cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

Marekegn channel

Join ♥️ ከፍቶሀል🙍‍♂......? ከፍቶሻል🙍‍♀......? ☞☞wel come to this channel ☜☜☜ amzing picture😁 new music🙉 tik tok fun vedio😂 pictures So join Join join join (((((((((((( call.prank😛 ) ))))))))))))))) for any comemt 👇👇 HBD🎂🎂

Show more
Advertising posts
194
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

V8 2018 Dubai used በ order የሚመጣ ዋጋው 10Millon ነው ለማናገር እና ለመግዛት ከስር ያለውን ስልክ ይጠቀሙ። 0969124446 አቤል ግርማ 0901095213 ማረከኝ ሽፈራው ይደውሉ ።
Show all...
ይሄ የ2015 avante Dubai used መኪና ነው። ዋጋው 2million ነው ። በ order ነው የሚመጣው ቅድመ ክፍያ ከ 500ሺ እስከ 1million 👍 መተማመኛ ውል እና ማስያዣ አለው 👍 መግዛት እና ማናገር ለምትፈልጉ ከስር ባለው ስልክ ያናግሩን👇👇👇 0969124446 አቤል ግርማ 0901095213 ማረከኝ ሺፈራው ይደውሉ ።
Show all...
ይሄ 2016 avante Turbo ሲሆን ዎጋው2.1Millon Dubai used በ order የሚመጣ ማናገር እና መግዛት የሚፈልግ ከስር ባለው ስልክ ያናግሩን ። 0969124446 አቤል ግርማ 0901095213 ማረከኝ ሽፈራው ይደውሉ ።
Show all...
Hyundai elantra 2015 model Dubai used ዋጋ 2 million መግዛት የሚፈልግ 👇👇👇👇 ያናግሩን 0969124446 0901095213 ይደውሉ።
Show all...
እውነተኛን ❤️ ለእውነተኛ ስሜት ❤️💋💔🥺❤️በማረከኝ Join ♥️ ከፍቶሀል🙍‍♂......? ከፍቶሻል🙍‍♀......? ☞☞wel come to this channel ☜☜☜ amzing picture😁 new music🙉 tik tok fun vedio😂 pictures So join Join join join for any comemt and #cross👇👇👇👇 @marekegn0 @marekegn0 https://t.me/ewenet_ewenet
Show all...
እውነተኛን ❤️ ለእውነተኛ ስሜት ❤️💋💔🥺❤️በማረከኝ

Join ♥️ ከፍቶሀል🙍‍♂......? ከፍቶሻል🙍‍♀......? ☞☞wel come to this channel ☜☜☜ amzing picture😁 new music🙉 tik tok fun vedio😂 pictures So join Join join join for any comemt and #cross👇👇👇👇 @marekegn0 @marekegn0

ዛሬ ልደቴ ነው አሁኑኑ like ያደረገ እና join ያለ 9 ሰው ባለ 15 ብር ካርድ ይሸለማል
Show all...
6❤️
ለ ወንዶች❤️ ወንድሜ ሆይ ወንድነት ማለት ቆንጆ የተባለችን ሴት እያሳደዱ የውሸት ተረት እየነገሩ በማሳመን ለጊዜያዊ ጥቅም ተጠቅሞ እንደ እርካሽ እቃ መጣል አይደለም እስክቶድክ ጠብቀክ በፍቅሯ መቀለድ አይደለም ሴት ልጅ እራሷን አሳልፍ የምትሰጥህ አምናክ ነው መተማመን ደግሞ ትልቅ ሀላፊነት ነው መወጣት የማትችለውን ሀላፊነት ደግሞ አትውሰድ። አንተ እሷ ላይ እደቀለድክ ሁሉ እህት ላይ ቢደረግስ??? እሺ እህት ባይኖርክም ነገ ሴት ልጅህ ላይ እደማይደርስ ምን ያህል እርግጠኛ ነህ??? ሁሉም የዘራውን ማጨዱ አይቀርም እና ጊዜክን አታጥፋ ካሉት ከዋክብቶች መሀል አስተውለህ ጨረቃህን ምረጥ። በእጅ ያለችውን አርክሰህ ከምትተዋት አንግሰህ ተንከባከባት። አባት ስትሆን ደግሞ ለወንድ ልጅህ አርአያ ለሴት ልጅክ ደግሞ የምንግዜም ንጉስ ወደ ፊት ለሚያጋጥሟት ወንዶች መለኪያ ትሆናታለህ። ተረዳከኝ?? @FNDATAWLOVE21
Show all...
😂😁😂😜 አንዱ ሹፌር የሚያሽከረክረው አውቶብስ ተገልብጦ 40 ሰዎች ይሞታሉ ፖሊስም ሹፌሩን በቁጥጥር ስር አውሎ ምርመራውን ያደርጋል. . ፖሊስ:-ለመሆኑ እንዴት አደጋውን ልታደርስ ቻልክ?. . ሹፌሩ:- በሰአት 120 ኪ.ሜ እየነዳሁ እያለ ሁለት ሰዎች መንገድ ሊያቋርጡ መሃል መንገድ ገቡብኝ። ፍሬን ለመያዝ ስሞክር እምቢ አለኝ። በሚገርም አጋጣሚ ሁለቱ ሰዎች መንገድ ሲያቋርጡ ከመንገዱ ዳር ሰርገኞች ነበሩ። ወደ ሰርገኞቹ ከምሄድ ብዬ ሁለቱ ሰዎች ላይ ፈረድኩባቸው።. . ፖሊሱ:- በርግጥ ወደ ሰርገኞቹ መሄድ መተውህ እና ሁለቱን ሰዎች ለመግጨት መወሰንህ የአደጋውን ጉዳት ይቀንሰዋል።. . ሹፌሩ:- ትክክል ብለዋል! እኔም ሁለቱ ሰዎች ላይ ፈርጄ አንዱን ገጨሁት ሌላኛው ግን ወደ ሰርገኞቹ ስለሸሸ ፡ ፡ እሱን ለመግጨት ስከተል ነው አደጋው የከፋው። የትራፊክ አደጋን በጋራ እንከላከል 😂😝😝🤣🤣 @FNDATAWLOVE21 SHARE አይታለፍ ቶሎ ቶሎ አዳዲስ ቀልዶች እንዲደርሳቹ
Show all...
አከራዬ እና ግብፅ አንድ ናቸው . ሁለቱም በዉሀ መከራከር ይወዳሉ 😜😜
Show all...
አለም ላይ ተአምር ቢመጣ የማይቀሩ 2 ነገሮች . ሞት እና #Maths_መምህር ናቸው😜😜
Show all...