1 081
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days
- Subscribers
- Post coverage
- ER - engagement ratio
Data loading in progress...
Subscriber growth rate
Data loading in progress...
⚡Control what you think !!!
👉"Mind is a flexible mirror adjust it,to see a better world."
👉"Choosing to be positive and having a grateful attitude is determine how you're going to live your life." #አዎንታዊ_አስተሳሰብ_ለተሻለ_ህይወት
🖍4 any comment
👉 @bekas444
https://t.me/thinkzpositive
POSITIVE THINKING
⚡Control what you think !!! 👉"Mind is a flexible mirror adjust it,to see a better world." 👉"Choosing to be positive and having a grateful attitude is determine how you're going to live your life." #አዎንታዊ_አስተሳሰብ_ለተሻለ_ህይወት 🖍4 any comment 👉 @bekas444
ያለህን በበቂ አመስግነሀል?
ዓመቱ እያለቀ ነው በቀናት የሚቆጠር እድሜ ቀርቶታል ፤ ሁላችንም በተለያየ የእድሜ ክልል ላይ ነን ዛሬ ያለንበት እድሜ ድረስ ስንኖር ፈጣሪ ብዙ ይገቡናል ብለን ያላሰብናቸውን ስጦታዎችን ሰጥቶናል ፤ ከነዚህ ድንቅ ስጦታዎች አንዱ እና ዋናው እየቆጠርነው ያለነው እድሜ እና ዓመት ነው
ስለዚህ ወደ አዲስ ዓመት ለመሸጋገር ሲያበቃን በምን ያህል ስጦታዎች ባርኮ እና አንበሽብሾን ነው
? ለፈጣሪስ የሚገባውን ክብር እና ስጦታ ሰጥተነዋል? ከምንጠይቀው በላይ ያለንን ብዛት አይተን ተደስተናል? አዲሱን ዓመት በምስጋና እና በተሰጠን በመርካት እንጀምረው!
#አዎንታዊ_አስተሳሰብ_ለተሻለ_ህይወት
@thinkzpositive
@thinkzpositive
🖍🖊4 any comment 👉 @bekas444