en
Feedback
ድብቁ አዕምሮ

ድብቁ አዕምሮ

Closed channel
4 930
Subscribers
-224 hours
-397 days
-18530 days
Posts Archive
አንድ ቀን ሳይሆን ዛሬ (Today, Not 'Someday')
ለውጥን "አንድ ቀን..." ብለን ወደ ፊት ስንገፋው ሕይወታችንን በሙሉ ያን "አንድ ቀን" ስንጠብቅ እናልፋለን።
"ነገ እጀምራለሁ..." ወይም "ሁኔታዎች ሲመቻቹ..." የሚሉት ሰበቦች የፍርሃት ጭምብሎች ናቸው። ዛሬ ምንም ያህል ትንሽ ቢሆን እርምጃ ውሰድ። አዲስ እውቀት ለመቅሰም: ጤናማ ልማድ ለመጀመር፣ ወይም የምትመኘውን የገቢ ምንጭ ለመፍጠር ዛሬውኑ ወስን። ነገ አይመጣም። ዛሬ ግን ያንተ ነው።
ሕይወትህን ለመቀየር ወደ አዲስ ደረጃ ለመሸጋገር ዝግጁ ከሆንክ፦ • ዛሬ ወስን • ዛሬ ጀምር • ዛሬ ለውጥን ፈልግ
"የ100K ማህበረሰብ" ለመገንባት የምናደርገው ጉዞ በእያንዳንዳችን የዛሬ ውሳኔ ይጀምራል። 👉 ዛሬ ሕይወትህን ለመቀየር እና መጀመር የምትፈልገውን ነገር ለመውሰድ ዝግጁ ነህ? "START" ብለህ በDM @BNega አውራኝ። የት እንደምትጀምር አብረን እንነጋገር! 📩 አንድ ቀን ሳይሆን ዛሬ (Today, Not 'Someday')
የእናንተው ቤተሰብ 👉https://t.me/BilinersNega@BNega

👉jessica cox ትባላለች 💔 በተፈጥሮ ገና ስትዉለድ ሁለት እጅ የላትም። 👉በ11አመትዋ ነበረ ሰዉሰራሽ እጅ መጠቀም አቁማ እግርዋን እንደ እጅ መጠቀም የጀመረችዉ። 👉በ10 አመትዋየቴኳንዶ
+2
👉jessica cox ትባላለች 💔 በተፈጥሮ ገና ስትዉለድ ሁለት እጅ የላትም። 👉በ11አመትዋ ነበረ ሰዉሰራሽ እጅ መጠቀም አቁማ እግርዋን እንደ እጅ መጠቀም የጀመረችዉ። 👉በ10 አመትዋየቴኳንዶ ትምህርት መከታተል የጀመረች ሲሆን በ14 አመትዋ የመጀመሪያው ጥቁር ቀበቶ አግኝታለች ይህም እጅ ሳይኖራት ጥቁር ቀበቶ ያገኘች የመጀመሪያዋ ሰዉ ሆናለች። 👉በሳይኮሎጂ የመጀመሪያ ድግሪም ያላት ሴት ናት። ከትምህርትዋ ጎን ለጎንም ሁለተኛ ና ሶስተኛዋን ጥቁር ቀበቶአግኝታለች።።።። 💙 ከዚህ ሁሉ ሚያስደንቀዉ ደግሞ ጀሲካ አዉሮፕላን የማብረር ጥልቅ ፍላጎት ቢኖራትም በአካል ጎዳተኝነትዋ ምክንያት ፍላጎትዋን አልገታቹዉም የበረራ ትምህርት ተከታትላ አነስተኛ የስፖርት አዉሮፕላኖች ለማብረር የሚያስችል ሰርተፍኬትን አግኝታለች።።።። 👉ለመጀመሪያ ጊዜ በ 2004 ለብቻዋ ያበረረችበት ጊዜ ነበረ እሱም በጂኒየስ ቡክ ላይ ለመጀመሪያ ጊዜ በእግርዋ አዉሮፕላን ያበረረች ሴት ተብላ ተመዝግባለች 👌ሚያስገርመዉ እስካሁንም ይሄንን ሪከርድ የሰበረ አልተገኘም።። 👉 ፍቃድ ያላት ጥልቅ ዋናተኛም ናት። ስንለጥቅ 👉የማእበል ቀሳፊም ናት ጉድ የሆነች ሴትዮ።። 💙 ሁሉንም ስራዎች 💙 ምግብ መብላት 💙 ኮምፒወትር መጠቀም 💙 ስልክ መነካካት 💙 የፊትዋን ሜካፕመጠቀም 💙 መኪና መንዳት 👌 በእግርዋ ነዉ ምታከናዉነዉ።። 👉የአለማችን ትላልቅ ፕሮግራሞች ንግርግርዋን አቅርባለች።። 👉የተለያዩ የቲቪ ፕሮግራሞች ና ዶክመንተሪዎች ተሰርተዉላታል።። 💙ይህ ወኔዋ ለሌሎች ተሞክሮ እንዲሆንም Disarm Your Limits የሚል መፅሀፍ አሳትማለች 👉በ2013 ላይ ኢትዮጲያም መታ ነበረ😘😊 🙄🤔 እና ምናባታችን ሆነን ነዉ የትኛዉስ ምክንያት ብቁ ሆኖ ነዉ እኛ ተስፋ ለመቁረጣችን😈😈😈 ምንጭ fb

