🄶🄰🄼🄴&🅃🄰🄲🄷
Open in Telegram
🔶 የቻናላችን ቤተሰብ ሲሆኑ 🔶 ✏️ የHacking ስልጠናዎች ✏️ የተለያዩ Software ጥቆማዎች ✏️ አፕ ጥቆማ 📱ምርጥ አፖች ለማውረድ JOIN ይበሉ😍
Show more714
Subscribers
+124 hours
-17 days
-2130 days
Posts Archive
714
🔥 FTS 24 ANDROID OFFLINE🔥
➖➖➖➖➖➖➖➖
🔰 NEW VERSION UEFA MOD
➖➖➖➖➖➖➖➖
⏩ NEW GRAPHICS AND MENU
➖➖➖➖➖➖➖➖
👑 @Games_and_techs 👑
➖➖➖➖➖➖➖➖
From your best 🤮
♡ ㅤ ⎙ㅤ ⌲ 🔔
ˡᶦᵏᵉ ˢᵃᵛᵉ ˢʰᵃʳᵉ ᵘⁿᵐᵘᵗᵉ ᶜʰᵃⁿⁿᵉˡ
714
፡ እ ረ ግ ሜ ሻ ለ ው ❤️🩹
አንቺ ከምታስቢው በላይ ደጋግሜ እረግሜሻለው…እረግሞኛል ብለሽ ካሰብሺው በላይ…ቤተ-ክርስትያን ፊት ቆሜም ሳይቀር እረግሜሻለው… ድ ፋ ል ኝ ብዬዋለው…ግን እርግማኔ አልሰራም…እንደለመንኩት ቢደፋሽስ ብዬ ስስቼስ ከልቤ ስላለመንኩት ይሆን…እርግማኔ ከልቤስ ስላልሆነ ይሆን…ግን ምንስ ልብ አለኝ እድሜ ለአንቺ ልብ አልባ አድርገሺኛል…ግን ቢደፋሽ ውስጤ ነው…🥀
••ৡ✵@Hiwote_Quotes 🚶🏽 ••ৡ✵@Hiwote_Quotes 🚶🏽
714
💔 ከሞት በስተቀር ምንም ነገር
ካንተ አያርቀኝም ብዬ አስብ ነበር
ነገር ግን ተግባርክ ቀብሬን
ሲቆፍሩልኝ አገኘዋቸሁ ። 😢
••ৡ✵@Hiwote_Quotes 🚶🏽
714
💔 ከሞት በስተቀር ምንም ነገር
ካንቺ አያርቀኝም ብዬ አስብ ነበር
ነገር ግን ተግባሮችሽ ቀብሬን
ሲቆፍሩልኝ አገኘዋቸሁ ። 😢
••ৡ✵@Hiwote_Quotes 🚶🏽
714
💔 ሽቶ ከጠርሙሱ እንደሚያልቀው
ፍቅርም ከልብ ላይ ያልቃል ነገር ግን
የሽቶው መአዛ ጠርሙሱ ላይ እንደሚቀረው
ልብም ላይ ጥሩ ትውስታዎች ይቀራሉ ።
••ৡ✵@Hiwote_Quotes 🚶🏽
714
ያለሽበት ቦታ ታድሎ
በዙሪያሽ ያሉት ሁሉ ታድለው
አይኖችሽን የሚያዩ አይኖችም ታድለው
ምነው በእግዚአብሔር እኔም እንደነሱ ታድዬ
አጠገብሽ ሆኜ አይን አይንሽን ባይ‥.🥴
እናቴ...🥺
@Hiwote_Quotes
@Hiwote_Quotes
