cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

The Ethiopian Economist 🎓

Show more
Ethiopia9 842The language is not specifiedThe category is not specified
Advertising posts
397
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

የውጭ ሀገር ባንኮች እብድ መሆን እየጀመሩ ነው!
Show all...
Photo unavailableShow in Telegram
ምሽት 1:00 ላይ በይፋ ይለቀቃል! ማንም ሰው እንዳያመልጠው፤ ላላወቁት ሼር እያደረጋችሁ 𝙮𝙤𝙪𝙩𝙪𝙗𝙚:- https://youtu.be/Yxqy9nGMT8A
Show all...
ጥቅምት ፳፯ (27) ✞ ✞✞✞ እንኳን ለፈጣሪያችን "መድኃኔ ዓለም ኢየሱስ ክርስቶስ" እና ለቅዱሳኑ "አባ መቃርስ": "አቡነ መብዓ ጽዮን" "ወአባ ጽጌ ድንግል" ዓመታዊ በዓል በሰላም አደረሳችሁ ✞✞✞
Show all...
Photo unavailableShow in Telegram
Africa | Europe
Show all...
የስኬትን ቀመር (ፎርሙላ) ልሰጥህ አልችልም፤ ነገር ግን የዉድቀት ቀመር ልሰጥህ እችላለሁ፤ ያም ሁሉንም ሰዉ ለማስደሰት መሞከር ነዉ። - ሀርበርት ስዎፕ
Show all...
Photo unavailableShow in Telegram
ዛሬ ላይ ባለው ከፍተኛ የስራ ማጣት ችግር የተነሳ አንዳንዶች በሙያቸው እስከሚቀጠሩ ድረስ “ስራ መፈለጊያ ይሆነኛል” በማለት ሌሎች ደግሞ የተሻለ ደሞዝና ጥቅማ ጥቅም ፍለጋ የሰለጠኑበትን ሙያ ትተዋልበዚህም የተማሪ፣ የወላጅና የሀገር ጊዜ፣ ተስፋ፣ ኃብትና ጉልበት የወጣበት የሙያ እውቀትና ስልጠና ባክኖ እየቀረ ነው። አንድ የሜዲካል ዶክተር ለሃያ ሺህ ዜጎች አገልግሎት እንደሚሰጥ በሚነገርባት ኢትዮጵያ፤ ለ ሰባት ዓመታት የህክምና ዶክትሬት ያጠና ሰው የራይድ ሹፌር ሆኖ ሲገኝ የችግሩን ክብደትና ስፋት ፍንትው አድርጎ ያሳያል። Video collection:- https://youtube.com/channel/UCZ5MYIFzEJRTqxNymsqWidQ
Show all...
Photo unavailableShow in Telegram
Ermias claimed to launch an e-commerce service in Ethiopia in partnership with Alibaba in six months' time in January this year. However, after four months, The Reporter, alleged that the tech giant Alibaba denied Ermias’ claim of partnership with the company.
Show all...
Show all...
The Online Market that Sacrifice people Soul | ትውልዱን የበላው አለምአቀፍ ቢዝነስ | Sadhguru

The Online Market that Sacrifice people Soul | ትውልዱን የበላው አለምአቀፍ ቢዝነስ | Sadhguru ⏱️Dollar collapse is coming | The Great Reset | The New World Order 👉