🌅 እንኳን ለሐሙስ ጠዋት አደረሰህ! "ዕድል የሚመጣው ዝግጁ ለሆኑ ሰዎች ነው!" መቼ ነው ዝግጁ የምትሆነው? ዕድል ሲመጣ መጀመር ሳይሆን ራስህን አዘጋጅተህ ዕድሉን መፍጠር ነው ብልህነት። ዛሬ የለውጥ ውሳኔህን ውሰድ።
🎯 የእለቱ ልዩ ጥሪ ከእኛ ጋር በስልጠናና ቢዝነስ የ90 ቀናት የጌም ፕላን በመጀመር የገቢና የሕይወት ስኬት ማምጣት ለምትፈልጉ አሁኑኑ "ለለውጥ ዝግጁ ነኝ" ብላችሁ መልዕክት አስቀምጡ 👉 @Ermiyas_27
የእናንተው ቤተሰብ 👉@the_secret_power@Ela216
https://vt.tiktok.com/

⭐⭐⭐⭐⭐⭐⭐⭐⭐1.ስራ የለኝም እና ምን ሠርቼ የተሻለ ገቢ ላግኝ? ከሆነ 2. ስራ አለኝ ግን በማገኘው ደሞዝ ብቻ ኑሮ ውድነቱን መቋቋም አልቻልኩም እና እንዴት ተጨማሪ ገቢ ላግኝ? ከሆነ 3.ተማሪ ነኝ ግን ከትምህርቴ ጎን ለጎን ቢዝነስ በመስራት ለነገዬ የሚሆን ገቢ እንዴት ማግኘት ችላለው? ከሆነ ለዚህ ሁሉ መልስ እኛጋ ያገኛሉ። ስራውን መጀመር ሆነም ስለስራው ማንኛውንም መረጃ ለማግኘት  በውስጥ ያናግሩኝ 📥 +251978301124 👨‍💼 @Ermiyas_199

ሰላም ቤተሰብ የስልጠና እና የቢዝነስ እድል የሚሰጥ company  ላይ መስራት የሚችሉ የ ሽያጭ ችሎታ ያላችሁ ሰዎች ፍላጎት ካለህ ወይም ካለሽ በውስጥ መስመር ፈጣን ለሆኑ ሰዎች እድል አለኝ 😊 👇👇👇👇 @ERMIYAS_27

🌅 የረቡዕ ጠዋት ሰላምታ! አንተ "ተቀባይ" ሳይሆን "ባለጸጋ እና ሰጪ" ነህ። ለዚህች ዓለም የምታበረክተው ትልቅ እሴት (Value) አለህ። ዛሬ ወደ ሥራህ ስትሰማራ ሰዎችን ለመርዳትና ለመለወጥ ባለህ ትልቅ የማንነት ኩራት ተራመድ።

