467
Subscribers
No data24 hours
-47 days
-1630 days
Posts Archive
467
✅ hamster 🐹 በአሁን ሰዓት እየሰራ አይደለም። ችግሩ ምን እንደሆነ አጣርተን የምናሳውቃችሁ ይሆናል።
✅በሌሎች ኤርድሮፖችም እንዲህ አይነት ነገሮች አጋጥሟል። በቅርቡ እንደሚያስተካክሉት ጥርጥር የለንም።
✅የሚሰራላቸው ሰዎች እንዳሉ ሁሉ የማይሰራላቸውም ብዙ ናቸው እና ታገሱ ።
#share
467
🚨 Sunwaves አዲስ ሰው በnicknameአችሁ ስታስገቡ በእያንዳንዱ ሰው 500 Sunwave token ይሰጣቹሃል 🔥
እስከ 25 ሰው ድረስ ጋብዛችሁ + Level 5 boost አስደርጋችሁ ከሆነ ደግሞ በአጠቃላይ 28,125 የSunwaves token ማግኘት ችላልችሁ 🤗
Sunwaves ለመጀመር ማድረግ ያለባችሁ ነገር ፦
👉 https://sunwavestoken.com/@alazar9 ውስጥ ገብታችሁ በEmail login ወይም signup ማድረግ ከዛ በኢሜላችሁ የተላከውን ኮድ ማስገባት ከዛ Nickname አችሁን ማስገባት በመጨረሻም Who Invites You የሚለው ቦታ ላይ alazar9 ብላችሁ መጻፍ።
❌ ቀን በቀን ቢያንስ አንዴ ወይ ሁለቴ ቦቱን ወይም አፑን ቼክ ማድረግ ግዴታ ነው ይህን ማድረግ የማትችሉ ከሆነ አትጀምሩት ለናንተም ለጋበዛችሁ ሰውም ጉዳት ነው Earning rate ስለሚያስቀንስ ፤ ግን ሁሉንም ቀን ሳታልፉ ከሰራችሁት በስተመጨረሻ አሪፍ ብር ትሰራላችሁ !
@Nohafx1
@NohaAirdrop
467
⚡️ስለ Hamster kombat የተወሰነ tip ልንገራቹ።
✅በመጀመርያ ቦቱ ታፕ በማድረግ ብቻ አይደለም የሚሰራው ወይንም ኮይን መሰብሰብ የሚቻለው በተለያየ መንገድ ነው።
✅ሰዎችን በመጋበዝ
✅ታስኮች በመስራት ሲሆን አሁን በደንብ ልነግራቹ የምፈልገው
✅Auto Coin መሰብሰብያ መንገድ ነው።
⚡️በምስሉ ላይ የምታዩት ነገሮች ስንገዛቸው እና Upgrade ስናደርጋቹው በሰአት ውስጥ እኛ Active ባልሆንበት ሰአት ላይ በራሳቸው coin automatically mine ለማድረግ የሚረዱን ነገሮች ናቸው።
⚡️Mine የሚለው አማራጭ ውስጥ ስንገባ በሰበሰብነው Coin የምንገዛቸው እነዚ ነገሮች ይመጡልናል እኛም ባለን ኮይን እነዚን በመግዛት ለ 3 ሰአት ያህል በራሱ ማይን ያደርግልናል።
⚡️ Hamster kombat በጣም አሪፍ ሊያስገኝ ይችላል ብዬ ከማስባቸው መካከል ነው ሳትሰላቹ ሰብስቡ።
@Nohafx1
467
Major ቴሌግራማቸውን update አድርገውታል ።
እና wallet connect ማድረጋችሁን እንዳትረሱ።
ለመጀመር : https://t.me/major/start?startapp=378420136
FOR MORE JOIN US
Share 🚀🚀🚀
@NohaAirdrop
@Nohafx1
467
አሁን ላይ የጀርመን መንግስት ሙሉ የነበረውን ቢትኮይንን ማጣቱን ተከትሎ ማለትም መሸጡን ተከትሎ አልተርኔቲቭ የክሪፕቶ ኮይኖች ኖትኮይንን ጨምሮ ዋጋቸው ከመቀነስ ይልቅ በብዙ እጥፍ የማደግ ቻንስ ነው ያላቸው 😈🔥
ቢትኮይን ከጀርመን መንግስት እጅ መውጣቱ አስደሳች እንጂ የሚያስከፋ ዜና አይደለም ለክሪፕቶው አለም !
@Nohafx1
@NohaAirdrop
467
👀 Germany ምን ጉድ ነው
🔔የጀርመን መንግስት ያለውን Bitcoin ሙሉ በሙሉ ሽጦ ጨርሷል።
🪙ድሮም የዘፈን ዳር ዳሩ እስክስታ ነው ይባል አይደል😅Btw Market በጣም Affect ሲያደርጉት ነበር አሁን ግልግል ነው😊
@Nohafx1 @NohaAirdrop
467
🐹Hamster Kombat Morse code
B - • • • (DASH DOT DOT DOT)
L • — • • (DOT DASH DOT DOT)
O — — —(DASH DASH DASH)
C - • - • (DASH DOT DASH DOT)
K — • — (DASH DOT DASH)
@Nohafx1 @NohaAirdrop
467
..............🔠🔠🔠🔠🔠.............
✅የሠበሰባችሁት star⭐ ወደ ቶከን ይቀየራል ይህ inevitable ነው። ሁሌ ታስክ ስለሚለቀቅ ስሩበት ሌላው ደግሞ አሁን ላይ ሠው ስትጋብዙ በአንድ ሠው 75 star ⭐ ነው የሚሰጡት! መጀመሪያ ላይ በአንድ ሰው 15 star ⭐ ነበር።
✅ሁሉም ትላልቅ ፕሮጀክቶች ሳይቀሩ አሁን ላይ STAR ⭐️ይፈልጋሉ! ይህ የ⭐️ Value ምን ያክል እንደሆነ ያሳያል።
✅እና ሁላችሁም የ TELEGRAM ተጠቃማዎች አሁኑኑ መስራት ጀምሩ
👇👇👇👇👇👇👇👇
✅ Major ✅
https://t.me/major/start?startapp=378420136
✅ታስኮች በየቀኑ ይሰጣሉ እንዳትረሱ!
