cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

ICT Yohannes

Learn Time and Price Theory(ICT) in Amharic. YouTube Channel: https://youtube.com/@ICT_Yohannes Group: @ICTYohannes

Show more
Advertising posts
6 658
Subscribers
+2424 hours
+1417 days
+63930 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

⚡️Forex ከጀመርኩ ዛሬ ድፍን አራት አመት ሞላኝ።እስኪ ዛሬ በዚህ አራት አመት ያሳለፍኳቸውን ነገሮች ዘርዝሬ ልንገራቹ። የዛሬ አራት አመት በዚህች ቀን ነበር Forex ለመማር የMohsen Hassanን የ4 ሰዓት Trading Course YouTube ላይ መማር የጀመርኩት። ይህ የ4 ሰዓት ቪዲዮ Forex ላይ መሰረት እንድይዝ ከረዱኝ ቪዲዮዎች ቀዳሚው ነው፣ ስለ ብዙ መሰረታዊ ነገሮች አስተምሮኛል።ከዚህ 4 ሰዓት Course የሚቀጥል ሌላ የአራት ሰዓት Mohsen በክፍያ Udemey ላይ የሚሰጠው ቪዲዮን ነበረ፤ እሱን ደግሞ ከአንድ የማውቀው ሰው ላይ የUdemy Account ለሳምንት በ$5(የዛኔ በBlack 300 Birr አካባቢ) ተከራይቼ ተማርኩ። ከዛ ተጨማሪ ምሳሌዎች እና  ስለSupport & Resistance ተጨማሪ ማብራሪያ ለማግኘት ብዙ የYouTube Videoኦችን እና 3 ትላልቅ የTrading መጽሀፎችን አየሁ። ይህን ሳደርግ ለ12 ወራት ያህል Live አካውንት ላይ አንዴም Trade አላረኩም ነበር። ግን ከ12 ወራት በኋላ Live Account ላይ Deposit እያደረረኩ Trade አደርግ ጀመር። በ1 ወር ጊዜ ውስጥም ለForex ይሆነኛል ብዬ ከ12 ወራት በላይ የተለያዩ ስራዎችን ሰርቼ የቆጠብኩትን ገንዘብ በሙሉ ምንም ሳላስቀር ጨረስኩ።እንዲህ ቢሆንም አንዴም ተስፋ ለመቁረጥ አላሰብኩም ይልቅ የበለጠ ችግሬን ለማወቅ ነው የጣርኩት። በፈጣሪ ቸርነት ብሬን ጨርሼ ቁጭ ባልኩበት ማግስት - አንዲት ውጪ ሀገር ምትኖር YouTube ስትጀምር ሳግዛት የነበረች፣ አሁን ወደ 200ሺ Subscribers ያላት YouTuber ክስልክ መግዣ ብላ 4000 ብር አካባቢ ላከችልኝ። ያንን ብርም አይኔን ሳላሽ ወደBroker Deposit አድርጌ Trade አረኩበት። ፈጣሪ ይመስገን ከዛ በ2 ወር ጊዜ ውስጥ ስልኩንም ገዛው ወደ $1,000 አካባቢ Capitalም ኖረኝ። ለ6 ወራትም በSupport እና Resistance Consistent Profit እያገኘው Trade ማድረጌን ቀጠልኩ። የሆነ ቀን አንድ ስለICT መጥፎ ነገር የሚያወራ YouTube Video Homepageኤ ላይ መጥቶ አየሁ። ወደICT YouTube Channelም ገብቼ Videoኦቹን ከላይ ከላይ ማየት ጀመርኩ።  