https://youtu.be/ccILVDeuYFA

🌚African Daydream | የአፍሪካውያን የቀን ቅዠት | Mr Beast 👉

https://youtu.be/kwviLW5dMWg

📽️What really happened to Gaddafi - ከዚህ ሰው ግድያ ጀርባ ያለው እውነት 👉

https://youtu.be/vNIi5qOBVwE

📽️ Devaluation of currency ሆንብለው ዋጋ እንዲያጣ አደረጉት 👉

https://youtu.be/9jwzDWLBkRo

📽️አፍሪካ ደሀ የሆነችበት ምክንያት Reason why Africa is poor! - Howard Nicholas 👉

https://youtu.be/k6K43685xdg

📽️Little Demon fx 👉

https://youtu.be/2zbsZ621Jj8

📽️የውጭ ሀገር ባንኮች በሀገረ ኢትዮጵያ - Foreign Banks & Our Domestic Banks 👉

https://youtu.be/htshndc9EeA

📽️Horst Siebert Cobra Effect 👉

https://youtu.be/oSX28MglbN8

📽️አዲሱ የአለም ስርአት እና ኢኮኖሚ The New World & Economy 👉

https://youtu.be/espFcNPxCkk

📽️የአክሲዮን ሽያጭ-Stock Market 👉

https://youtu.be/p6rb7KbIZ6E

📽️ሁሉም ዋሽተውናል ትክክለኛው የዘመን አቆጣጠር ይህ ነበር They lied to us! Enoch's calender Vs Demeteros calendar 👉

https://youtu.be/OIwJK2d6coY

📽️በ 5 አመት ውስጥ የኢትዮጵያ ኢኮኖሚ የመቀየር እድል አለው 👉

https://youtu.be/n70hOjQMmSw

📽️የዚምባቡዌ አይነት የዋጋ ግሽበት እንዳይመጣ እሰጋለሁ 👉

https://youtu.be/I0kOr8vEJZ0

📽️Rupee Ruble agreement 👉

https://youtu.be/-h3h1iPFkV0

📽️የኑሮ ውድነት በኢትዮጵያ Inflation in Ethiopia 👉

https://youtu.be/b1ay7fAt_oA

📽️Highest grossing movies ትልቅ ወጪ የወጣባቸው ፊልሞች 👉

https://youtu.be/s8ZmkR6QpFg

video tags #football Futbol,goles,Funny Moments in Football,Funny Football Moments,Football Comedy,Funny Soccer Football,Comedy Football u0026 Funniest Moments,Revenge Moments In Football,Comedy Moments In Football,Comedy Fails In Football 2022,Comedy Football,futbol,funny moments in football,funny football moments,football Comedy,funny soccer football,revenge moments in football,comedy moments in football,comedy fails in football 2022,comedy football #ronaldo #messi #world #Khaby #Lame #news #new #sport #football #stayhome #car #corona #video #animal #people #program #dog #cat #baby #children #masha #python #phone #apple #samsung #redme #wow #Tseries #SunTv #infobells #tamil #Shemaroo #KIM #ORO #set #India #cocomelon #nursery #Rhymes #Sony #SAB #GR6 #Explode #Vlad #and #Niki #colors #TV #TIKTORIKI #Kids #Diana #Show #DanRHodes #AnthonySenpai #Satisfying #Mix #Tsuriki #show #Zee #musiccompany #WWE #Like #Nastya #Harpal #geo #HYBE #LABELS #zhong #vootkids #Billions #Sony #PAL #Toys #and #colors #ZEES #AUSTIN #Sprinz #Romina #Gafur #Super #JOJO #Com #casey #Vlad #and #Nikita #Movieclips #pinkfong #kids #songs #stories #Suyash #Vlogs #HumTv #Alan #chikin #chow #theoneshu #infobells #hindi #chuchuTV #SSSniperWolf #imkavy #super #Simple #Songs #EI #Reino #Infantil #Olivia #Rodrigo #LooLooKids #TikToMania #Little #Glove #Alex #Dimino #netd #muzik #powerkids #Tips #official #Vendy #Yaduwanshi #Wave #Music #Jake #fellman #TwinsFromRussia #A4 #littleAngel #Tooltips #shfashowIndia #Heidizidane #JodenSprinz #Mashaandthebear #Imagination #HarpreetSDC #Woolfoochannel #Aphmau #Xiaolincartoon #Adityamusic #Eurovisionsongcontest #Ashmagic #Ryanworld #Blackpink #AryDigital #RadhikaJain #Sakshammagic #JKKEntertainment #SMTOWN #DHARMann #Cookieswirlc #LaGranjadeZenon #music #pewdiepie #gaming #wwe #sports #5minuetscraft #mrbeast #canalKodzilla #JustinBieber #Hybelabels #GoldminesTelefilms #Dudeperfect #BangtanTv #SonySAB #ShemarooFilmiGaane #Marshmello #Movieclips #pinkfongBabyshark #ArianaGrande #Eminemmusic #EdSheeran #AajTak #Loolookids #SonymusicIndia #Badabun #Tipsofficial #Elreinoinfantil #Julgagerman #TaylorSwift #whinderssonnunes #HolaSoyGerman #FelipeNeto #Fernanfloo #BillieEilish #BrightSide #KatyPerry #Rihanna #AlanWalker #enriqueiglesias #oneDirection #News #Badbunny #SpeedRecords #Maroon5 #DaddyYankee #Tiktok #Ozuna #BrunoMars #YouTube #LuisFonsi #XXXtentaction #a4 #shfa #Tseries #SunTv #infobells #tamil #shemaroo #KIM #ORO #set #India #Cocomelon #nursery #Rhymes #Sony #SAB #GR6 #Explode #monkey #man #donkey #laptop #super #dream #ox #joke #shark #ball #goal #girl #boy #father #mother #brother #sister #family…

