The Ethiopian Economiest
Open in Telegram
• I will speak the truth • I will dare to expose evil deeds • I will challenge ideas • I will come up with proper measures and decisions • I expose the truth but you make your own investigation https://www.youtube.com/@maymrobi
Show more671
Subscribers
No data24 hours
+27 days
+430 days
Posts Archive
IMF ለኢትዮጵያ የተራዘመ ብድር ለመልቀቅ ሲያደርግ የቆየውን ግምገማ ማጠናቀቁንና አገሪቱ የክፍያ ሚዛን ጉድለቷን ማስተካከል እንድትችል ባፋጣኝ 340.7 ሚሊዮን ዶላር ብድር እንዲለቀቅላት...ዜናውን አያችሁት? እኛ ሰዎች በሕሊና ልህቀት መኖራችንን አቁመን በስሜት ቁጥር የምንኖር ምስኪኖች ስለሆንን የገንዘብ ቁስ ስሌት የሚነዳን ሆነናል። በዚህ ጉዳይ ላይ ዝምታን የመረጥኩትና በሚዲያ ቀርቤ ያልተናገርኩት ብዙሀኑ የልማድ ባሪያ ስለሆነ የለመደውን የፈላስማ(ፈላስፋ) ጉልበት ላለው ደካማ ፍጡር እንጂ ትኩረት የሚሰጠው ከአልቦ አዕምሮና ከነቃ ሕሊና ወርዶ የሚሰጠውን መልዕክት ስለማያሻ ነው። @ecokombat
የኤሌክትሪክ መኪናዎች ተፈቅደው በነዳጅ ዘይት የሚሰሩ መኪናዎች የሚከለከሉት ለተወሰነ አመታት ብቻ ነው እንጂ ሙሉ በሙሉ ይጠፋሉ ማለት አይደለም!
"ሀገሬ ሰው የሆነ ሰው ያስፈልጋታል"
@ecokombatእንደ ጣኦት ስታመልኳቸው ለነበሩት ተንታኞቻችሁ ላኩላቸው! የእናንተ እንቅልፋም ቲዎሪ የደሀ ደሀ ነው ያደረገን በሏቸው። ለነገሩ ቢነገራቸውም ስለማይሰሙ በተቻላቹ አቅም በሙሉ እነሱን ከስልጣን አሰናብታችሁ አዲስ ሰው ተኩ! እነሱ እያሉ እድገት የለም! PhD ስለሰሩና ብዙ ተከታይ ስላላቸው ብቻ እንደ ግመል ከኋላ ስትከተሉ ለነበራችሁ ደግሞ ይቅር በለን አምላካችን ብላችሁ በየሀይማኖታችሁ ፀልዩ።
VIP ቪዲዮው ጥቅምት 10/2017 ምሽት 3:00 ሰአት በይፋ ከመለቀቁ ቀፊት አድማችሁ እንድትመለከቱ ተጋብዛችኋል
https://youtu.be/vwlEQRbgnhk?si=xb6qYLzGR1F1T7Of
ከዚህ በፊት መረጃውን አጋልጬው ነበር ሆኖም ግን ጀርባቸውን በመርፌ ስለወጋኋቸው ተናደውብኝ ነበር ደስ የሚለው ነገር ብዙሀኑ ጆሮ ሰጥቶ አዳምጦኝ ነበር እግዚአብሔር ይመስገን
@ecokombat
የቢዝነስ የወደፊት የማደግ ተስፋ (𝑔𝑟𝑜𝑤𝑡ℎ 𝑝𝑜𝑡𝑒𝑛𝑡𝑖𝑎𝑙) አጫውቻችሁ የማውቅ አይመስለኝም ለዛም ነው ዛሬ እንድትወያዩበት ብቅ ያረኩላችሁ።
@ecokombat
አፍሪካን በኢኮኖሚ የተቆጣጠሯት 5ቱ ሀገራት
https://youtu.be/Emzy-RjVnV8?si=EedskZD6YIuRxWJG
ከዚህ በላይ እየሰሩት ያለውን ስራ ማጋለጥ ይከብዳል! ልጆቻችሁ ከ12ኛ ክፍል እንዲወድቁ ሲደረግ በምክንያት ነው | የቴሌኮም የዋጋ ጭማሪ ትንታኔም ያካተተ
https://youtu.be/qMcIbmK1VsU?si=5-HvB2gH5V3Bl6nU
ሕይወት ካስተማረችኝ ነገር ሹክ ልበልህ...
ብዙ ጊዜ አንድ ሀሳብ ሲነሳ ሌላኛው አካል በተነሳው ሀሳብ ካልተስማማ ወይ ነገርየውን ደባብሶት ያልፋል አልያም ሞቅ ያለ ክርክር ተፈጥሮ በፀብና ስድብ ውርጅብኝ ይጠናቀቃል። ነገር ግን በእድሜዬ ከተማርኩት ነገር ቢኖር አንድ አካል ለምሳሌ መንግስት #ለኢሬቻ በየሕንፃዎቹና በየመንገዱ ባንዲራዎች ይሰቀሉ ብሎ ቢናገር በእርግጠኝነት የምነግራችሁ አብዛኛው ወጣት በንዴት ሲፍጨረጨር ነው የምታዩት ይህ እየተደረገ ያለው ለምን አላማ እንደሆነ አይገባውም! ወጣቱ ትውልድ ጎበዝ ሆኖ ለምን ኑሮ ናረ? የማን ችግር ነው? ለምን በየቦታው ጦርነት ሆነ ብሎ ለራሱ ምርምር ከማድረግ ይልቅ ሰው ጋር መጣላት ይቀናዋል ይህ ደግሞ ከእንስሳት የማይሻል ባህሪ ነው! እናም ወዳጄ መንግስት የትምአባህ ብትገባ ቀድሞ ሀይልህን በኑሮ ውድነትና በጦርነት ስላደከመው ምንም እንደማታመጣ ያውቃል ይልቁኑስ በአስተሳሰብ ከሚተካከሉህ ሰዎች ጋር ሰብሰብ በልና ጥርስ የሚያወልቅ ፒንሳ አዘጋጅ "ፒንሳው ሰላምን መፍጠር ነው" "ጥርሱ ደግሞ እነ እንትና ናቸው"
#አሁን_ስላለንበት_ሁኔታ_ምን_ትላለህ?
