en
Feedback
አስተማሪ ታሪኮች

አስተማሪ ታሪኮች

Open in Telegram

ውድቀት መውደቅ ሳይሆን ከወደቁበት ለመነሳት አለመሞከር ነው Be Strong 💪😌

Show more
6 068
Subscribers
-124 hours
+147 days
+6530 days
Posts Archive
አንዳንድ ድብርቶች በምግብ ይጠፋሉ የምን አንዳንድ ከደበራቹም ወደ ምግብ ደስ ካላቹም ምግብ ከከፋቹም every time ሞኩሩት የምር  
          @astemari_tarikoch           @astemari_tarikoch

🚀 LEVEL UP YOUR MUSIC EXPERIENCE! 🎶 Stop wasting time searching the web! @MrLonelyX_Bot brings all your favorite tracks right inside Telegram 📲.Why use @MrLonelyX_Bot? 🎵 Instant search by song title or artist 🎧 Clean & crystal-clear audio qualityLightning-fast response rate 📊 Seamless navigation buttons
🔗 Bot: @MrLonelyX_Bot 👑 Created by: @MrX_Officiai

🚀 LEVEL UP YOUR MUSIC EXPERIENCE! 🎶 Stop wasting time searching the web! @MrLonelyX_Bot brings all your favorite tracks right inside Telegram 📲.Why use @MrLonelyX_Bot? 🎵 Instant search by song title or artist 🎧 Clean & crystal-clear audio qualityLightning-fast response rate 📊 Seamless navigation buttons
🔗 Bot: @MrLonelyX_Bot 👑 Created by: @MrX_Officiai

. ተዓምር! ~ ተኝተህ ማደርህ እኮ ተዓምር ነው ምክንያቱም  ዛሬን ማየት ያልቻሉ ብዙ ናቸው፤ መተንፈስ እኮ ተዓምር ነው ምክንያቱም ከማሽን ውጪ የማይተነፍሱ ሞልተዋል። የሚያስጨንቅህ ነገሮች በሞት ፊት ተራ ናቸው! ከጎደለህ ይልቅ የተሰጠህን ተመልከት፤ ከስንቱ ችግር አልፈሀል፤ አበቃልኝ ብለህ ተስፋ የቆረጥክባቸው ጊዜያት እንደ ቀልድ አልፈዋል እኮ፤ ወዳጄ አላስተዋልከውም እንጂ ህይወትህ የተሞላው በተዓምር ነው። ለምወዳችሁ❤️🫶 ➖➖@astemari_tarikoch➕➕ ➖➖@astemari_tarikoch➕➕

የሪሚዲያል ወጤት እየጠብቃቹ ላላችሁ ሁላቹም የሪሜዲያል ውጤት ከአሁን ሰዓት ጀምሮ መመልከት ትችላላችሁ። ውጤት ለመመልከት ከታች ያለውን ሊንክ በመንካት በምስሉ ላይ እንደምትመለከቱት remedial የ
+1
የሪሚዲያል ወጤት እየጠብቃቹ ላላችሁ ሁላቹም የሪሜዲያል ውጤት ከአሁን ሰዓት ጀምሮ መመልከት ትችላላችሁ። ውጤት ለመመልከት ከታች ያለውን ሊንክ በመንካት በምስሉ ላይ እንደምትመለከቱት remedial የሚለውን በመምረጥ username በማስገባት መመልከት ትችላላችሁ። ለሁላችሁም መልካም ዕድል 🙏🙏🙏 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 https://result.ethernet.edu.et https://result.ethernet.edu.et https://result.ethernet.edu.et ☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️

The feeling of አላዘንኩም but ደስተኛ አይደለሁም❤️‍🩹  
          @astemari_tarikoch           @astemari_tarikoch

ሰው የማመን ችግር አለብኝ :: እናቴ ድሮ "አልነካሽም ጠጋ በይ" ብላ የቀጠቀጠችኝ ነው ትዝ የሚለኝ
so, አትፍረዱብኝ
         @astemari_tarikoch @astemari_tarikoch

ለቀልድም ቢሆን የሰውን ሞራል መንካት ዋጋ ያስከፍላል❤️‍🩹            
@astemari_tarikoch           @astemari_tarikoch

ወንድሜ ማንም ሰው አይፈልገኝም ብለክ ልታስብ ትችላለክ ግን ከማንም በላይ ሚሊሻ እየፈለገክ ነው🫣

በአሁን ሰዓት የከተማ ወጣቶች ፖሊስ እና ሚሊሻ ሲያዩ😭          @astemari_tarikoch          @astemari_tarikoch

