cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

H@n@¥e

Wel come to my chanale Miuzic Vidio Tik Tok Mems My pic Profile pictur Muzic record Remix Old muzic Brith dey wish And for any coments In box 👇👇👇 H@n@¥e @Hanayeeeee t.me /@Hanayeeeee

Show more
The country is not specifiedThe language is not specifiedThe category is not specified
Advertising posts
179
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

♥️በህይወት ስትኖር… ሁሌም መርሳት የሌለብህ ነገሮች💖 ♥️ ደስ የሚል ቀን ሁሌም የለም። 💖 ማንም ላይ እንዳትፈርድ…እማታውቀው ነገር ይኖራልና። ♥️ famliy እና ወዳጆችህን እንዴት እንደምታስደስታቸው ሁሌም አስብ። ♥️ በምታየው መጥፎ ነገር እንዳትሸነፍ። ♥️ እራስህን ከነገሮች በላይ አድርግ። ♥️ እምትችለውን አድርግ… እማትችለውን ደሞ ለ እግዚአብሔር ተወው። 👍👍
Show all...
የሳት ራት አብረቅራቂ ገላ ለጋ እሸት አፍላ ነበልባል ያዘለ ሩቅ ፍቅር ጠርቶት ክንፏን እያዛለ ሊጣመራት ጎጉቶ የሱን ራትነት ልቦናው ዘንግቶ ውበቷን ቢነካው እሳታዊነቷ ስቦ ውጦ አስቀረው .....
Show all...
🦋🍃 ልዩ ሴት ከሆነች በቀላሉ አትገኝም፤ ተራ ሴት ከሆነች ልዩ አትሆንም፤ዋጋ ካላት። እሷን ለማግኘት ተስፋ መቁረጥ አትችልም....... ግን ተስፋ ከቆረጥክ አንት እራስህ ተራ ሰው ነህ
Show all...
  • File unavailable
  • File unavailable
  • File unavailable
  • File unavailable
  • File unavailable
  • File unavailable
  • File unavailable
  • File unavailable
🕶🥀
Show all...
❤️. . .አልቻልኩም ልጠላሽ. . . ❤️ ናፍቆትሽ በርትቶ ልቤን ጠፍሮታል ፣ ሳላይሽ መክረሜ ቀልቤን ሰውሮታል ። ፍቅርሽ በኔ ውሎ ፣ በልቤ ውስጥ አድሮ ንግስቴ ቢያደርግሽ ፣ ዛሬም ወድሻለሁ አልቻልኩም ልጠላሽ...😔😔😔😔 @mesii
Show all...
🖤🖤
Show all...
❤️❤️❤️😍😍
Show all...