ብዙ ምላስ ፣ ትንሽ ጆሮ ፣ ሰፊ ሆድ ፣ ትቂት ገንዘብ ና ሚጢጥዬ ጭንቅላት ያላቸው ሰዎች ባሪያዎቻቸውን ሲያሰለጥኑ ነው የሚታየኝ የሕዝቡ ንቃተ ሕሊና ደንዝዟል በቃ በአጭሩ ይህን ይመስላል።
#ወጣቱ_ምን_ያድርግ?
እነ እንትና ለአንዱ ነፃነት ፈቅደው ለሌላው ሲከለክሉ ስትመለከት ቶሎ ለፀብ አትነሳ ገገማ አትሁን አንተ ጉልበት አለኝ ብለህ ብትዘል መሬት ትፈርጣለህና ይልቁኑስ ልክ እንደ አንተ ተመሳሳይ ሀሳብ ያላቸውን ሰዎች ፈልገህ ጥበብ በተሞላበት መልኩ እነ እንትናን አጥቃ ለምሳሌ የኢትዮጵያ ታክስ ሲስተም ላይ ጨዋታህን ጀምር ፣ ባንክ ገንዘብ ከመወሸቅ እንትን አርግበት (መቼም ሁሉንም መጨረስ አይጠበቅብኝም) ፣ ዲያስፖራዎች ጋር ተጫወት ለዛውም በሰፊ ሜዳ ላይ በሰባት ወፍራም ኳሶች(ቅኔ ነው የማወራው ወዳጄ ሲገባህ ታመሰግነኛለህ) ወዘተ... እነዚህ የእነ እንትና ሳንባዎች ናቸውና ትኩረት አድርግባቸው።
#በቀጣይ_ምን_እንጠብቅ?
እግዚአብሔር/አላህ የነቁ ሰው ሆነው ሰው የሚያደርጉ ትውልዶችን እስካልፈጠረ ድረስ ቀጣይ የሚባል ነገር የለም ሰዉ ሁሉ ናላው ዞሮዋል አንዴ በኑሮ አንዴ በጦርነት ሌላ ጊዜ ደግሞ በብሔር ወዘተ...ስለዚህ ቀጣይ ትልልቅና የተዋቡ ሕንፃዎችንና መዝናኛዎችን በሌላ በኩል ደግሞ ግዑዛን ባርያዎችን እንጠብቃለን።
#ሀሳብህን_ለምን_ለባለስልጣናቱ_አታጋራም?
ያውቃሉ! በደንብ ያውቃሉ ሀሳቦቼንና ስራዎቼን ሆኖም ግን ያደነዘዟቸው አሽከሮቻቸው እንዳይባንኑ እኔን መሳደብና በሰዎች ማሰደብን ስለመረጡ ነው።
@ecokombat
የደሞዝ ጭማሪው የሰራተኞችን አፍ ማዘጊያ እንደሆነና በአገልግሎት ክፍያ(𝑠𝑒𝑟𝑣𝑖𝑐𝑒 𝑓𝑒𝑒) መንግስት መልሶ ከሕዝቡ እንደሚሰልብ የተናገርኩት የመጀመሪያ ሰው መሆኔን ሳስብ እግዚአብሔርን አመሰግነዋለሁ ለዚህ ሁሉ ምክንያቱ ደግሞ የባለ ብዙ ተከታይ ባለቤቶች የድንዙዛኖቹን የቲዎሪ ልፍለፋ አለማዳመጥና ነገሮችን ከስር ከመሰረታቸው ጥናት ማድረጌ ነው የምትሰማ ትሰማኛለህ አልሰማም ካልክ ደግሞ ጠ/ሚኒስቴርህ በማንኪያ ይመግብሀል ብዙም አያሳስብህ
(𝑤𝑎𝑡𝑐ℎ 𝑣𝑖𝑑𝑒𝑜: https://youtu.be/pXQPGoW3_Nc?si=xneO6YpirclG13XL )

በጥሞና ከተከታተላችሁት ጥሩ ማብራሪያ ሰጥቼበታለሁ
https://youtu.be/cbFbXxLfddQ?si=GDhbExdesI4toBPn
በጥሞና ከተከታተላችሁት ጥሩ ማብራሪያ ሰጥቼበታለሁ
https://youtu.be/cbFbXxLfddQ?si=GDhbExdesI4toBPn
BGI Ethiopia በዚህ ከቀጠለ ኪሳራ ላይ መውደቁ አይቀርም! ወጣቱ በሙሉ ጠርሙሱን ሰብሮ ጨረሰው(ቪዲዮ ይመልከቱ: ( https://youtu.be/thDbtKpl8Us?si=9niit-EXyoQHo0lx )
ቅዳሜ Sep 7/2024 ምሽት 4:00 ሰአት እንገናኝ
https://youtu.be/D2-vK821g3k?si=6GUK85r2KPHzVRoL