cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

አቡልሀሪስ ከዶዶላ ሰመይ ስር

ይህ ቻናል ከአህለ ሱና ወልጀመአህ ቻናል የታወሰዱ ጠቀሚ ትምህርቶች ሙሀደረዎች ግጥሞች ና ፁፎች የሚለቀቁበት ቻናል ነው ጆይን ቢቻ ይበሉት https://t.me/Abulharis_dodola ለሌሎችም ይሄንን ሊንክ በመላክ የኸይር ታከፋይ ይሁኑ ያረቢ ስተቴን በቁርአን በሀዲሰ አርሞ ለነገረኝ (ላረመኝ) ይህ ተሳስተሀል በዚ በዚ መረጃ ብሎ ላመላከተኝ አንተ እዘንላት

Show more
Advertising posts
261
Subscribers
No data24 hours
-27 days
-130 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

📮 አሽሁረል~ሑሩም! ✅ በሚል ርዕስ ስለ ሙሀረም ወር በሰፊው የተዳሰሰበት ወቅታዊ ሙሀደራ። 🎙 በኡስታዝ አቡ ሙሐመድ ሙሐመድሰዒድ ቢን በድሩ አላህ ይጠብቀው። 🕌 በፉርቃን መስጅድ አላህ ይጠብቃት ـــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــ👇👇👇 ↪️ https://t.me/Al_Furqan_Islamic_Studio/16795
Show all...
አሽሁር አል~ሁሩም.mp331.23 MB
👍 1
🖊እለት ተግባሬን ውሎየን መዘንኩት 🖊መች ነው ነፍስያየን ሳልበድል የዋልኩት? 🖊ወንጀልን ሰብስቤ ልቤ ውስጥ አምቄ 🖊ሰው እንዳያውቅብኘ በጣም ተጠንቅቄ 🖊አቤት የኔ ነገር የት ይሆን መግቢያየ 🖊በቀኘ ወይ በግራ የት ይሆን መቆሚያየ 🖊ኢላሂ ይገርማል የትግስትህ ስፋት 🖊ከቅጣት አውጥተህ ታስገባለህ ጀነት 🖊እባክህ ጌታየ አንተው ይቅር በለኘ 🖊ከጥፋት የማላርፍ መቸም ወላዋይ ነኘ https://t.me/Abulharis_dodola https://t.me/Abulharis_dodola
Show all...
አቡልሀሪስ ከዶዶላ ሰመይ ስር

ይህ ቻናል ከአህለ ሱና ወልጀመአህ ቻናል የታወሰዱ ጠቀሚ ትምህርቶች ሙሀደረዎች ግጥሞች ና ፁፎች የሚለቀቁበት ቻናል ነው ጆይን ቢቻ ይበሉት

https://t.me/Abulharis_dodola

ለሌሎችም ይሄንን ሊንክ በመላክ የኸይር ታከፋይ ይሁኑ ያረቢ ስተቴን በቁርአን በሀዲሰ አርሞ ለነገረኝ (ላረመኝ) ይህ ተሳስተሀል በዚ በዚ መረጃ ብሎ ላመላከተኝ አንተ እዘንላት

