cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

🌸الَّـذِيـنَ ءَامَـنُـو وَتَـطْـمَــئِـنُّ قُلُـوبُـهُــــمْ بِــذِكْــرِالله🌸

★በዚህ ቻናል ላይ የሚለቀቁ ፕሮግራሞች★ 👉 ማራኪና ጣፋጭ የሆኑ ቲላዋዎች 👉 በሀገር እና ከሀገር ውጪ ባሉ ቃሪዎች 👉 የተለያዩ ሙሀደራዎች እና ዳዕዋዎች 👉 እንዲሁም ኹጥባዎች 👉 ስለ እስልምና የሚመለከቱ ስነ ፁሑፎች "በዚህ ቻናል የሚኖራችሁ ማንኛው አስተያየት በዚህ ያድርሱን 👉👉 @Ibnugu https://t.me/IbnuGudu https://t.me/IbnuGudu

Show more
Advertising posts
290
Subscribers
No data24 hours
-27 days
-1230 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

ብቻ አላህ አይርሳህ! ~ ስምህ በታሪክ መዝገብ ውስጥ መስፈር አለመስፈሩ አያስጨንቅህ። እሱ የስኬት መስፈርት አይደለም። አላህ መርጦ ከላካቸው ነብያት ውስጥ ስንቶቹ ናቸው ስማቸው ለታሪክ የቀረው? ከጥቂትም በጣም ጥቂት! ጠቢቡ ጌታ እንዲህ ይላል፦ ﴿وَرُسُلًا لَمْ نَقْصُصْهُمْ عَلَيْكَ﴾. {ባንተ ላይ ያልተረክናቸውም መልእክተኞች (ልከናል።} [ኒሳእ፡ 164] ግና ታሪክ ባይዘክራቸው፣ ሰው ባያውቃቸውም ሁሉ በእጁ ከሆነው ሃያል ጌታቸው ዘንድ የከበሩ ናቸው፣ ደረጃቸው ከፍ ያለ። አብዛኞቻችን የምንዘናጋበት የኢኽላስ ጉዳይ! Ibnu Munewor =
Show all...
Ibnu Munewor (ኢብኑ ሙነወር)

