cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

Assosa university muslim students የአሶሳ ዩኒቨርሲቲ ሙስሊም ተማሪዎች ጀመዓ

👈‏قال ابن الجوزي -رحمه الله-: «من أحب أن ﻻ ينقطع عمله بعد موته فلينشر العلم». 📚التذكرة (٥٥) 👈°قال الإمام الشافعي رحمه الله: °• ليس بعد أداء الفرائض شيء أفضل من طلب العلم ••[المدخل للبيهقي٤٧٥]••

Show more
Advertising posts
223
Subscribers
-124 hours
-27 days
-130 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

‐قَال الشّيخُ العلّامَةُ ابْنُ بازٍ رَحمَهُ اللهُ: «وقدْ يُبتلَى العَبدُ بالفقر و بالمرض وغَيرِهمَا مِن المَصَائِبِ لِاختِبَارِ شكره و صبره » ‐[مَجمُوع الفتَاوَى || ٢٥٤]
Show all...
🛑👉መልእክት ለኒቃብ ለባሾች ! 🎙አቡ ረይስ ኢብኑ ኢማም = t.me/abu_reyyis_arreyyis
Show all...
መልእክት ለኒቃብ ለባሾች.mp34.11 KB
طرفة أخبرَنا حسَن بن أبي بكر،  أخبرنا أبو سهل بن أحمد بن محمد بن عبد الله القطَّان، حدَّثَنَا إسماعيل بن إسحاق القاضي قال: سمعت علي أنَّه قال لقد شتموني  في ثمانين سطرآ : ولم تستفزَّني : إلاَّ كلمة ! يا أعزب!! 📚تاريخ بغداد و ذيوله ط العلمية٠٠٣_ مكتبة الفكر Copy
Show all...
ትዳር ዳገት ለሆነብን ምርጥ ምክር! ~~~~ ትዳር የመመስረት ህልም አለህ! ግን ማንን እንደምታገባ ግራ አጋብቶሀል አግብቼ በምኔ አኖራታለሁ የሚለው አሳቆሃል፤ ከትዳር በኋላ ቤተሰብ መመስረቱ ልጆች መጥተው ምን ይበላሉ የሚለው ከተራራ ገዝፎ ታይቶሃል፤ ትዳር ከእውቀት ያዘናጋኛል ብለህ ትዳርን ከአውሬ ፈርተኸዋል! ይህን የአሊም ምክር አስተውለህ ወደራስህ ተመለስ። ሸይኽ ሙሃመድ ባዝሙል እንዲህ ይላሉ፦ #አግባ የሚስት ምርጫህ ካስፈራህ የእስቲኻራ ሶላት ስገድ በዙርያህ ያሉትን ቅን አሳቢዎች አማክር! አስተውል “ እስቲኻራ የሰገደ አይከስርም፤ ያማከረም አይቆጭም!” #አግባ የትዳር ወጪዎችን የቤተሰብ አቆራቦትን ድህነትን ከፈራህ ከሸይጧን በአላህ ተጠበቅ ይህ የሱ ጉትጎታና ውስወሳ መሆኑን እወቅ። ልዕለ ሃያሉ ጌታ አላህ እንዲህ ይላል {ሰይጣን ድኽነትን ያስፈራራችኋል፡፡ በመጥፎም ያዛችኋል፡፡ አላህም ከርሱ የኾነን ምሕረትና ችሮታን ይቀጥራችኋል፡፡ አላህም ችሮታው ሰፊ ዐዋቂ ነው፡፡} [አል-በቀራ 268] #አግባ ከትዳር በኋላ ልጆች ይመጣሉ ቤተሰብ የመመስረት የኢኮኖሚ አቅም የለኝም ብለህ ተጨንቀሃል? እንግዲያውስ የአንተም የቤተሰቦችህም ሲሳይ በአላህ እጅ እንዳለ አስታውስ። በአላህ ፍቃድ ትዳር የሀብት መንገድ መሆኑን እመን። አላህ እንዲህ ይላል {ከናንተም ትዳር የሌላቸውን አጋቡ፡፡ ከወንዶች ባሮቻችሁና ከሴቶች ባሮቻችሁም ለጋብቻ ብቁ የኾኑትን (አጋቡ)፡፡ #ድኾች_ቢኾኑ_አላህ_ከችሮታው_ያከብራቸዋል፡፡ አላህም ስጦታው ሰፊ ዐዋቂ ነው፡፡} [አን-ኑር 32] #አግባ ትዳር ከእውቀት እንዳያዘናጋህ ከፈራህ...ይህ ሰይጣናዊ ፈተና መሆኑን እወቅ... መልእክተኛው ህዝቦቻቸውን በትዳር አነሳስተዋል! ይህ እውቀትን ከመፈለግ ጋር የሚያጋጨወሰ ነገር ቢኖር ኖሮ አግቡ ተጋቡ ብለው ባላነሳሱ ነበር። ይህ የአንተ ስጋት እንጂ ያገባ ሰው እውቀት እንደሚገራለት እውቀትን በማግኘት ላይ እና መልካሙን መንገድ አጥብቆ በመያዝ ላይ ከሌሎች ይልቅ ቀላል እንደሆነለት በህይወት ተጨባጭኀ አይተናል። 📚ሸይኽ ሙሃመድ ባዝሙል 🖋ትርጉም Abdulkerim Husen ( አንብቤው አመለካከቴን ስለቀየረው ነው ተርጉሜ ያጋራኋችሁ። ከእኔ ጋር እንዳታያይዙት። ይልቁንስ ላጢያንስ በግዜ በትዳር መሰተርን የመሰለ የለም።) https://t.me/Abu_suleyman_dera
Show all...
أضحك الله سنك ياشيخنا الجليل 🎙الشيخ العلامة محمد زين الإتيوبي
Show all...
5.09 KB
የኪታቡ መነሻ ይህ ነው። ማዳመጥ ትችላላቹህ
Show all...
الخوف من المستقبل
Show all...
الخوف_من_المستقبل_P5dvKhNc-X0_139.m4a16.40 MB
ما علاج الخوف من المستقبل؟د.عبدالعزيز الريس
Show all...
ما_علاج_الخوف_من_المستقبل_د_عبدالعزيز_الريس_KEbG50GeH4o_139.m4a1.95 MB
Show all...
الخوف_من_المستقبل_والتفكير_في_تأمينه_الشيخ_أ_د_عبدالسلام_الش.m4a7.74 MB
Choose a Different Plan

Your current plan allows analytics for only 5 channels. To get more, please choose a different plan.