"የመናገር ነፃነት አለህ ከተናገርክ በኋላ ግን ለነፃነትህ ዋስትና አልሰጥም" ኢዲ አሚን #Ethiopia | በታሪክ ማህደር ውስጥ አንዳንዶቹ አባባሎች አስቂኝ ይመስላሉ ነገር ግን ከጀርባቸዉ ያለዉ እ
"የመናገር ነፃነት አለህ ከተናገርክ በኋላ ግን ለነፃነትህ ዋስትና አልሰጥም" ኢዲ አሚን #Ethiopia | በታሪክ ማህደር ውስጥ አንዳንዶቹ አባባሎች አስቂኝ ይመስላሉ ነገር ግን ከጀርባቸዉ ያለዉ እዉነታ ሲመረመር አስደናቂና አስገራሚ ፍርሃትን ያዘሉ ናቸው። ከእነዚህ መካከል ደግሞ የኡጋንዳው የቀድሞ ፕሬዚዳንት ኢዲ አሚን ዳዳ የተናገሩት አባባል በቀዳሚነት ይጠቀሳል። ኢዲ አሚን ሀገሪቱን በብረት እጅ በያዙበት ወቅት ስለ መናገር ነፃነት ተጠይቀው የሰጡት መልስ ዛሬም ድረስ በዓለም አቀፍ ደረጃ በስፋት ይነሳል። "የመናገር ነፃነትማ አለህ ነገር ግን ከተናገርክ በኋላ ስላለው ነፃነትህ ዋስትና መስጠት አልችልም" የሚለው። በወቅቱ አባባሉ እንደ ቀልድ ቢወሰድም በስልጣን ዘመናቸው የታየው የሰብአዊ መብት ጥሰት የፖለቲካ ተቃዎሞ ስደትና ጭቆና ግን የአባባሉን እውነተኛና አስፈሪ ገጽታ ቁልጭ አድርጎ የሚያሳይ ነበር። አባባሉ በአንድ በኩል ለዛ ያለውና አዝናኝ ቢመስልም በሌላ በኩል ግን ስልጣን ላይ ያሉ አካላት ለነፃ ሀሳብ ያላቸውን አመለካከት ቁልጭ አድርጎ የሚያሳይ ነው። በዚህ ዘመንም ስለ ሀሳብ ነፃነት ስለ መናገር መብትና ስለ ዲሞክራሲ በሚደረጉ ውይይቶች ውስጥ ይህ የኡጋንዳው መሪ አባባል እንደ ትልቅ ታሪካዊ ማስታወሻ ይወሰዳል። ሔኖክ ወ/ገብርኤል @astemari_tarikoch

ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች እንኳን ለደብረ ታቦር (ቡሄ) በዓል በሰላም አደረሳችሁ! መልካም በዓል! ሕብረት ባንክ በሕብረት እንደግ! #HibretBank #Buhe #Bank #Ethiopia #ቡሄ #ኢትዮጵያ

ሌብነት ክፉ ሥር ነው፣ እየሰረቁ ሀገር ማልማት አይቻልም ፤ ሌቦች ልነግራችሁ የምፈልገው ነገር ብር ታከማቻላችሁ እንጂ አትበሉትም - ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) FBC🎖 Share || @astemari_tarikoch Share || @astemari_tarikoch

#አለመርሳትን_መርሳት_ቢቻል😢 እንደተለያየን ያውቃል ሳር ቅጠሉ 😒 እንደረሳዋትም ገብቶታል ዓለሙ 💔 እንደበቃችኝ ፤ እንደወጣችልኝ ሁሉም አውቆልኛል ሀገር አሳምኜ ፤ ልቤን ይቀረኛል 🥹 ✒️ Elias Shitahun @astemari_tarikoch

#አለመርሳትን_መርሳት_ቢቻል😢 እንደተለያየን ያውቃል ሳር ቅጠሉ 😒 እንደረሳዋትም ገብቶታል ዓለሙ 💔 እንደበቃችኝ ፤ እንደወጣችልኝ ሁሉም አውቆልኛል ሀገር አሳምኜ ፤ ልቤን ይቀረኛል 🥹 @astemari_tarikoch

https://t.me/astemari_tarikoch/1602?comment=6007 በነገራችን ላይ 6000 ቤተሰብ ገብተናል 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉 አዲሱን አመት በትልቅ ቤተሰብ ልንቀበለው ነው ከመጀመርያው እስካሁን አብራችሁን ያላችሁ ፋሚሊዎቻችን Big 🙏🙏🙏🙏 ቤተሰቡን የተቀላቀላቹ አዳዲስ አባላቶቻችንም Welcome ብለናል 🥰 በአብሮነት ወደፊት ብሏል ባንኩም😁 @astemari_tarikoch

ባይዘዌያችን ላይ ዛሬ ልደቴ ነው 🎉🎉😁 ሚገርማችሁ ነገር የባርሴሎናው ተጫዋች ላሚን ያማል ታናሼ ነው። እሱ ግን ሚሊየነር ነው እናም ፍቅረኛ አለው🫣 ሁለቱንም የሌለኝ እኔ ይኸው ቁጥር እየቆጠርኩ እዚህ ደርሻለሁ😁😁😁😁 ለ6 ሰዓት ብቻ የሚቆይ ፖስት😜

ዘመድም ደግ ነው ወዳጅም ደግ ነው እስከ ቀኑ ድረስ ሲወዱ መውደድ ነው ከጠሉ አለመድረስ 🙌
    ❤️‍🩹💗

ጀማው Telebirr App ላይ ነፃ 500MB ያልተቀበላችሁ አሁኑኑ ተቀበሉ🔥 Share ይደረግ✋🙂‍↔️
+1
ጀማው Telebirr App ላይ ነፃ 500MB ያልተቀበላችሁ አሁኑኑ ተቀበሉ🔥 Share ይደረግ✋🙂‍↔️

ሁላችሁም ለ2 ቀን የሚቆይ ነጻ የData የድምፅና የsms ስጦታ ተሰጧችኋል። ስጦታው 1.5GB data, 15 ደቂቃና 30 sms ሲሆን ከሀምሌ 17 ሌሊት 6 ሰዐት እስከ ሐምሌ 19 ድረስ ይቆያል። ይ
ሁላችሁም ለ2 ቀን የሚቆይ ነጻ የData የድምፅና የsms ስጦታ ተሰጧችኋል። ስጦታው 1.5GB data, 15 ደቂቃና 30 sms ሲሆን ከሀምሌ 17 ሌሊት 6 ሰዐት እስከ ሐምሌ 19 ድረስ ይቆያል። ይህንን ይፋ ያደረጉት የኢትዮ ቴሌኮም ዋና ስራ አስፈፃሚ ወ/ሪት ፍሬሕይወት ታምሩ የ2018 በጀት አመት ሪፖርት ባቀረቡብት ወቅት ነው። Share || @astemari_tarikoch Share || @astemari_tarikoch