Show all...
African Daydream | የአፍሪካውያን የቀን ቅዠት | Mr Beast

African Daydream | የአፍሪካውያን የቀን ቅዠት | Mr Beast ⏱️Dollar collapse is coming | The Great Reset | The New World Order 👉

https://youtu.be/ccILVDeuYFA

📽️What really happened to Gaddafi - ከዚህ ሰው ግድያ ጀርባ ያለው እውነት 👉

https://youtu.be/vNIi5qOBVwE

📽️ Devaluation of currency ሆንብለው ዋጋ እንዲያጣ አደረጉት 👉

https://youtu.be/9jwzDWLBkRo

📽️አፍሪካ ደሀ የሆነችበት ምክንያት Reason why Africa is poor! - Howard Nicholas 👉

https://youtu.be/k6K43685xdg

📽️Little Demon fx 👉

https://youtu.be/2zbsZ621Jj8

📽️የውጭ ሀገር ባንኮች በሀገረ ኢትዮጵያ - Foreign Banks & Our Domestic Banks 👉

https://youtu.be/htshndc9EeA

📽️Horst Siebert Cobra Effect 👉

https://youtu.be/oSX28MglbN8

📽️አዲሱ የአለም ስርአት እና ኢኮኖሚ The New World & Economy 👉

https://youtu.be/espFcNPxCkk

📽️የአክሲዮን ሽያጭ-Stock Market 👉

https://youtu.be/p6rb7KbIZ6E

📽️ሁሉም ዋሽተውናል ትክክለኛው የዘመን አቆጣጠር ይህ ነበር They lied to us! Enoch's calender Vs Demeteros calendar 👉

