cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

😎Ķĭŋĝ ø£ ĸïñğş

🙏ሰላም ሰላም የቻናሉ የራዲትዋ ልጆች 👍 Pis ናቹልኝ ይህ channel እንደሚቻማቹ ምንም አልጠራጠርም እናንተን ከሚከፋቹ እኔን ደስ ይበለኝ በሚለው😜🤪 ይቀላቀሉን #አዳዲስ ዘፈኖች ⏬⏫🔊🔊 #አየ አየ ፎቶዎች🌇 #ገራሚ ቀልዶች 😀 የተለያዩ አሰደሳች progeramoce @yekingu ሀሳብ አስተያየት ካላቹ 👇👇👇 @atedaman

Show more
The country is not specifiedThe language is not specifiedThe category is not specified
Advertising posts
463
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

share🙏🙏 http://t.me/yedromuziqa Join👆👆
Show all...
King of kings በአዲስ መልክ update ተደርጎ መቶላችዋል # የተለያዮ music 🎧🎺🎤 # አሪፍ አሪፍ picture 🌅🏞 # አስቄኝ ታሪኮች 😂😂 # የተለያዮ አሪፍ አሪፍ programoce 👇 ተቀላቀሉን 👇👇 @yekingu2 @yekingu2 @yekingu2 @yekingu2 🙏 join 🙏 Sahara
Show all...
ትዕግሥት ይኑርህ ! ከታገሱት ሁሉም እንደሚያልፍ ማወቅ ከፈለግክ የሰው ሳይሆን የራስህን ትናንት ተመልከት ትናንት የነበርክበትን አስቸጋሪ ጊዜ ያሳለፈክ አምላክ አሁን የገባህበትን ማንኛውም አስቸጋሪ ጊዜ እንደምትወጣው በቂ መተማመኛህ አይደለም ?
Show all...
ህልመኛ መሆን አለብህ! ህልመኛ ማለት መጀመሪያ ምን እንደሚፈልግ ጠንቅቆ የሚያውቅ ነው፤ ከዛ ለምን እንደሚፈልገው ማወቅ የሚችል ነው፤ ቀጥሎ ግን እንዴት አርጎ የሚፈልገውን ማግኘት እንዳለበት ለማወቅ ጊዜ እና ትዕግስት ያለው ሰው ነው። "እንዴት አድርጌ የምፈልገውን ላግኝ?" የሚለውን ጥያቄ ወይ ፈጣሪ ይገልጠዋል፣ ወይ የራስህ እውቀትና ልምድ በጊዜ ሂደት ይመልሰዋል ወይ አንተ ባልገመትከው መንገድ ጥያቄህ መልስ ያገኛል። ወዳጄ አሁን የደረስክበትን በአንድ ወቅት ደጋግመህ ታስበው ነበር እንጂ እንዴት እዚህ ጋር እንደምትደርስ አታውቅም ነበር እኮ! መልካም ቀን ተመኘንላችሁ🙏
Show all...
የሚያቆምህ ነገር የለም! ለፈጣሪህ የችግርህን ታላቅነት አትንገረው፤ በተቃራኒው ለችግርህ የፈጣሪን ታላቅነት ንገረው! ያኔ ችግርህን ከላይ ወደታች ማየት ትጀምራለህ። የሚያስገርም ለውጥ የምትፈልግ ከሆነ አይንህ ከገጠመህ ችግር ትልቀት ላይ አንሳውና የፈጣሪን ታላቅነት አስብ፤ ከዛ አንተን መቼም እንደማይተውህ እመን! ይሄን ስታደርግ የሚያቆምህ ነገር የለም!
Show all...
ልጅነቴ ናፈቀኝ😔 🙇‍♀🙇‍♀🙇‍♀🙇‍♀ ልጅነት የናፈቀው❤️😞
Show all...
Ⓜ❤️❤️‍🩹❤️‍🩹
Show all...
ልግልጸልሽ በምን ቋንቋ በምን ዘዴ አልገባሽ አለ አንቺን መውደዴ በሃሳቤማ ከእቅፌ ገብተሽ ሞቆኛል ሞቆኛል በውኔ ሳጣሽ ደሞ ይበርደኛል ያላንቺ አልቻልኩም ምን ይሻለኛል ጥላቻ አይሉት ወይም ፍራቻ ፍራቻ ቸገረኝ እኔን ሚስጥሩን መፍቻ ምትሸኚኝ በዓይነሽ ብቻ እመላለሳለሁ በቤትሽ ደጃፍ ብናወራ ብየ ገጥመን አፍ ለአፍ ቆየት ያሉ ሙዚቃዎች ለማግኘት ይቀላቀሉን
Show all...
31.not 😁
Show all...