1.ስራ የለኝም እና ምን ሠርቼ የተሻለ ገቢ ላግኝ? ከሆነ 2. ስራ አለኝ ግን በማገኘው ደሞዝ ብቻ ኑሮ ውድነቱን መቋቋም አልቻልኩም እና እንዴት ተጨማሪ ገቢ ላግኝ? ከሆነ 3.ተማሪ ነኝ ግን ከትምህርቴ ጎን ለጎን ቢዝነስ በመስራት ለነገዬ የሚሆን ገቢ እንዴት ማግኘት ችላለው? ከሆነ ለዚህ ሁሉ መልስ እኛጋ ያገኛሉ። ስራውን መጀመር ሆነም ስለስራው ማንኛውንም መረጃ ለማግኘት  በውስጥ ያናግሩኝ 📥   +251978301124 🧑‍💻 @ERMIYAS_27

📌 ርዕስ፦ ገንዘብህ ወይስ ህይወትህ? ⏳💸 ውድ ወዳጆቼ፣ #ዛሬ_ትንሽ_የተለየ_ሂሳብ_እንማር። ምንጊዜም የምንገዛቸውን ዕቃዎች ዋጋ በገንዘብ መጠን ብቻ እንለካለን። ግን እውነቱን ስንመለከት፣ ያንን
📌 ርዕስ፦ ገንዘብህ ወይስ ህይወትህ? ⏳💸
ውድ ወዳጆቼ፣ #ዛሬ_ትንሽ_የተለየ_ሂሳብ_እንማር። ምንጊዜም የምንገዛቸውን ዕቃዎች ዋጋ በገንዘብ መጠን ብቻ እንለካለን። ግን እውነቱን ስንመለከት፣ ያንን ገንዘብ ለማግኘት ምን ያህል የህይወት ኃይልና ጊዜ እንደምናጠፋ ማስላት አለብን።
🧮 እንቆጥር
በወር 20,000 ብር ገቢ እንበል። በቀን 8 ሰዓት ብትሰሩ በሰዓት የምታገኙት ≈ 113 ብር ነው። ግን ቆይ!🤔 ወደ ስራ ለመሄድ የምታወጡትን የትራንስፖርት ወጪ+ የምሳ ወጪ እና የምታጠፉትን ተጨማሪ የጉዞ ሰዓት ስትቀንሱት እውነተኛው የሰዓት ገቢያችሁ ወደ 60 ብር ሊወርድ ይችላል። 😲 አሁን እንደገና አስቡት ዋጋው 3,000 ብር የሆነ ዕቃ ለመግዛት ስትወስኑ፣ የምትከፍሉት 3,000 ብር ብቻ አይደለም። #እንዲያውም በህይወታችሁ ውስጥ 50 ሰዓታት ሙሉ ደክማችሁ ያገኛችሁትን እውነተኛ የህይወት ኃይላችሁን ጭምር ነው የምትከፍሉት!
💭 አስቡት
ይህ ዕቃ ከ 50 ሰዓታት የህይወትዎ ጊዜ ጋር ይገባል? ለዚህ ዕቃ ሲባል 2 ቀን ከ2 ሰዓት መስራት ይገባል? ወይም ያንን ጊዜ ከሚወዷቸው ሰዎች፣ ከራስዎ ጤና፣ ከህልምዎ ጋር ማሳለፍ ይሻላል? 📖 ከመጽሐፉ 📕 ርዕስ፦ ገንዘብህ ወይስ ህይወትህ ✍️ ደራሲ፦ ቪኪ ሮቢን እና ጆ ዶሚንጌዝ ⏳ ዛሬ ውሳኔህን ቀይር ከዛሬ ጀምሮ እያንዳንዱን ግዢህን በገንዘብ ብቻ ሳይሆን በህይወት ሰዓታትህ ለካ። #ድብቅ_ህሊና 🧠🔥 @Subconscious2023 ♡ ㅤ ⎙ㅤ   ⌲        ✉️         🔕    ˡⁱᵏᵉ   ˢᵃᵛᵉ  ˢʰᵃʳᵉ  ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ  ᵘⁿᵐᵘᵗᵉ

