en
Feedback
The Ethiopian Economiest

The Ethiopian Economiest

Open in Telegram

• I will speak the truth • I will dare to expose evil deeds • I will challenge ideas • I will come up with proper measures and decisions • I expose the truth but you make your own investigation https://www.youtube.com/@maymrobi

Show more
671
Subscribers
No data24 hours
+27 days
+430 days
Posts Archive
የኢትዮጵያ አጠቃላይ የአገር ውስጥ ምርት GDP የውጭ ምንዛሪ ለውጡ ከመደረጉ በፊት ሰኔ 2016 ላይ የአገሪቱ አመታዊ ምርት 207 ቢሊዮን ዶላር የነበረ ሲሆን የውጭ ምንዛሪ ለውጡ ከተደረገ በኋላ በ2017 መስከረም ወር መጨረሻ ላይ ወደ 100 ቢሊዮን ዶላር ተፈጥፍጧል! @robiviews

የኢትዮጵያ አጠቃላይ የአገር ውስጥ ምርት GDP የውጭ ምንዛሪ ለውጡ ከመደረጉ በፊት ሰኔ 2016 ላይ የአገሪቱ አመታዊ ምርት 207 ቢሊዮን ዶላር የነበረ ሲሆን የውጭ ምንዛሪ ለውጡ ከተደረገ በኋላ በ2017 መስከረም ወር መጨረሻ ላይ ወደ 100 ቢሊዮን ዶላር ተፈጥፍጧል! @robiviews

በፖላንድና ባልቲክ ቲግሪስ ስር የሚመሩ አስር የሚደርሱ የአውሮፓ ህብረት ሀገራት ከሩሲያ በኩል የሚመጣውን የጋዝ አስተላላፊ ቱቦ እንዲቋረጥ ፕሮፖዛል አቅርበዋል። ይህ የሆነበት ደግሞ ከአሜሪካ ረከስ ባለ ዋጋ ያችኑ ጋዝ ስለሚያገኙ ነው! @robiviews

በፖላንድና ባልቲክ ቲግሪስ ስር የሚመሩ አስር የሚደርሱ የአውሮፓ ህብረት ሀገራት ከሩሲያ በኩል የሚመጣውን የጋዝ አስተላላፊ ቱቦ እንዲቋረጥ ፕሮፖዛል አቅርበዋል። ይህ የሆነበት ደግሞ ከአሜሪካ ረከስ ባለ ዋጋ ያችኑ ጋዝ ስለሚያገኙ ነው! @robiviews

ሰሜን ወሎ ዞን በዋድላ ወረዳ ላይ በደረሰው የእሳት ቃጠሎ የ154 አርሶ አደሮች የሰብል ክምር መቃጠሉ ተገልጿል! አስቡት የ154 ገበሬዎች የሰብላቸው ክምር ነው የተቃጠለው አንድ ገበሬ 5 የሰብል ክ
ሰሜን ወሎ ዞን በዋድላ ወረዳ ላይ በደረሰው የእሳት ቃጠሎ የ154 አርሶ አደሮች የሰብል ክምር መቃጠሉ ተገልጿል! አስቡት የ154 ገበሬዎች የሰብላቸው ክምር ነው የተቃጠለው አንድ ገበሬ 5 የሰብል ክምር አወጣ ብለን ብናስብና የአንዱ ክምር ዋጋ 13,000 ብር ነው ተብሎ ቢታሰብ (5×13,000 = 65,000 ብር) ይሆናል ሌሎቹም በተመሳሳይ አምስት አምስት ክምር በአንድ አይነት ዋጋ ቢያመርቱ በጠቅላላ (154 × 5 = 770 ክምር ፤ 770 × 13,000 ብር = 10,010,000 ብር) ማለትም $79,224.37 ወደመ ማለት ነው! @ecokombat

"መኪና የገዛ ሰው የነዳጅ ዋጋ አያሳስበውም" ሲሉ ሰማሁ እናም ከመቃወም ይልቅ እውነታ ስላለው ትንሽ ነገር ብቻ ልጨምርበት... የነዳጅ ዋጋ መናር የመኪና ባለቤቱን ብቻ ሳይሆን ተጠቃሚውንም ያስጨንቃ
"መኪና የገዛ ሰው የነዳጅ ዋጋ አያሳስበውም" ሲሉ ሰማሁ እናም ከመቃወም ይልቅ እውነታ ስላለው ትንሽ ነገር ብቻ ልጨምርበት... የነዳጅ ዋጋ መናር የመኪና ባለቤቱን ብቻ ሳይሆን ተጠቃሚውንም ያስጨንቃል

የቤንዚን እና የአውሮፕላን ነዳጅ የችርቻሮ መሸጫ ዋጋ ለመጀመሪያ ጊዜ ከመቶ ብር ተሻገረ።
የቤንዚን እና የአውሮፕላን ነዳጅ የችርቻሮ መሸጫ ዋጋ ለመጀመሪያ ጊዜ ከመቶ ብር ተሻገረ።

https://youtu.be/lKQgLl2Upa0?si=0ioExtVbb1MW4Trw የተወሰነው ውሳኔ ልክ ነው ወይስ እነሱ እንደሚሉት ህገወጥ
https://youtu.be/lKQgLl2Upa0?si=0ioExtVbb1MW4Trw የተወሰነው ውሳኔ ልክ ነው ወይስ እነሱ እንደሚሉት ህገወጥ

