Werabe university selefy muslim student official channel
የወራቤ ዩኒቨርስቲ ሰለፍይ ጀመዓህ የቴሌግራም አድራሻዎች 🖥️ በ 𝐓𝐞𝐥𝐞𝐠𝐫𝐚𝐦~𝐂𝐡𝐚𝐧𝐧𝐞𝐥 🏖 https://t.me/wru_selefy_official_chanel 🖥️ በ 𝐓𝐞𝐥𝐞𝐠𝐫𝐚𝐦~ 𝕘𝕣𝕠𝕦𝕡 🏝 https://t.me/Werabeuniversitymuslimstudents ለአካዳሚክ ጉዳዮች https://t.me/wruacademic
Show more- Subscribers
- Post coverage
- ER - engagement ratio
Data loading in progress...
Data loading in progress...
👉👂 "አላህ ከዐርሽ በላይ ስለመሆኑ በግራመር (በነህው)"[Clip:5:20 Mins] 🎙🎙በሸይኽ ዐብዱል-ሐሚድ አል-ለተሚይ (ሀፊዘሁሏህ) https://t.me/abdulham/2307
ይህ ለወራቤ ዩኒቨርስቲ ሰለፍዮች የቦታ መግዢያ ዘመቻ ታስቦ የተመቻቸ ጊዜያዊ ግሩፕ ነው። የአካውንት ቁጥር ➷➷➘➘➘➴➴➘➘➘➘ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘ 👉1000626029373 የአቢሲኒያ ባንክ ➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘ 👉 187945704 የአካውንት ስም ➘➘➘ ጀሚል ሮባ እና አብዱል ሀሚድ ሁሴን የሁለቱንም ስም መጥቀስ እንዳይረሱ!!!
መገላለጥ ሳይሆን ኒቃብ ነው ክብር
የዝንብ መጫወቻ ልክ እንደ ካፊር
መሆን እኮ አይደለም የሴት ልጅ ምስጥር
ከኒካህ በፊት ይቅር ሁሉም ነገር
ራስን በማዋረድ አይገኝም ትዳር
ሁሉም ጊዜ አለው ያስፈልጋል ሰብር
ጧይብ ለጧይብ ነው ብሏል
አል-
ጀባር
።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።
ከምስራቅ ከምዕራብ ከደቡብ ከሰሜን
ከአራቱም አቅጠጫ መተን ተሰባስበን
የወራቤ ግቢ ነበር ያገናኘን(😂)
ወስኖ መለየት ቢከብደኝ እናንተን
አመሰግናለሁ ስለ ቆይታችን
በጀነተል ፊርደውስ አሏህ ያገናኘን
በድጋሜ ልበል congratulation🌹
።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።
ወንድም እህቶቼ በዱዓ አትርሱኝ
አሉባልታ ወሬ አበዛው መሰለኝ
ሳላውቅ አረዘምኩት እቅርታ አርጉልኝ
የናንተን መሀባ መግለፅ ቢያቅተኝ
ይህቺን አጭር ግጥም ለመፃፍ ሞከርኩኝ
የሰሙት በሙሉ "ጉድ እኮ ነው" ኣሉኝ
ከዝህማ ለማለፍ ቃላቶች አጠሩኝ
በሉ ደህና ሁኑ ቸር ሰንብቱልኝ
ወንድማችሁ ሱልጣን ከወራቤ ነኝ
🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
🌹congratulation 🎓
🌹እንኳን ደስ ኣላችሁ 🎓
🌹 ሀበይ ተስ ባለሙ 🎓
🌹 ቦሄ ደስ ባረናሁም 🎓
🌹 ሀበይ አፍሬ ባሙ 🎓
🎓🎓🎓🎓🎓🎓🎓🎓
ወንድም ሱልጣን አስሲልጢ ከወራቤይህ ለወራቤ ዩኒቨርስቲ ሰለፍዮች የቦታ መግዢያ ዘመቻ ታስቦ የተመቻቸ ጊዜያዊ ግሩፕ ነው። የአካውንት ቁጥር ➷➷➘➘➘➴➴➘➘➘➘ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘ 👉1000626029373 የአቢሲኒያ ባንክ ➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘ 👉 187945704 የአካውንት ስም ➘➘➘ ጀሚል ሮባ እና አብዱል ሀሚድ ሁሴን የሁለቱንም ስም መጥቀስ እንዳይረሱ!!!
Your current plan allows analytics for only 5 channels. To get more, please choose a different plan.