እሱ የሚያስተምረውን ነገር ከዚህ በፊት ሰምቼው ስለማላውቅ በጣም Fancy የሆነ ነገር የሚያወራ መሰለኝ። እሱን ለማወቅም ICT YouTube ላይ ከለቀቀው የመጀመሪያ ቪዲዮ ጀምሬ በደንብ አየው። ከPrice ውጪ Time የሚለው Concepet መኖሩ እኔ በፈለኩት ሰዓት Trade ማድረግ እንድንችል የሚያስችለኝ መሰለኝ Trading View ላይ ገብቼም በደንብ Backrest አደረኩት - ኡፍ በጣም ተመቸኝ፣ በጣም ወደደኩት። ለ8 ወራትም ICTን በደንብ ተማርኩት፣ በDemo ተለማመድኩት። በደንብ እርግጠኛ ስሆን Live አካውንቴ ላይ Trade አደረኩበት። በደንብ Trade እያደረኩበት ስመጣ በTime እና በድግግሞሽ እንጻር የሰጠኝን ነጻነት በጣም ወደድከት፤ Retail Logicኦቼንም ድጋሜ ላልጠቀማቸው አሽቀንጥሬ ጣልኳቸው። ICT የነበረኝን Perosnal Capital በአጭር ጊዜ $3,000 እንዲደርስ ረዳኝ። የዛሬ 2 አመት ስለFund አካውንቶች ሰማው Broker ላይ ያለኝን የተወሰነ ገንዘብ አውጥቼ የ$5K Fund Account ገዛው። Fund Account ግን እንደPerosnal አካውንት ቀላል አልነበረም። ህጎቹ እና Time Limitኦቹ በጣም ከቁጥጥር ውጪ አርገውኝ ብዙ Challengeኦችን በ2 ወር ጊዜ ውስጥ ልወድቅ ቻልኩ። መጨረሻ ግን ማስተካከል ያለብኝ ነገርን በደንብ አይቼ አስተካከልኩ።የ$5K Funded ሆኜ Profit አገኘው ግን ለረጅም ጊዜ ሳላወጣው በደንብ እሱን ማሳደግ ተያያዝኩ። ከተወሰነ ጊዜ በኋላም - እዛው ለማሳድግ ከምሞከር አውጥቼ ሌላ ብገዛበት Profitable እንደምሆን አስቤ ሌሎች Challengeኦችን ገዛው። የዛሬ አመት በዚህ ወር አካባቢ ከ$100K በላይ Funded ሆንኩ። ወደ ICT Yohannes ስንመለስ ከአመት ከ6 ወር በፊት November 6,2022 ላይ ይህን እኔን እዚህ ያደረሰኝን ICT Concept YouTube ላይ በአማርኛ የሚያስተምር ማንም ስለሌለ ለምን አላስተምርም ብዬ አሰቤ ICT Yohannesን ለመጀመሪያ ጊዜ ICTን በአማርኛ ለማስተማር ከፈትኩ። ከዚህ በፊትም YouTube ላይ ልምድ ስለነበረኝ ቪዲዮ መስራቱ ብዙ አልከበደኝም። ለፈጣሪ ምስጋና ይግባውና YouTube ላይ ከ40 በላይ ቪዲዮዎችን፣ Private Channelኦቼ ላይ ደግሞ ከ70 በላይ ቪዲዮዎችን ሰርቼ አስተማርኩ። እኔ ብቻዬን ብዙ ደክሜ የሄድኩትን ግራ አጋቢ መንገድ በትንሹም ቢሆን ሰዎችን አግዤ ብዙ ሰዎችን Funded እና Profitable አደረኩ። ለዚህም በጣም ደስተኛ ነኝ። YouTubeኡን ስጀምር ኢትዮጵያ ውስጥእንኳን ስለICT ስለForex ራሱ የሚያውቁ ብዙ ሰዎች ስላልነበሩ በብዛት የሚያዩኝ ሰዎች በቁጥር የሚታወቁ ነበሩ። ግን ለTikTok ምስጋና ይግባውና ከተወሰነ ጊዜ በኋላ ለተለያዩ አላማዎች በሚሰሩ ማስታወቂያዎች እና ቪዲዎች ሰዎች ስለForex ይሰሙ ጀመር። ይኸው እኔም YouTube ላይ ከ10ሺ Subscribers አልፍኩ። ለማንኛውም እዚህ ድረስ አስነብቢያቹ በባዶ አልሸኛችሁም - በቅርቡ ብዙዎቻቹን የሚያስደስት እና በጣም የሚጠቅም፣ ምናልባት የተወሰኑ ሰዎችን ሊያደብር የሚችል ነገር ይዤላቹ መጣለው። መልካም የTrading ሳምንት! @ICT_Yohannes 🤑
Show all...
Forex Trading Course (LEARN TO TRADE STEP BY STEP)