እውር በምርኩዙ ነጋዴ በወርቁ አይደራደርም ብለህ  ያስተማርከኝ መምህሬ የኔታ ዛሬ ገና ገባኝ እውሩም እኔ ነኝ ምርኩዜም አገሬ ነጋዴውም እኔ ወርቋም  ናት አገሬ አገር ለማያየው ምርኩዝ አቀብየው ወርቄን ደበቀና በመዳብ ቀየረው ___ ስለ ኢትዮጵያ ብዙ የሚያውቁ መምህራንን የማግኘት አጋጣሚ አግኝቼ ነበር እናም በሰበቡ እንዲህ ስል ጠይቄያቸው ነበር "ለምን ግን የምታውቁትን ምስጢር ለትውልዱ አታካፍሉም?" እነሱም የሰጡኝ ምላሽ ተመሳሳይ ነበር "ይህ ትውልድ ምስጢር የሚሸከም ትከሻ ስለሌለው ሳንናገር መሞትን እንመርጣለን"። ምን ልላችሁ ፈልጌ መሰላችሁ ለአህያ ማር አይጥማትም እንደሚባለው እኔም እውነተኛ መረጃዎችን ስናገር የሚያቅለሸልሻቸው ወረቀት ላይ ፕሮፌሰርና ዶክተር ተብሎ በተሰጣቸው የሙት ስያሜ አጥር ታጥረው ያሉ ሰዎችን ስለምመለከት ነው በዛው ልክም ደግሞ በጣም የምትወዱኝና የምታከብሩኝም እንዳላችሁ አውቃለሁ በዚህ አጋጣሚም እግዚአብሔር ያክብርልኝ። እግረመንገዳችሁን ትናንት የሰራሁላችሁን ቪዲዮ እንድትመለከቱ ጋበዝኳችሁ https://youtu.be/Pixph48YQRE?si=3PBpEsWERjWeFrJb Telegram: @ecokombat

#ነጋዴዎች_ዘንድሮስ_ፈርዶባችኋል አይታችሁ የማትጨርሱት ከሆነ አትጀምሩት https://youtu.be/vcVIVyw3bRQ?si=ou3QVBCgWk_fNYac
#ነጋዴዎች_ዘንድሮስ_ፈርዶባችኋል አይታችሁ የማትጨርሱት ከሆነ አትጀምሩት https://youtu.be/vcVIVyw3bRQ?si=ou3QVBCgWk_fNYac

በጣም ብዙ የሚወዱኝ እንዳሉ ሁሉ ሀሳቤን የሚያጣጥሉና የሚንቁኝም እንዳሉ በግልፅ አውቃለሁ ሆኖም ግን ወደድሽም ጠላሽም የምናገረው ንግግር ጠብ ሳትል እየተፈፀመች ነው! የእናንተ ፕሮፌሰሮች ቀን በቀን የሚያደነዝዝ ቲዎሪ መጋታቸውን አላቆሙም ለዚህ ትውልድ ወሬ ስለሚጥመው ወደ እነሱ ብትሳቡ አይገርመኝም! የዛሬ ሁለት ወር ቀደም ብዬ ኢትዮጵያ ውስጥ Franco Valuta የሚተገበርበት ድብቅ አጀንዳ አጋልጬ ነበር ከጎኔ የነበሩም ነቅተዋል፤ እንዳልኩትም አላማቸው አልሳካ ስላላቸው በውሳኔያቸው አፍረው ፈቃዱን ሰርዘዋል! ይኸው ቪዲዮውን ለማስረጃነት... https://youtu.be/G4d5W4H0LSE?si=gYKCMtQz4-w2XsnT

ምንአልባት ያላያችሁት ካላችሁ ብትመለከቱት መልካም ነው አልሰማንም እንዳትሉ https://youtu.be/zS7uRFJuX80?si=0GYqNm1rE4XZ8E9A
ምንአልባት ያላያችሁት ካላችሁ ብትመለከቱት መልካም ነው አልሰማንም እንዳትሉ https://youtu.be/zS7uRFJuX80?si=0GYqNm1rE4XZ8E9A

EU countries have agreed to begin developing a new sanctions package in January, primarily aimed at stopping European countries from purchasing Russian LNG.
የአውሮፓ ሀገራት በሩሲያ ላይ ወደ 15 የሚጠጉ ማዕቀቦችን ለመጣል በነጮቹ ጃንዋሪ ወርን ነው እየጠበቁ ያሉት። ይህ ማዕቀብ ያነጣጠረው ደግሞ የአውሮፓ ሀገራት የሩሲያ ነጃጅ ዘይት እንዳይገዙ የሚያግድ ነው። ይህ ለምን ሆነ የምትሉኝ ከሆነ ደግሞ አሁን ላይ ሩሲያ ሽባ ሆኖ ሽባ የሚያደርገውን ዶላርን ከመጠቀም ይልቅ አዲስ የመገበያያ ስርአት BRICS ላይ በማስተዋወቋ ነው። መሪና አማካሪዎች አትፍዘዙ መርዳት ካለባችሁ ወደ ሩሲያ ጠጋ በማለት ወዳጅነት አጠናክሩ። አይ አሜሪካ ትቀየመናለች የምትሉ ከሆነ ደግሞ በጥበብና በሞገስ ለሚኖሩ ነገር ግን ድምፃቸው ሳይሰማ ለቆዩ ሊቀሊቃውንት እድሉን ስጡ እነሱ ያውቁበታልና። በስሜት ቁጥር ስሌት ወደ አውሬነት ራሳቸውን ባረከሱ ሰዎች አለመማሬ እግዚአብሔርን አመሰግነዋለሁ እኔን ያስተማሩኝ ሊቀ ጠበብትና የታሪክ እንዲሁም የስሌት ቀመር ተመራማሪዎች ናቸው ለዚህም ነው ከዚህኛው ሰነፍ ትውልድ ጋር የማልግባባው! @ecokombat