"Choose Your Battle" ሙሉ ስልጠና YouTube ላይ ተለቋል ገብተው መከታተል ይችላሉ!👆👆👆👆👆

ውብ ቀን ይሁንላችሁ ቤተሰቦች 🎁🎁🎁🎁🎁🎁 @Ela216

1.ስራ የለኝም እና ምን ሠርቼ የተሻለ ገቢ ላግኝ? ከሆነ 2. ስራ አለኝ ግን በማገኘው ደሞዝ ብቻ ኑሮ ውድነቱን መቋቋም አልቻልኩም እና እንዴት ተጨማሪ ገቢ ላግኝ? ከሆነ 3.ተማሪ ነኝ ግን ከትምህርቴ ጎን ለጎን ቢዝነስ በመስራት ለነገዬ የሚሆን ገቢ እንዴት ማግኘት ችላለው? ከሆነ ለዚህ ሁሉ መልስ እኛጋ ያገኛሉ። ስራውን መጀመር ሆነም ስለስራው ማንኛውንም መረጃ ለማግኘት  በውስጥ ያናግሩኝ 📥   +251978301124 🧑‍💻 @ERMIYAS_27

🦅 የሁለቱ ንስሮች ታሪክ እና የአስተሳሰብ እስራት! አንድ ንጉሥ በስጦታ መልክ ሁለት በጣም የሚያምሩ የንስር ግልገሎችን ያገኛል። ንጉሡም ንስሮቹን አሰልጥኖ ትልቅ ደረጃ እንዲያደርሳቸው ለአንድ ባለ
🦅 የሁለቱ ንስሮች ታሪክ እና የአስተሳሰብ እስራት! አንድ ንጉሥ በስጦታ መልክ ሁለት በጣም የሚያምሩ የንስር ግልገሎችን ያገኛል። ንጉሡም ንስሮቹን አሰልጥኖ ትልቅ ደረጃ እንዲያደርሳቸው ለአንድ ባለሙያ ይሰጣል። ከጥቂት ወራት በኋላ አሰልጣኙ ወደ ንጉሡ መጥቶ እንዲህ ይላል፦ "ንጉሥ ሆይ! አንደኛው ንስር በከፍታ ላይ እየበረረ ሰማዩን እያደመቀው ነው። ሁለተኛው ንስር ግን ከመጣበት ቀን ጀምሮ ከተቀመጠባት የዛፍ ቅርንጫፍ ላይ ፍንክች ሊል አልቻለም። ለመብረር ፈጽሞ ፈቃደኛ አይደለም።" ንጉሡም በሀገሪቱ ያሉትን ጠቢባን ሁሉ ጠርቶ ንስሩን እንዲያበሩት ቢያዝም ማንም ሊያስነሳው አልቻለም። በመጨረሻም አንድ ቀላል አርሶ አደር መጥቶ ንስሩን በአንድ ጀምበር ሰማይ ላይ እንዲበር አደረገው! ንጉሡ ተገርሞ አርሶ አደሩን ጠየቀው፦ "እንዴት ይሄንን ተአምር ልታደርግ ቻልክ?" አርሶ አደሩም ፈገግ ብሎ፦ "በጣም ቀላል ነው ንጉሥ ሆይ! ንስሩ ተጣብቆባት የነበረችውን እና መብረር እንዳይችል የያዘችውን የዛፍ ቅርንጫፍ ቆረጥኳት። ከዚያም የሚይዘው ሲያጣ ክንፎቹን ዘርግቶ መብረር ጀመረ" አለው። 📌 ወዳጄ ሆይ! አብዛኞቻችን ልክ እንደዚሁ ንስር ነን። በውስጣችን ትልቅ የመበልጸግ፣ የመለወጥ እና የፋይናንስ ነጻነት የማግኘት እምቅ አቅም (Potential) አለን። ነገር ግን አዲስ ነገር ለመጀመር ካለን ፍርሃት የተነሳ "ደሞዝ" የምትባለውን ወይም "የለመድነውን አሮጌ የኑሮ ክበብ" የምትባለውን የዛፍ ቅርንጫፍ አጥብቀን ይዘናል። ፍርሃትን ሰብረህ ቅርንጫፏን ካልቆረጥክ በውስጥህ ያለውን ታላቅ የመብረር አቅም ፈጽሞ አታውቀውም!