https://youtu.be/OIwJK2d6coY

📽️በ 5 አመት ውስጥ የኢትዮጵያ ኢኮኖሚ የመቀየር እድል አለው 👉

https://youtu.be/n70hOjQMmSw

📽️የዚምባቡዌ አይነት የዋጋ ግሽበት እንዳይመጣ እሰጋለሁ 👉

https://youtu.be/I0kOr8vEJZ0

📽️Rupee Ruble agreement 👉

https://youtu.be/-h3h1iPFkV0

📽️የኑሮ ውድነት በኢትዮጵያ Inflation in Ethiopia 👉

https://youtu.be/b1ay7fAt_oA

📽️Highest grossing movies ትልቅ ወጪ የወጣባቸው ፊልሞች 👉

https://youtu.be/s8ZmkR6QpFg

video tags #football Futbol,goles,Funny Moments in Football,Funny Football Moments,Football Comedy,Funny Soccer Football,Comedy Football u0026 Funniest Moments,Revenge Moments In Football,Comedy Moments In Football,Comedy Fails In Football 2022,Comedy Football,futbol,funny moments in football,funny football moments,football Comedy,funny soccer football,revenge moments in football,comedy moments in football,comedy fails in football 2022,comedy football #ronaldo #messi #world #Khaby #Lame #news #new #sport #football #stayhome #car #corona #video #animal #people #program #dog #cat #baby #children #masha #python #phone #apple #samsung #redme #wow #Tseries #SunTv #infobells #tamil #Shemaroo #KIM #ORO #set #India #cocomelon #nursery #Rhymes #Sony #SAB #GR6 #Explode #Vlad #and #Niki #colors #TV #TIKTORIKI #Kids #Diana #Show #DanRHodes #AnthonySenpai #Satisfying #Mix #Tsuriki #show #Zee #musiccompany #WWE #Like #Nastya #Harpal #geo #HYBE #LABELS #zhong #vootkids #Billions #Sony #PAL #Toys #and #colors #ZEES #AUSTIN #Sprinz #Romina #Gafur #Super #JOJO #Com #casey #Vlad #and #Nikita #Movieclips #pinkfong #kids #songs #stories #Suyash #Vlogs #HumTv #Alan #chikin #chow #theoneshu #infobells #hindi #chuchuTV #SSSniperWolf #imkavy #super #Simple #Songs #EI #Reino #Infantil #Olivia #Rodrigo #LooLooKids #TikToMania #Little #Glove #Alex #Dimino #netd #muzik #powerkids #Tips #official #Vendy #Yaduwanshi #Wave #Music #Jake #fellman #TwinsFromRussia #A4 #littleAngel #Tooltips #shfashowIndia #Heidizidane #JodenSprinz #Mashaandthebear #Imagination #HarpreetSDC #Woolfoochannel #Aphmau #Xiaolincartoon #Adityamusic #Eurovisionsongcontest #Ashmagic #Ryanworld #Blackpink #AryDigital #RadhikaJain #Sakshammagic #JKKEntertainment #SMTOWN #DHARMann #Cookieswirlc #LaGranjadeZenon #music #pewdiepie #gaming #wwe #sports #5minuetscraft #mrbeast #canalKodzilla #JustinBieber #Hybelabels #GoldminesTelefilms #Dudeperfect #BangtanTv #SonySAB #ShemarooFilmiGaane #Marshmello #Movieclips #pinkfongBabyshark #ArianaGrande #Eminemmusic #EdSheeran #AajTak #Loolookids #SonymusicIndia #Badabun #Tipsofficial #Elreinoinfantil #Julgagerman #TaylorSwift #whinderssonnunes #HolaSoyGerman #FelipeNeto #Fernanfloo #BillieEilish #BrightSide #KatyPerry #Rihanna #AlanWalker #enriqueiglesias #oneDirection #News #Badbunny #SpeedRecords #Maroon5 #DaddyYankee #Tiktok #Ozuna #BrunoMars #YouTube #LuisFonsi #XXXtentaction #a4 #shfa #Tseries #SunTv #infobells #tamil #shemaroo #KIM #ORO #set #India #Cocomelon #nursery #Rhymes #Sony #SAB #GR6 #Explode #monkey #man #donkey #laptop #super #dream #ox #joke #shark #ball #goal #girl #boy #father #mother #brother #sister #family #true #false #grammar #english #spanish #uzbek #russia #uk #china #australia #indonesia #pakistan #avganistan #toliban…