Enroll in the complete course here with discounts of over 90% using this link: http://rebrand.ly/ForexFound Follow me on IG:

https://www.instagram.com/Mohsen_Hassan

Best Charting Software:

https://www.tradingview.com/?offer_id=10&aff_id=28372&source=YT

In this course, you will learn everything you need to know to start Trading the Forex Market right now! This is not just a theoretical course, there is LIVE Trading Included (where we show you how to use the information learned to Trade Live in Real Time). Introduction 0:00 About your Instructor 2:02 What You'll be Able To Do After This Course 4:26 What You'll Learn in This Course 7:19 What's Expected of You The History of Money 9:12 Barter and Gold 17:06 Paper Money 26:52 Gold Standard 35:08 Bretton Woods 37:28 End of the Gold Standard 40:08 Discussion The Forex Market Quotation 45:19 How to Make Money 51:11 Currency Pairs 55:29 Major Pairs & Cross Pairs 59:28 Market Structure Explained FOREX Terminology 1:06:15 Price Terminology 1:13:50 Pips 1:17:31 Lots 1:21:16 Pip Value Calculation 1:27:51 Leverage 1:34:40 Short Selling Brokers 1:40:50 How to choose a Broker? 1:44:03 A book vs B Book Brokers 1:47:49 ECN Brokers and Commissions 1:52:27 The Broker that i recommend 1:57:05 Shareable Resources Google Sheet 2:01:13 Live and Simulation Accounts Different Ways of Analysis 2:04:10 Technical Analysis vs Fundamental Analysis Charts and Trends 2:10:31 Charting Tool: Tradingview 2:15:48 Candles, Candlestick Charts & Line Charts 2:23:29 Trends & Trendlines 2:30:10 Channels, Supports & Resistances 2:39:30 Volume Chart Patterns 2:44:32 What are Chart Patterns 2:48:09 Double/Multiple Tops and Bottoms 2:55:35 Ascending/Descending Triangles 2:59:54 Symmetrical Triangles 3:02:48 Wedges Technical Analysis/Indicators 3:06:17 Technical Indicators 3:11:27 Simple Moving Averages 3:20:04 Moving Averages Crossovers 3:28:28 Bollinger Bands 3:40:20 Relative Strength index (RSI) 3:47:21 Fibonacci You will be learning from Mohsen Hassan, founder of Bloom Tading . So whether you want to generate some side income by trading the FOREX Market or if you want to make trading your only source of income, then this course is for you. In This course we will cover beginner and Intermediary level information to get you on the right path to becoming a successful and a consistently profitable Trader. On top of all the material thought we will be giving you our personal tricks, techniques and views on the Forex market that have tremendously fast-tracked our success. By the end of this course you will understand the History of Money and understand the Structure of the FOREX Market. You will know all FOREX terminology like: Bid, Ask, Spread, Pips, Points, Lots, Short Selling, Leverage and Much More! You will be able to select which broker is best for you and will be able to open a trading account to start trading. You will also get familiar with the most popular FOREX Trading platform: Metatrader 4. You will know how to analyse the Currency you are trading by learning Technical Analysis and Fundamental Analysis. You will learn how to use the Economic Calendar to avoid or play fundamental events that can impact wildly Currency prices. You will also become an expert in Chart reading! This means you will know how to spot the best Chart Patterns and Candlestick Patterns as well as use the best Technical Indicators in order to buy and sell at optimal locations. We also cover Risk Management and Money Management techniques so you will be able to know exactly how much to buy or sell on each trade and where to place your take profits and stop losses to minimize your risk! You will also be receiving a Excel Sheet to calculate your position sizing and keep track of your historical performance! Going further than other trading courses we even cover Trading Psychology. Check out our other ONLINE COURSES with discounts over 90% using the links below (~10 Hours each): NEW 2021- Complete Investing Course (Stocks, ETFs, Index/Mutual Funds) -