መልካም ግንኙነት
ከሰዎች ጋር ጥሩ ግንኙነት እንዲኖርህ ከፈለግህ እነርሱ በሚገባቸው ቋንቋ ሀሳብህን ግለፅላቸው ፤ በማይችሉት ቋንቋ እየነገርካቸው ለምን አልተረዱኝም አትበል ቀድመህ ምን እንደሚረዱ እወቅ !    #ያኔ_ትክክለኛውን_ግንኙነት_ታዳብራለህ ቆንጆ ምሽት ተመኘን 🙏

🌅 አዲስ ሳምንት አዲስ እድል! ባለፈው ሳምንት ያመለጣችሁ እድል ዛሬ በአዲስ መልክ ተተክቷል። ያለፈውን ትተህ ዛሬን በሙሉ ሃይል ጀምር። አንተ ማሸነፍ የምትችል አሸናፊ ነህ! የእናንተው ቤተሰብ ✅ @Ermiyas_27

🏃‍♂️ ሲመችህ ብቻ የምትሠራ ከሆነ: ፈጽሞ ወደ ሕልምህ አትደርስም! 🌧️ ✅
ብዙ ጊዜ ነገሮች ቀላል ምቹ እና ማራኪ ሲሆኑ መንቀሳቀስ ማንም ሰው የሚችለው ነገር ነው። ነገር ግን እውነተኛው የስኬት ማንነት የሚለካው ፈተናዎች ሲበዙ መንገዱ ሲያዳልጥ እና ነገሮች እኛ በፈለግነው ፍጥነት በማይሄዱበት ወቅት በምናሳየው ፅናት ነው!
ታላቅ ለመሆን ልብ ልንላቸው የሚገቡ 3 እውነታዎች 1️⃣ምቾት እና ስኬት አብረው አይኖሩም
ትልቅ ቦታ ለመድረስ ሁልጊዜም ከምቾት ቀጠና (Comfort Zone) መውጣት እና አስቸጋሪ ሁኔታዎችን መጋፈጥ ግድ ይላል።
2️⃣ወጥነት (Consistency) የአሸናፊዎች ምስጢር ነው
ስሜትህ ሲነሳሳ እና ነገሮች ሲስተካከሉ ብቻ ሳይሆን ነገሮች የከበዱ በሚመስሉበት ቀን ጭምር ቆርጠህ መነሳት አለብህ።
3️⃣ታሪክ የሚቀይሩት ሰዎች
ሁኔታዎች እስኪስተካከሉ የሚጠብቁ ሳይሆኑ ባሉበት አስቸጋሪ ሁኔታ ውስጥ ሆነው የራሳቸውን ዕድል የሚፈጥሩት ናቸው!
🔥 ዛሬውኑ ወስን! ዝናቡም ይሁን አውሎ ነፋሱ ወደ ሕልምህ እና ወደ ግብህ የምታደርገውን ጉዞ ሊያስቆምህ አይገባም። መንገድህ ላይ የሚመጡ ፈተናዎች ሊያስቆሙህ ሳይሆን ይበልጥ ጠንካራ ሊያደርጉህ የመጡ መሆናቸውን እወቅ። 💪 ፅናት ለአሸናፊዎች ብቻ የተሰጠ ልዩ መታወቂያ ነው!

photo content

7 የህይወት ዘርፎች አሉ። ሚዛናዊ ህይወት የተሟላ የህይወት እርካታን ሲሰጠን ያልተመዛዘነ ህይወት ግን ሁሌም የመጉደል ስሜት አለው። የእርስዎ ምን ይመስላል? በሁሉም የህይወት ዘርፍ ላይ ለመስራት @
7 የህይወት ዘርፎች አሉ። ሚዛናዊ ህይወት የተሟላ የህይወት እርካታን ሲሰጠን ያልተመዛዘነ ህይወት ግን ሁሌም የመጉደል ስሜት አለው። የእርስዎ ምን ይመስላል? በሁሉም የህይወት ዘርፍ ላይ ለመስራት @Ermiyas_27 ላይ ይፃፉ።

+1
⛔️ርዕስ: የልማድ አስደናቂ ሀይል ✅ደራሲ: ጄምስ ክሌር ✅ትርጉም: ድረስ ጋሻነህ ✅ዘውግ: self help ✅የገፅ ብዛት:264