📌"(02 ለሞት እንዘጋጅ  )" በሚል ርዕስ  የተዘጋጀ በጣም ጥሩ ምክር እና ማራኪ የሆነ ሙሀደራ ነው። ይደመጥ!  ይደመጥ! ይደመጥ! እናዳምጠው እንጠቀምበታለን ኢንሻአላህ 🎙በኡስታዝ አቡ ቢላል ሙጅብ ሙስጤ አላህ ይጠብው። እሁድ ሰኔ 30 /10/2016 E.c ሙኸረም{01-01-1445 ሂጅሪያ } ከመግሪብ በኋላ 🔗 መስጅደ አትተቅዋ ቡታጅራ አላህ ይጠብቃት። 👇👇👇👇👇👇👇👇 ✅https://t.me/butajiramesjidetekwa1357/2365
Show all...
02 ለሞት እንዘጋጅ.mp35.79 MB
00:54
Video unavailableShow in Telegram
ቅንጭብጭብ [part 06] 📮 ሰለፍዮች ማለት!...⤵️ 🎙️ ሸይኻችን አቡ አብድረህማን አብራር 🔗 https://t.me/Al_Furqan_Islamic_Studio/16793
Show all...
2.79 MB
👍 2
00:54
Video unavailableShow in Telegram
ቅንጭብጭብ [part 06] 📮 ሰለፍዮች ማለት!...⤵️ 🎙️ ሸይኻችን አቡ አብድረህማን አብራር 🔗 https://t.me/Al_Furqan_Islamic_Studio/16793
Show all...
2.79 MB
🚧 ይደመጥ ይደመጥ 🚧 📮 የሰውን ልጅ ወንጀል ላይ ከሚጥሉ ሰበቦች  በአራተኛ ደረጃ 👉🏼#ስሜትን #መከተል ‼️ 🔖በሚል ርእስ የተዘጋጀ አንገብጋቢና ገሳጭ የሆነ ተከታታይ ሙሐደራ                 🎙በኡስታዝ አቡ ሰልማን አብድልመጂድ አላህ ይጠብቀው ።          🕰 51:32 🕰 ሼር ይደረግ የወንድማችን ቻናል https://t.me/Abuselmane 👇👇👇➖➖➖➖➖➖➖ https://t.me/Adamaselefy/8231
Show all...
ስሜትን መከተል .mp317.70 MB
📻 #የጁሙዓ_ኹጥባ_ትርጉም ከታላቁ ሱና መርከዝ - (ቂልጦ - ጎሞሮ) 🔘 «فضيلة الشكر لله » 🔘 «አለሃን ማመስገን ያለው ትሩፋት» በሚል ርዕስ... ✅ መደመጥ ያለበት, ተመካሪ የሚመከርበት የጁመዓ ኹጥባ ትርጉም። 🎤 በመካሪው ኡስታዝ አቡ ቀታዳ አብደላህ ቢን ሙዘሚል አላህ ይጠብቀው። 📅 በዕለተ ዓርብ በቀን 28/10/2016 EC 🔗 https://t.me/merkezassunnah/11039 ـــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــ 🔗 https://t.me/qanathabuqetada/9748
Show all...
የኹጥባው_ትርጉም_አለህን_ማማስገን_ያለው_ትሩፋት.mp35.82 MB
🛑ኡለሞችን በምን መልኩ እንውደድ⁉️ ኡለሞችን በምን መልኩ እናክብር⁉️ ኡለሞችን በምን መልኩ እንታዘዝ⁉️ ኡለሞችን በምን መልኩ  እንከተል⁉️ 👍 በወንድም አቡ አምሪላህ።።።። ።።።።።።።ከፉርቃን ከለላ 🌹🌹🌹🌹 https://t.me/abuamrullah يا شارح الصدور ومطهر القلوب  وميسر الأمور ، يا باسط اليدين بالرحمة    اللهم نقنا من الهم  والحزن ، وافتح لنا أبواب السعادة والأمل ،
Show all...
ኡለሞች።።.mp313.54 MB
أكثرو ذكر هاذم اللذات ጥፍጥናን ሚቆርጥ የሆነው ሞት ማስታወስን አብዙ جمع النصائح لشيخ فاضل أبي حذيفة عبدالغني العمري حفظه الله وشيخ أبي عبد الرحمن عبدالله العرياني حفظه الله وشيخ أبي محمد عبدالحميد الحجوري حفظه الله وشيخ أبي معاذ حسين الحطيبي حفظه الله والأخ فاضل أبي يحيى كمال بن محمد الحبشي حفظه الله ሞት ሞት ሞት ሞት ሞት https://t.me/+QptaEdCU0JTwljMo
Show all...
1593227909.mp34.27 MB
Choose a Different Plan

Your current plan allows analytics for only 5 channels. To get more, please choose a different plan.