~¶ ግድባችን ወይስ ቴሌአችን               ከህዝብ የተደበቀው አጀንዳ!! ¶~             ____ ◉በዚህ ጉዳይ ላይ በተለይ በቴሌ ሽያጭ ዙሪያ መንግስት ያለ ውይይትና ያለምክክር ፕራቬታይዝ ለማድረግ እሄደበት ያለውን እርቀት በማጋለጥ እና መግለጫ በማውጣት መንግስትን በማስጠንቀቅ ድምፃችሁን ላሰማችሁት በተለይ ለ ፕሮፌሰር ብርሀኑ ነጋና እንዲሁም የኢኮኖሚና የIT ባለሙያዎች ጭምር ላረጋችሁት የማንቃት ስራ ከልብ አመሰግናችኋለው። #ETHIOPIA|~ ግድቡ የጋራችን እንደሆነው ሁሉ ቴሌም የጋራ ንብረታችን ነው።አራት ነጥብ!! የአብይ አህመድ መንግስት በትረ ስልጣኑን ከተረከበ በውሀላ አሜሪካን ላለማስቀየም በሚመስል መልኩ ያልተጠናና ሌሎችንም አሳታፊ ያላረገ ውይይትም ሆነ ምክክር ያልተደረገበት የኢኮኖሚክ ፖሊሲ በመተግበር የነፃ ገበያ ስርአቱንና ሊበራሊዝምን በይድረስ ይድረስ ሀሳብ ኢትዮጵያ ውስጥ ለማስፈን እየሄደበት ያለውን ርቀት ስመለከት ከጀርባ ምን አለ እሚል ሀሳብ ውስጥ የከተተኝ ነበር። ቴሌና ኤርፖርት በግልፅ ወደግል ይዞታ እንደሚዛወሩ ከተናገረ በውሀላ የአለምን ጠባይ በማስገንዘብ ይሄ ነገር ከሀገራችን ሁኔታም አንፃር አዋጭ እንዳልሆነ ለመፃፍ ሞክሪአለው።ነገሩን እንድጠራጠር ካደረገኝ አንዱ በመሸጡ ዙሪያ ማንንም የፖለቲካ ፓርቲ ወይም ሙሁራንን ያላሰተፈ ውሳኔ ውስጥ መደረሱ ሲታይ ከጀርባ የስልጣን እድሜን ለማርዘም እየተሰራ መሆኑን ተገንዝቤአለው። ቴሌ ቀላል ድርጅት አደለም።እንዲሁ እንደ ስልክ ሽቦ ጥሪ መቀበያና ማስተላለፊያ አውታር አደለም።ይልቁንም ትልቅ የቴክኖሎጂ ሽግግር እሚካሄድበትና በተለይ ከአርቴፍሻል ኢንተለጀንስ አንፃርና የአለማችንን ህዝብ ተንቀሳቃሽ ሮቦት ለማድረግ ትልቅ ሚስጥራዊ ስራ ጭምር እየተሰራ ባለበት ሁኔታ ይሸጣል መባሉና ጨረታ በማውጣት 40% እሚሆነውን ለመጀጎር መታሰቡ አሳሳቢ ነው። ጥያቄው መንግስት ለምን ግልፅ ውይይት ለማድረግ አልፈለገም እሚለው ብቻ አደለም።ዋናው ጥያቄ እነ ልደቱን ለምን የሽግግር መንግስት አላችሁ ብሎ አስሮ ከኔ በላይ አሻጋሪ የለም ያለው የብልፅግና መንግስት በምርጫ አሸንፎ  ህዝባዊ መንግስት ባልሆነበት ሁኔታ በምን ስልጣኑ ነው የህዝብ ድርጅት እሚሸጠው እሚለው የመጀመሪያው ጥያቄ ነው። ስለዚህ ነገሩ ሁሉ መንግስት በዲሞክራቶቹ እየተደረገበት ያለው በተለይ "ፕራይቬታይዜሽን ከሌለ ዶላር የለም" የተባለውን መርህ ለማክበር ሲባል ህዝብና የህዝብ ተወካዮች ከመንግስት ጋር እንኳን ውይይት ሳይደረግ በዶክመንታሪና በተራ የብሄር ፖለቲካ ህዝብን በማዘናጋት እየተካሄደ ያለው ነገር በአስቸኳይ መቆም አለበት።በዋናነትም ለህዝብ በግልፅ ይፋ ተደርጎ ምክክር መደረግ አለበት። ከአሁን በውሀላ የኢትዮጵያ ህዝብ መዘረፍ የለበትም።መቀነቱን ፈቶ ለአባይ ያዋጣውን ብር እንደተዘረፈ አሁንም በቴሌ ምክንያት ግልፅ ያልሆነና የተድበሰበሰ ሁኔታ ውስጥ መግባት የለብንም።አባይም ቴሌም መብራት ሀይልም ውሀና ፍሳሽም ሁሉም የመንግስት ድርጅቶች የህዝብ ናቸው።መሸጥ መለወጥ በህዝብ ፍቃድ እሚፈፀም እንጅ በምርጫ እንኳን ያልተመረጠ ታድሶ የመጣ የሽግግር መንግስት እሚሸጥበት ስልጣን የለውም።አከተመ!!! 📺 Watch videos on:- https://youtube.com/channel/UCZ5MYIFzEJRTqxNymsqWidQ
Show all...