገኙታላችሁ:: ቅዱስ ቃሉም ጅማሬህ ታናሽ ቢሆንም እንኳ ፍጻሜህ እጅግ ይበዛል እዮብ 8-7 ይለናል ትንንሽ ነገሮችን ትልቅ የሚያደርጋቸው የትልቅ ልብ አመለካከት እና ቀጣይነት ያላቸው ትንንሽ እርምጃዎች ናቸው:: ለዚህም ነው ከትንሽ መጀመር የማልፈራው እስከቀጠልኩ ድረስ ትልቅ መሆኔ እንደማይቀር እና ትልቅነት ከትንሽ የመጀመር እና በትጋት የመቀጠል ውጤት መሆኑን በሚገባ አውቃለሁ:: @lebamnegn @lebamnegn
Show all...
👍 14
👍 3

31🥰 3👍 1