https://rebrand.ly/investingcourse

The Complete Foundation…

503👍 121🔥 34👏 28🏆 15🙏 13 5🤯 4💋 3🎉 1🍾 1
✝እንኳን ለጌታችን ለመድኃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የትንሳኤ በዓል አደረሳቹ። መልካም በዓል! @ICT_Yohannes 🤑
Show all...
🥰 98🙏 50 27👍 7🔥 2🤯 1
My Funded Fx ቀጣይ ሳምንት 1-Step Max የተባለ ከላይ ምስሉ ላይ ያሉትን ህግ እና ደንቦች የያዘ Account Type ሊያመጣ ነው። ይህ 1 Step Max አካውንት 8% Profit እንድታሳኩ የሚጠይቅ 1 Phase ብቻ ነው ያለው፣ 2% Daily Drawdown፣ 8% Max Drawdown፣ 2% Max Daily Profit፣ No Trailing Drawdown፣ 1:100 Leverage፣ Payout Every 7 Calander Days የመሳሰሉ ህግ እና ደንቦችን የያዘ ነው። ምን ታስባላቹ በጣም ጥሩ ሀሳብ ነው - 👍 አይ አልወደድኩትም - 🙏 @ICT_Yohannes 🤑
Show all...
🙏 279👍 157🤯 7😢 6 5
✝መልካም የስቅለት በዓል! @ICT_Yohannes 🤑
Show all...
168🙏 44👍 21🕊 8😢 4👏 1
#Weekly_Forecast April 29,2024 - May 03,2024 በዚህ ሳምንት DXY(USD) ላይ ይፈጠራል ብዬ ምጠብቀው ነገር ይሄን ይመስላል። ሁሉም ነገር ከላይ ያለው PDF File ላይ አለ። DXYን ቀጥታ Trade ባላደርግም ይህን Analysis ከUSD ጋር Correlation ያላቸውን Pairs Trade ለማድረግ እንደ ዋና መመሪያ እጠቀምበታለው። ይህ ማለት ለምሳሌ EURUSD ላይ USD በQuote በኩል ስላለ EURUSDን እዚህ ጋር ከሰራሁት DXY Analysis በተቃራኒ እንዲሄድ ጠብቃለው። እንደነ USDCAD ያሉ USD በBase በኩል ያለባቸው Pairኦች ላይ ደግሞ ከDXY ጋር በተመሳሳይ አቅጣጫ እንዲሄዱ ጠብቃለው። ይህን የሰራሁትን Analysis ማንኛውም ከUSD ጋር ግንኙነት ያላቸው Pairኦችን ማለትም Indices, Gold,Oil እና ሌሎችንም ጨምሮ በዚህ ሳምንት ወዴት ሊሄዱ እንደሚችሉ ለማየት ብጠቀምበት Analysisኤን በደንብ ለማጠናከር ይረዳኛል። ⚠️For Education Purpose Only @ICT_Yohannes 🤑
Show all...
👍 206🔥 28👏 12 8🙏 6🏆 2🍾 2👌 1
👍 67🔥 15🍾 12 7🎉 7 2👏 2
ሰሞኑን እንደዚህ አይነት አይነት ከForex Signal እና ከተለያዩ Legalም ሆኑ Illegal Investmentኦች ጋር የተያያዙ ማስታወቂያዎች ቻናሌ ላይ እያያቹ ይሆናል። ብዙዎቻቹም በInbox ስለነዚህ ማስታወቂያዎች እየጠየቃቹኝ ትገኛላቹ። እዚህጋ እኔ ላሳስውቃቹ የምፈልገው ነገር: እነዚህን ማስታወቂያዎች እኔ ፈልጌ እና ፈቅጄ ያስቀመጥኳቸው ማስታወቂያዎች ሳይሆኑ Telegram በራሱ አምጥቶ ሚያስቀምጣቸው ማስታወቂያዎች ናቸው። ስለዚህ ከእኔ ጋርም ሆነ ከምሰራው ስራ ጋር ምንም ግንኙነት እንደሌላቸው አውቃቹ እንድታልፏቸው ስል አሳስባለው። @ICT_Yohannes 🤑
Show all...
👍 169 16💯 6 3
This was the beginning 1 and half year ago
Show all...
👏 121🔥 15👍 10🍾 8 6🏆 4 3🎉 2💯 2🥰 1👌 1
YouTube ላይ 10,000 ደርሰናል!🥳 ሁላችንም በጣም አመሰግናለው! ከዚህ በላይ እንደምንበዛ ተስፋ አለኝ።🙏 @ICT_Yohannes 🤑
Show all...
👍 181💯 22🔥 15 14🎉 10🏆 6👏 4 3🤯 3😢 2🥰 1
This year (2016) has been a particularly difficult one for me in terms of my trading career. I have experienced significant losses, with nearly 70% of my funded accounts being wiped out due to varying circumstances. The first major setback was the closure of MFF, TFT, and SFT. These unexpected closures led to a massive loss, accounting for about 50% of my total funded capital. This was a significant portion of my financial backbone in trading and losing it was a hard pill to swallow. Adding to this financial strain, I suffered further losses due to personal psychological issues. These accounted for another 20% of my total loss. The last month, in particular, was a very dark period for me, both in my personal life and in my trading endeavors. I found myself committing errors that I would associate with beginners, a clear indication that my personal struggles were spilling over into my trading life. These experiences have led me to take a step back and reflect on my actions and decisions. I realize the importance of mental health in trading and have decided to take some time off. I believe it is necessary to retreat, reassess my strategies, and return with a refreshed mind. My plan is to take a break for about two to three weeks(I may not be active here also). Upon my return, I intend to face new trading challenges. I am determined to recover the capital I have lost and even aim for higher returns. I am aware that the road ahead will not be easy, but I am also aware that every setback is an opportunity for a comeback. I am driven by the desire to turn this situation around and I am ready to put in the hard work required. As I embark on this journey of recovery, I hope for the best and appreciate any good luck wishes that come my way. @ICT_Yohannes 🤑
Show all...
👍 313 51😢 44🙏 29👏 23🏆 12🕊 7💯 6 2