كناشة ابن منور

👍 5 2
03:34
Video unavailableShow in Telegram
🍎القرءان طعام القلب وروح 👂ጆሮአቹን ወደዚ ጠጋ አርጉ 📻 ቃሪዕ ጅላሉ ሁሰይን(الحبشي) 📽https://t.me/IbnuGudu 📽https://t.me/IbnuGudu
Show all...
42.18 MB
👍 7
☜أرح مسمعك،،،،،،،،،،،،،،، 🍎ልብህን በዚህ ቲላዋ አሳርፍ 👉https://t.me/IbnuGudu 👉https://t.me/IbnuGudu
Show all...
☜ أجمل مقطع من صلاة الصبح♬.m4a2.23 MB
👍 4
Photo unavailableShow in Telegram
በታሪክ ትልቁ ይቅርታ! | ~አቡ ዘር ቢላልን «አንተ የጥቁር ልጅ!» አለው።ቢላል በአቡ ዘር ንግግር ተቆጣ፣ አዘነም፡፡ይህን ጉዳይ ለአላህ መልዕክተኛ ነው የምናገረው በማለት ወደርሣቸው ሄደ።በሰሙት ነገር የአላህ መልዕክተኛ ፊት ተለዋወጠ፡፡ «እንዴት በእናቱ ታነውረዋለህ፣ገና የመሃይምነት ቅሪት ከዉስጥ አልወጣም፡፡»አሉት ለአቢ ዘር፡፡ አቢ ዘር የሠራው ስህተት ከባድ መሆኑ ታወቀው፡፡ አለቀሰ፡፡«የአላህ መልዕክተኛ ሆይ! አጥፍቻለሁ ምህረት ይለምኑልኝ!»አላቸው። እያለቀሠም ከመስጂዱ ወጣ፡፡አቡ ዘር ሄደና ቢላል እግር ሥር ወደቀ፡፡ ጉንጩንም ከአፈር አገናኘ፡፡«አንተ የተከበርክ፤ እኔ ወራዳ ነኝ፡፡ በእግርህ ፊቴ ላይ ካልቆምክ በስተቀር አልነሳም»አለው፡፡ቢላልም እንዲህ አለ«በአላህ እምላለሁ፤ ለአላህ ብላ ሱጁድ ያደረገች ፊት ላይ አልቆምም፡፡»አቡ ዘር ከተደፋበት ተነሳ፡፡ ተቃቅፈው አለቀሱ፡፡ ይቅር ተባባሉ፡፡ ~እኛስ በወንድሞቻችን ላይ ስንቴ ድንበር አልፈናል! ስንቴስ አጥፍተናል!፡፡ስላጠፋነው ጥፋት ይቅርታ ጠይቀን እናውቅ ይሆን!?
Show all...
🥰 3👍 1
Photo unavailableShow in Telegram
~በአላህ እምላለሁ!፡፡ አንድ ቀን ዉስጥህን የሚያስደስት፤ ከደስታ ብዛትም የሚያስፈነድቅሽ ነገር ይመጣል፤ ይህን ስልህ ወደፊት ስለሚሆነው ነገር ዕውቀት ኖሮኝ አይደለም፤ ግና በአላህ በርግጠኝነት ስለማምን እና ስለምተማመን ብቻ ነው፤ እሱ ለባሮቹ አዛኝ ነው።ቃሉንም ፈፃሚ ነው።
Show all...
👍 4
✍فضل العلم والعلماء ............... 🔸የኢልም አብላጫነትـــــــــــــــــــــــ 📻 ኢብኑ ጉዱ 👉https://t.me/IbnuGudu 👉https://t.me/IbnuGudu
Show all...
فضل العلم_.mp31.11 MB
👍 3
👉 ጓደኛህን ምረጥ ,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,, إختر صاحبك يقول النبي  عليه الصلاة والسلام: - المرء عل دين خليله فلينظر أحدكم من يخالل ♦ነብያችን (ሰ ዐ ወ) በሀዲሳቸው እንዲህ ይላሉ:-     *ሰውየው በጓደኛው ሀይማኖት ላይ ነው ። አንድኛችሁ ባልደረባ አድርጎ ወደያዘው ሰውዬ ይመልከት።* ♦️ነአም እያንዳዳችን ምን አይነት ጓደኛ እንደያዝን ጀርባችንን እናጥና ። መጥፎ ጓደኛ ከያዝን እኛም በመጥፎ ዲን ላይ መሆናችንን ያስገነዝበናል። قال علامة ابن عثيمين رحمه الله:- إحرص علي أن تصاحب أناسا أهل الخير يرشدونك إذا غويت ويهدونك إذا ضللت ويذكرونك إذا نسيت ويعلمونك إذا جهلت ♦️አላህ ይዘንላቸውና ኢብን ኡሰይሚን እብዲህ ይላሉ:-      *የኸይር ባልተቤቶች የሆኑትን ሰዎች ጓደኛ አድርገህ በመያዝ ጓጓ። መልካም ጓደኞች በጠመምክ ጊዜ ይመሩሃል፣ በተሳሳትክ ጊዜ ያቀኑሃል፣ አላህን በረሳህ  ጊዜ ያስታውሱሃል፣ ጃሂል ( መሀይም) በሆንክ ጊዜ ያስተምሩሃል።* @IbnuGudu @IbnuGudu
Show all...
👍 4
👂ጆሮህ ጠጋ አርግ……… ♻️ነብዩላህ ዩኑስ ምንድነው ከጭንቀት ያወጣቸው? 📻በታላቁ ኡስታዝ ሲራጅ ንጋቱ ✍@IbnuGudu
Show all...
«ما_هو_نجاة_النبي_الله_يونس_عليه_السلام».m4a7.53 MB
👍 4
~አላህ ሆይ! አስደስተን፣ለኛ መደሰት ደፋ ቀና የሚሉትንም አስደስትልን፣ እኛን ማስደሰት ፈልገው ያልሆነላቸዉንም ከመደሰታችን በፊት እነርሱን አስደስትልን፣ ተደስተን ስያዩ ደስ የሚላቸዉንም ደስ እንዲላቸው አድርግልን፡፡ |•| ኢላሂ!መልካም ሀሳብ ያለው ሁሉ ደስታን አይጣ፡፡;
Show all...
𝐀𝐛𝐮 𝐒𝐮𝐟𝐲𝐚𝐧~𝐂𝐡𝐚𝐧𝐧𝐞𝐥

••• ━════✿ 💡 ምክር ስመክርህ ሙሉ ሰው እንደሆንኩ አድርገህ አታስበኝ ๏ ምክር መለገስ ውዴታ እንጂ የመብለጥና አርአያ የመሆን ምልክት ሊሆን አይችልም ። ••• ━════✿ 🔊«[ሑሰይን አል_በናን]አቡ ሡፍያን∥ ○ለ አስተያየት እና ሀሳበዎ በ @Abu_Sufiyan1_bot ያድርሱኝ!

👏 4
የቱን ያህል ባጠፋም አትተወኝ፣አትቁረጠኝ ያ ረብ! እኔ ደካማ ባርያህ ነኝ።
Show all...
Choose a Different Plan

Your current plan allows analytics for only 5 channels. To get more, please choose a different plan.